Unlock a World of Free Content: Books, Music, Videos & More Await!

ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube

Description
https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

#subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ እና ይማሩ👆👆👆
Advertising
We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 1 week ago

The first Telecom operator in Ethiopia https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 month, 2 weeks ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 month ago

23 hours ago

👉ክርስቶስ ተንስአ እሙታን
❤️በዓቢይ ኃይል ወስልጣን
👉አሰሮ ለሰይጣን
❤️አግአዞ ለአዳም
👉ሠላም
❤️እምይእዜሰ
👉ኮነ
❤️ፍስሃ ወሰላም!

💚💛❤️የክርስቶስ ሰላም ከእኔ እና ከእናንተ ጋራ ይሁን!💚💛❤️

እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። መልካም በዓል ከቤተሰብዎ ጋር።❤️

Happy Easter to our Lord and Savior Jesus Christ. Happy Holidays with your family❤️

2 days, 2 hours ago

#ምልጣን

ዮም ፍሥሃ ኮነ በሰንበተ ክርስቲያን እስመ ተንሥአ #ክርስቶስ እሙታን : ቀደሳ ወአክበራ እምኲሎን መዋዕል አልዓላ : አማን ተንሥአ እምነ ሙታን።

ድምጽ 🗣*🔊 ዲያቆን ፍቅረ አብ
ከሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ቻናል ወቲዩብ
*

@seratebtkrstian

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

#subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ እና ይማሩ👆👆👆

2 days, 2 hours ago

ሥርዓተ ማኅሌት ዘበዓለ #ትንሣኤ

ደወል እንደተደወለ ከሁሉ አስቀድሞ ነቢያት ከዛሙ ሙሉ የዮሐንስ ወንጌል ይነበባል! ተደግሞ ውዳሴ ማርያም በዜማ ይደርሳል።

"ተፈሥሂ #ማርያም ለአዳም ፋሲካሁ" ይባላል : መልክዐ ስዕል ግን ዛሬን ጨምሮ እስከ በዓለ ፶ ፍጻሜ ድረስ አይባልም። ከእላይ አለላቹ ፈልጉ ወደ እላይ ለቅቄላችኋለሁ!

ከዚያም ተአምረ ማርያም እና ተአምረ ኢየሱስ ይነበባል : ቀጥሎም ወተንሥአ ይሰበክና አራቱም ወንጌላት ተነበው "አርያም" በተባለው ምስጋና ማኅሌቱ ይጀመራል።

ይ.ዲ #ምስባክ መዝ: ፸፯ : ፷፭

ወተንሥአ #እግዚአብሔር ከመ ዘንቃሕ እምንዋም
ወከመ ኃያል ወኅዳገ ወይን
ወቀተለ ፀሮ በድኅሬሁ።

#አርያም
ሃሌ ሉያ #ለአብ : ሃሌ ሉያ #ለወልድ : ሃሌ ሉያ #ወለመንፈስ_ቅዱስ : ቀዳሚ ዜማ ግበሩ በዓለ ትፍሥሕት እስከ አቅርንቲሁ ለምሥዋዕ ዛቲ #ፋሲካ ቀዳሚት ሕግ።
ሃሌ ሉያ #ለአብ : ሃሌ ሉያ #ለወልድ : ሃሌ ሉያ #ወለመንፈስ_ቅዱስ : ይገብሩ በዓለ ደመናት : ወምድርኒ ትገብር #ፋሲካ ተሐጺባ በደመ ክርስቶስ።

#ምልጣን
ዮም ፍሥሃ ኮነ በሰንበተ ክርስቲያን እስመ ተንሥአ #ክርስቶስ እሙታን : ቀደሳ ወአክበራ እምኲሎን መዋዕል አልዓላ : አማን ተንሥአ እምነ ሙታን።

#እስመ_ለዓለም
ትንሣኤከ ለእለ አመነ ብርሃንከ ፈኑ ዲቤነ።

ከእስመ ለዓለሙ ጋር ተያይዞ "ይእቲ #ማርያም" የሚለው የኪዳን መግቢያ ይዘመማል ፣ ይመረገዳል።

#መዝሙር
ትትፌሣሕ ሰማይ ወትትኃሠይ ምድር : ወይንፍሑ ቀርነ መሠረታተ ሕምዝ : ወይበውኡ አድባር ወአውግር : ወኲሉ ዕፀወ ገዳም : ወዮምሰ አባይ ፍሥሃ በሰማያት : ወምድርኒ ትገብር #ፋሲካ ተሐጺባ በደመ ክርስቶስ።

#ሰላም
ፍጹመ ንጉሠ ኮነንዎ አይሁድ : ተካፈሉ አልባሲሁ : ሐራ ሰገራት ወኮርዕዎ ርእሶ በሐሰት : ረገዝዎ ገቦሁ በኲናት : ትንሣኤሁ ገብረ በሰንበት : ሰላመ ይጸጉ ለነገሥት ለአሕዛብ ወለበሐውርት።

አዘጋጅ *#ዲያቆን *ፍቅረ አብ
ከሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ቻናል!!

https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

#subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ እና ይማሩ👆👆👆
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
💛 @seratebtkrstian 💚
💛 @seratebtkrstian 💚
💛 @seratebtkrstian 💚
💙💙💙💙💙💙💙💙💙

🙏join👍

1 week ago

ነገ ማርያም ናት እና ይሰገዳል ወይ ብላችሁ ለምትጠይቁ በሙሉ!

አዎ ይሰገዳል!

For all those who ask if tomorrow is Maryam and will be worshiped!

Yes, he worships!

1 week ago
1 week, 1 day ago

ሥርዓተ ዑደት ዘሆሣዕና

የሚጀምረው በቤተ መቅደስ ነው
ዲያቆኑ በመቅደሱ ፈት ለፊት ይህንን ምስባክ ከዳዊት መዝሙር ለዕለቱ የተመደበውን ይዘምራል

ምስባክ መዝ ፻፲፯፥፳፮፡፳፯

ብሩክ ዘይመጽእ በስመ እግዚአብሔር፤
ባረክናክሙ እምቤተ እግዚአብሔር
እግዚአብሔር እግዚእ አስተርአየ ለነ
ትርጉም
በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ ቡሩክ ነው፤ ከእግዚአብሔር ቤት መረቅናችሁ።
እግዚአብሔር አምላክ ነው፥ ለእኛም በራልን፤ እስከ መሠዊያው ቀንዶች ድረስ የበዓሉን መሥዋዕት በገመድ እሰሩት።

ወንጌል ሉቃ ፲፱፥፩

አቡን አርእዩነ ፍኖቶ
ሃሌ ሃሌ ሉያ ፣ አርእዩነ ፍኖቶ፣ ወንሑር ቤቶ፣ እስመ እምጽዮን ፣ይወጽእ ሕግ ፣ወቃለ እግዚአብሔር እምኢየሩሳሌም፣ ንሣለማ ለመድኃኒትነ፣ በትፍሥሕት፣ ተቀበልዋ ለታቦት፣ እስመ ዋካ ይእቲ ወብርሃን

ምልጣን ንሳለማ ለመድኃኒትነ በትፍሥሕት ተቀበልዋ ለታቦት እስመ ዋካ ይእቲ ወብርሃን
ምዕዋድ እስመ ዋካ ይእቲ ወብርሃን ዋካ ይእቲ ወብርሃን
ትርጉም
ቅድመ ዓለም የነበረ አሁንም ዓለምን አሳልፎ የሚኖረውን የእግዚአብሔርን መንገድ አሳዩን መድኃኒታችን የሆነችውን የርሱን ጎዳና እንከተላት እርሷ ብርሃን ናትና

በምዕራብ

ምስባክ መዝ ፱፥፲፩
ዘምሩ ለእግዚአብሔር ዘየኀድር ውስተ ጽዮን፣
ወንግርዎሙ ለአሕዛብ ምግባሮ ።
እስመ ተዘከረ ዘይትኃሠሥ ደሞሙ
ትርጉም
በጽዮን ለሚኖር ለእግዚአብሔር ዘምሩ፥ በአሕዛብም መካከል አደራረጉን ንገሩ፤
ደማቸውን የሚመራመር እርሱ አስቦአልና፥ የድሆችንም ጩኸት አልረሳምና።

ወንጌል ዘማቴዎስ ማቴ ፳፩፥፩፡፲፯

አቡን ሰመያ አብርሃም

ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፣ ሃሌ ሃሌ ሉያ፣ ሃሌ ሃሌ ሉያ፣ሰመያ አብርሃም፣ ወይቤላ፣ ዛቲ ዕለት በዓለ እግዚአብሔር፣ ንፍሑ ቀርነ ፣በዕለተ ሠርቅ፣ በዕምርት ዕለት፣ በዓልነ፣ሶበ ተዘከርናሃ ለጽዮን ሶበ ተዘከርናሃ ለጽዮን ሶበ ተዘከርናሃ ለጽዮን
ትርጉም
ቅድመ ዓለም የነበረ አሁንም ዓለምን አሳልፎ የሚኖረውን
አብርሃም ጠራት እንዲህም አለ ይህች የእግዚአብሔር በዓል ናት መድኃኒታችን የሆነችውን እንሳለማት ቀርነ ምስዋዑን ለምስጋና አዘጋጁ ጽዮንን ባሰብናት ጊዜ

ምልጣን ንፍሑ ቀርነ ፣በዕለተ ሠርቅ፣ በዕምርት ዕለት፣ በዓልነ፣ሶበ ተዘከርናሃ ለጽዮን

ምዕዋድ ሶበ ተዘከርናሃ ለጽዮን ሶበ ተዘከርናሃ ለጽዮን ሶበ ተዘከርናሃ ለጽዮን

በደቡብ

ምስባክ መዝ.፰፥፪

“እምአፈ ደቂቅ ወሕፃናት አስተዳሎከ ስብሓተ፡፡
በእንተ ጸላዒ፡፡ ከመ ትንሥቶ ለጸላዒ ወለገፋዒ፡፡”
ትርጉም
“ከሕፃናትና ከሚጠቡ ልጆች አፍ ምስጋናን አዘጋጀህ ስለ ጠላትህ፥ ጠላትንና ቂመኛን ለማጥፋት።”

ወንጌል ማር ፲፩፥፩፡፲፩

አቡን ወትቤ ጽዮን

ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፣ ሃሌ ሃሌ ሉያ፣ ሃሌ ሃሌ ሉያ፣ወትቤ ጽዮን፣ አርኅው ሊተ አናቅጸ ፣ይባኡ ሕዝብ ብዙኃን፣ ወያዕትቱ፣ ዕብነ እምፍኖት፣ ለንጉሥ ለወልደ ዳዊት፣ ንጉሦሙ ለእስራኤል ውእቱ፣ ይብሉ ሆሣዕና በአርያም

ምልጣን ወያዕትቱ፣ ዕብነ እምፍኖት፣ ለንጉሥ ለወልደ ዳዊት፣ ንጉሦሙ ለእስራኤል ውእቱ፣ ይብሉ ሆሣዕና በአርያም
ትርጉም
ቅድመ ዓለም የነበረ አሁንም ዓለምን አሳልፎ የሚኖረውን
ጽዮን እንዲህ አለች በሩን ክፈቱ አለች ከመንገድ ዲንጋዩን ያንከባሉት ንጉሥ ለሆነው ለዳዊት ልጅ የእስራኤል ንጉሥ እርሱ ነው በዓለም ሁሉ መድኃኒት አቤቱ አድን ይላሉ

ምዕዋድ ይብሉ ሆሣዕና በአርያም ይብሉ ሆሣዕና በአርያም

በምሥራቅ

ምስባክ መዝ ፵፱፥፩

እምሥራቀ ፀሐይ እስከነ ዓረብ ይትአኰት ስሙ ለእግዚአብሔር ልዑል እግዚአብሔር መልዕልተ ኵሉ አሕዛብ።
ትርጉም
“የአማልክት አምላክ እግዚአብሔር ተናገረ፥ ከፀሓይም መውጫ ጀምሮ እስከ መግቢያዋ ድረስ ምድርን ጠራት።”

ወንጌል ሉቃ ፲፱፥፳፰

አቡን ባርኮ ያዕቆብ

ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ፣ሃሌ ሃሌ ሉያ ፣ሃሌ ሃሌ ሉያ፣
ባረኮ ያዕቆብ፣ ለይሁዳ ወልዱ ወይቤሎ፣ሀሎ ንጉሥ ዘይወጽ እምኔከ ፣ዘየሐጽብ ፣በወይን ልብሶ፣ወበደመ ፣አስካል ሰንዱኖ ፣ንጉሦሙ ለእስራኤል ውእቱ ፣ይብሉ ሆሣዕና በአርያም

ምልጣን ዘየሐጽብ ፣በወይን ልብሶ፣ወበደመ ፣አስካል ሰንዱኖ ፣ንጉሦሙ ለእስራኤል ውእቱ፣ይብሉ ሆሣዕና በአርያም
ምዕዋድ ይብሉ ሆሣዕና በአርያም ይብሉ ሆሣዕና በአርያም
ትርጉም
ቅድመ ዓለም የነበረ አሁንም ዓለምን አሳልፎ የሚኖረውን
ያዕቆብ ልጁን ያዕቆብን ባረከው እንዲህም አለው ካንተ የሚወለድ የሚወጣ ንጉሥ አለ ልብሱን የሚያጥብ መጎናጸፊያውንም በደም የሚያጥብ ይህ የእስራኤል ንጉሥ ነው ይላሉ አቤቱ አሁን አድን

በሰሜን

ምስባክ መዝ.፹÷፫
ንፍሑ ቀርነ በዕለተ ሠርቅ
በእምርት ዕለት በዓልነ
እስመ ሥርዓቱ ለእስራኤል ውእቱ
ትርጉም
“ለእስራኤል ሥርዓቱ ነውና፥ የያዕቆብም አምላክ ፍርድ።”

ወንጌል ዮሐ ፲፪፥፲፪፡፲፱

አቡን ባኡ ውስተ ሀገር
ሃሌ ሃሌ ሉያ ባኡ ውስተ ሀገር ወበዊአክሙ ትረክቡ ዕዋላ አድግ እሱረ ፍትህዎ ወአምጽእዎ ሊተ።
ምልጣን ፍትህዎ ወአምጽእዎ ሊተ።ፍትህዎ ወአምጽእዎ ሊተ።
ትርጉም
ቅድመ ዓለም የነበረ አሁንም ዓለምን አሳልፎ የሚኖረውን
ወደ አንዲት ሀገር ግቡ ገብታችሁም የታሰረ አህያ ታገኛላችሁ ፈታችሁ አምጡልኝ

ምዕዋድ ፍትህዎ ወአምጽእዎ ሊተ ፍትህዎ ወአምጽእዎ ሊተ።

ካህናት ወደቤተ መቅደስ ሲመለሱ

አቡን
ሃሌ ሉያ አልጺቆ ኢየሱስ ኢየሩሳሌም ርእያ ለሀገር፤ ወይቤላ ሶበ ተአምሪ ጽዮን ነዋ ንጉሥኪ በጽሐ ብርሃነኪ ዮም ሰላምኪ።

ምልጣን ወይቤላ ሶበ ተአምሪ ጽዮን ነዋ ንጉሥኪ በጽሐ ብርሃነኪ ዮም ሰላምኪ በሕዝብኪ ዮም ሰላምኪ ይትሐፈሩ ጸላእትኪ ዮም ሰላምኪ፤ሰላምኪ ሰላምኪ ዮም ሰላምኪ
ትርጉም
ቅድመ ዓለም የነበረ አሁንም ዓለምን አሳልፎ የሚኖረውን
ኢየሱስ ክርስቶስ ኢየሩሳሌም በደረሰ ጊዜ ሀገሪቱን አያትና አለቀሰላት ኢየሩሳሌም ሆይ ብታውቂ ሰላምሽ ዛሬ ነበረ ብርሃንሽ ደርሶ ነበረ አላት

ዲ/ን አቤል (ፍቅረ አብ)
ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን Tube
https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw

#subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ እና ይማሩ👆👆👆
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
💛 @seratebtkrstian    💚
💛 @seratebtkrstian    💚
💛 @seratebtkrstian    💚
💙💙💙💙💙💙💙💙💙
🙏join👍
ለጥያቄ ለአስተያየት 👇
@Men_Lerdawobot
#ሼርርርርርርርርርርር

2 months, 1 week ago

📔መጽሐፈ ሄኖክ📔

2 months, 1 week ago

https://www.youtube.com/live/_yCr71DoVVE?si=0EH8UKaf_WxD_9AV

YouTube

🌹እንኳን ለቅድስት ኪዳነምሕረት ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ🤲

#orthodox #ethiopia #natanin #tewodros\_yosef #አቤል #mahtot\_tube

ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube
2 months, 2 weeks ago

#ጥያቄ ✞✞✞
==========

➲ ክርስትና ወደ ኢትዮጵያ የገባው በስንት ዓ.ም ነው?

--------------------------------------------------------

We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 1 week ago

The first Telecom operator in Ethiopia https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 month, 2 weeks ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 month ago