Why Pay for Entertainment? Access Thousands of Free Downloads Now!

ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network -HDN) 🇪🇹

Description
ይህ ቻነል ሁለገብ የሆነ ፈላጊና ተፈላጊን አገናኝ ነው። የምትፈልጉትን ሠራተኛ ወይም ያላችሁን የሥራ አይነት ለማመልከት እንዲሁም ድርጅታችሁንና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ ይህንን ቦታ ተጠቀሙ። @HalalDigitalNetwork_bot
Advertising
We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 3 weeks ago

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 day, 15 hours ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 month, 2 weeks ago

2 months ago
የአፈልጉኝ ጥሪ

የአፈልጉኝ ጥሪ
ከላይ በምስሉ የምትመለከቱት ልጅ
አማር ሙሳ ይባላል ትላንት ቅዳሜ
መጋቢት 7/7/2016 ከሚኖርበት ሰፈር
አሸዋ ሜደ ኮንዶምንየም ከቀኑ
8:00 ከወጣ አልተመለሰም ስለዚ
ይህንን ልጅ ካያችሁ በዚህ ስልክ
0913698908 ሀሰን እብራሂም
0921465442 ሙሳ እድሪስ

2 months, 1 week ago
ሐላል ድጅታል ኔትወርክ (Halal Digital Network …
2 months, 2 weeks ago

የአፋልጉኝ ማስታወቂያ

ረዲ መሀመድ
የተባለ ግለሰብ ለህክምና ከወራቤ ወደ አዲስ አበባ መጥቶ በቀን 21/06/16 ማምሻ ላይ ከሜክሲኮ ወደ ጀሞ ተሳፍሮ ጀሞ ሳይደርስ መንገድ ላይ ተሳስቶ ወርዶ ጠፍቷል።መታወቂያውን ይዞታል።
***☞ ረዘም ያለና ጥቁር ሲሆን ዕድሜው 47 አመቱ ነው።

☞ ሙሉ ጥቁር ልብስና ከውስጥ ቀይ ሸሚዝ የለበሰ ሲሆን ቀይ ጥምጣም አስሯል።***
ያየው ሰው በነዚህ ቁጥሮች ብታሳውቁን፦
0916450421
0911623969
0913335131

===================
ፎቶውን ማግኘት አልተቻለም።

3 months, 4 weeks ago
ይህ የምናያት እህታችን የተፈላጊ ሙሉ ስም …

ይህ የምናያት እህታችን የተፈላጊ ሙሉ ስም ሁስኒያ አብዱል ሰመድ ከምትሠራበት ቤት እንደወጣች አልተመለሰችም ስለዚህ ያለችበት እሚያውቅ ካለ በዚህ ስልክ ይደውልልኝ
0982105028 መሀመድ ዱላ
0973228857 ኢክራም አ ሰመድ

4 months ago

ሐሰን መስጂድ እና መድረሳ የቁርዓን አስተማሪ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

የስራ አይነት=  ኡስታዝ
ቦታ=   ሃሰን  መስጂድ እና መድረሳ (አለምባንክ አንፎ 75፡ አዲስ አበባ )
ደሞዝ=   በስምምነት
የስራ ሰዓት=  ከአሱር - መግሪብ

አስፈላጊ መስፈርቶች

1፣ መሰረታዊ የዲን እውቀት ያለው
2፣ ህፃናትን ከኑራንያ ጀምሮ በማስተማር እስከ ሂፍዝ የማብቃት ብቁ ልምድ ያለው
3፣ የመድረሳውን ደንብ ለማክበር ዝግጁ የሆነ
መስፈርቶቹን የምታማሉ አመልካቾች ከጥር 6 እስከ 13 ቀን 2016 ድረስ መመዝገብ ትችላላቹ

ለበለጠ መረጃ፡-
በስልክ ቁጥር 0944741061 መደወል ይቻላል

4 months ago

1). የሂሳብ ባለሙያ(Finance Officer) የስራ ማስታወቂያ

ድርጅታችን አይቤክስ ቴክኖሎጂና ፕሮሞሽን ከአመልካቾች መካከል አወዳዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

የስራ መደቡ መጠሪያ ፦ የሂሳብ ባለሙያ
የት/ት ደረጃ፦ የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲግና ተዛማች የትምህርት መስክ
የስራ ልምድ 3 አመትና ከዚያ በላይ
ተያዥ ማቅረብ የሚችል/የምትችል
ደምወዝ በስምምነት

ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥር 10/2016 በሚከተሉት አድራሻ በኦንላይ ማስረጃችሁን በያያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

እዚህ ያመልክቱ፡- https://forms.gle/X4kuAvP6zt1v85zf6

2). የዲጅታል ማርኬቲግ(Digital Marketer) የስራ ቦታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን አይቤክስ ቴክኖሎጂና ፕሮሞሽን ከአመልካቾች መካከል አወዳዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

የስራ መደቡ መጠሪያ፦ ዲጅታል ማርኬቲግ ባለሙያ
የት/ት ደረጃ፦ ዲፕሎማ ወይም ሰርተፍኬት
ተፈላጊ ችሎታ፦ ኤዲቲግ፤ ግራፊክስና ሶሻል ሚዲያ ማኔጅመንት
ደምወዝ፦ በስምምነት
ፆታ ፦ አይለይም

ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥር 10/2016 በሚከተሉት አድራሻ በኦንላይ ማስረጃችሁን በያያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

እዚህ ያመልክቱ፡- https://forms.gle/eSL3NcL31hUqcKZK7

5 months, 4 weeks ago

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ባለው ክፍት የስራ መደብ ላይ መስፈርቱን  የሚያሟላ  አመልካች  አወዳድሮ  መቅጠር  ይፈልጋል፡፡
✔️ የስራ መደቡ መጠሪያ: አካዉንታንት
✔️ ብዛት 1
✔️ ጾታ:ሴት
✔️የስራ ቦታ :አዳማ ከተማ
✔️ተፈላጊ የት/ት ደረጃ :በአካዉንቲንግ የመጀመሪያ  ዲግሪ ወይም  በአካዉንቲንግ እና በጀት ሰርቪስ በደረጃ አራት ያጠናቀቀች ወይም ተዛመጅ የትመህርት መስክ  ሆኖ COC  ደረጃ አራት(4) የወሰደች
✔️ተፈላጊ  ተጨማሪ ችሎታመሰረታዊ የፒችትሪ (Peachtree)   አካዉንቲንግ  ስልጠና የወሰደች
✔️ተፈላጊ የስራ ልምድ:በተመሳሳይ የስራ ዘርፍ በሙያዉ አንድ (1) አመት እና ከዚያ በላይ ያገለገለች
✔️የቅጥር ሁኔታ :በቋሚነት 
✔️ደሞዝ:በድርጅቱ የደሞዝ እስኬል መሰረት   

📥ማንኛዉም ከላይ የተዘረዘረዉን የመመዘኛ መስፈርት የምታሟላ ኦርጅናል እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ የትምህርት ማስረጃዉን በመያዝ ቢሮ ድርስ በመምጣት ማመልክት ይችላል፡፡
📍አድራሻ፡ መብራት ሀይል , አዳማ ሞል፣ አምስተኛ ( 5ተኛ) ፎቅ ቢሮ ቁጥር 505፣ አልካን ኢንጅነሪንግ ቢሮ

6 months ago
የአፋልጉኝ ማስታወቂያ

የአፋልጉኝ ማስታወቂያ

በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ወንድማችን አሚር ተመስገን ጭቅሳ ይባላል። ሲኖርበት ከነበረው ቦሌ አራብሳ አከባቢ ጥቅምት መጀመሪያዎቹ ቀናት እደወጣ አልተመለሰም።  ወንድማችን ያየ በ0976442632 ሀድራ ተመስገን ወይም በ0913578919 መሪማ ተመስገን ብለው ቢደውልሉን ውሮታውን ከአላህ ያገኛሉ::

6 months, 1 week ago

Islamic University Madinah Scholarship 2024-2025 is a fully funded scholarship for international students.

Only undergraduate or masters programs are available under this scholarship. This scholarship will provide monthly allowance, free furnished accommodation and quality health care.

The Islamic University of Madinah was founded by the government of Saudi Arabia by a royal decree in 1961 in the Islamic holy city of Medina. IU has a wide range of degree programs but fully funded scholarships are for basic science subjects. Scholarships for Muslim Students. Saudi Arabian Scholarships for International Students. Scholarships in Saudi Arabia. Scholarships for undergraduate Degrees.

https://minhatee2.iu.edu.sa/Home/

@

7 months, 2 weeks ago

ቢላል መስጅድ እና መድረሳ የቁርአን አስተማሪ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

የስራ ሰዐት: በስራ ቀናት ከ 10:00 – 12:30

ቅዳሜ ከ3:00 – 6:30

እሁድ ከ3:00 – 6:30

ብዛት: አንድ

እድሜ : 25 - 30

ፆታ፡ ወንድ

የመድረሳው አድራሻ:‐ ለቡ ቫርኔሮ አካባቢ

የግዴታ አስፈላጊ መስፈርቶች
1. ቁርዓንን በተጅዊድ ማስቀራት የሚችል
2. ህጻናትን ከኑራንያ ጀምሮ በማስተማር እስከ ሂፍዝ የማብቃት ብቁ ልምድ ያለዉ
3.መሰረታዊ ኪታቦችን የቀራና ለማስቀራት ብቁ ለመሆኑ ሸሐዳ ማቅረብ የሚችል
4.አርአያ የሚሆን እስላማዊ አለባበስ የሚለብስ
5.የመድረሳውን ደንብ ለማክበር ዝግጁ የሆነ

ደሞዝ:‐ በስምምነት

መስፈርቶቹን የምታሟሉ አመልካቾች ከ መስከረም 25 ቀን 2016 እስከ መስከረም 30 ድረስ መመዝገብ ትችላላችሁ

ለበለጠጠ መረጃ:‐ በስልክ ቁጥር
091169 3402
0941230088

መደወል ይቻላል!!

_
🏷 Nesiha Jobs

We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 3 weeks ago

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 day, 15 hours ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 month, 2 weeks ago