The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 2 days, 16 hours ago
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 3 weeks, 2 days ago
◉ Welcome to the 433 Films
Best Place To Find All Movies..
🤞For Promo - @Abusheymc
☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 8 months, 3 weeks ago
⑤Power Supply Unit
〰〰〰〰〰〰〰〰
❖Power supply unit የኮምፒውተሩ የሃይል አቅርቦት ክፍል ሲሆን ከግርግዳ ወይንም ከኤሌክትሪክ ማከፋፈያ የሚቀበለውን ኤሌክትሪክ ለኮምፒውተሩ በሚመጥን የኤሌክትሪክ መጠን እና አቅርቦት ለክቶ እና መጥኖ ወደ ኮምፒውተሩ ክፍሎች የሚያዳርስ የኮምፒውተር ቁልፍ ክፍል ነው፡፡
══════════════
ይ?ላ?ሉን??? share?
Join our channel
══════════════
ይ?ላ?ሉን?*?*? share?**
Join our channel
Local send
ማንኛውንም file እንደፈለጋችሁ
⚫ከስልክ ወደ ኮምፒውተር
⚫ከኮምፒውተር ወደ ስልክ
⚫ከስልክ ወደ Ipad ወይም Tab
⚫ከAndroid ወደ Iphone
⚫ከIphone ወደ Android
መላክ ከፈለጋችሁ ይህን አፕሊኬሽን ተጠቀሙ።
? Play store link
https://play.google.com/store/apps/details?id=org.localsend.localsend_app
? App Store Link
https://apps.apple.com/us/app/localsend/id1661733229
? Computer setup
**Grade 7 CTE Ppt (2017 E.C Updated)
▲ From Unit 1 through Unit 8 (Full)
● Prepared by: Reshad Muzemil
══════════════**
ተማሪነት
◉ ያለንበት ቦታ፣ ያለንበት ሁኔታ ምንም ይሁን ለተስፋ-ቢስነት ምክንያት ሊሆን አይችልም!!
● ለተስፋ-ቢስነታችን ምክንያት ሊሆን የሚችል ነገር ካለም የኛ ድክመትና ራሱ “ተስፋ-ቢስነታችን” ብቻ ነው!!
ውድ ተማሪዎች
➤ ❝ እኔ ባነብም አይገባኝም ❞
➤ ❝ እኔ ሒሳብ አልችልም ❞
➤ ❝ እኔን እንግሊዝኛ ይከብደኛል ❞
➤ ❝ መማር የኔ እጣ-ፋንታ አይደለም ❞
➚እንዲህ በሚሉ የደካሞችና የቀሽሞች አስተሳሰብ ውስጣችን ከሞላነው፤ በርግጥም ሁሉም ነገር ይከብደናል። ነገር ግን ከፊት ለፊታችን ያለውን ችግር በመጋፈጥ፣ ድክመታችንን ሊሸፍንልን የሚችል ስራ በመስራት፣ ይከብዱናል ያልናቸውን ትምህርቶች ቆራጥነት በተሞላበትና ቀጣይነት ባለው ጥረት የምንችለውን ያህል በማንበብ ስንፍናችንን መበቀል እንችላለን!
● ተማሪዎች አንድ ነገር እወቁ፦ እናንተ የማትችሉት የትምህርት አይነት ምንም የለም። እናንተ መስራት የማትችሉት ምንም አይነት ስራ የለም። እናንተ መድረስ ማትችሉበት ምንም አይነት ቦታ የለም።
➻ እናተ ዘንድ የሌለ ጉብዝና ሌላ ቦታ ሊኖር አይችልም!
➻ እናተ ዘንድ የሌለ መልካም ስብዕና ሌላ ቦታ መኖሩ የማይታመን ነው።
ወንድሞቼና እህቶቼ ተማሪነት ነገሮችን ሁሉ ለይተን የምናውቅበት ሽልማት ነው!
ተማሪነት የስኬትን መንገድ የሚያቅጣጨን ኮምፓስ ነው!!
ተማሪነት እራሳችን፣ ቤተሰባችንን፣ ማህበረሰቡን ብሎም ሀገራችንን ልንረዳበት የተሰጠን ስጦታ ነው!!
ተማሪነት በአላህ ፍቃድ ከችግር የምንወጣበት መሰላል ነው!!
ተማሪነት ድጋፍ የሚሹትን የምንደግፍበት ኃይል ነው!!
ተማሪነት መጥፎ ነገሮችን የሚያጠፋ መሣሪያ ነው።
ነገር ግን ከላይ ያልናቸውን ሽልማቶች ልንሸለም የምንችለው ጊዜያችንን በአግባቡ ስንጠቀምና በወደቅን ወይም በተሸነፍን ጊዜ ተስፋ ሳንቆርጥ ጥረታችንን ስንቀጥል ነው።
ያሳደገንን ማህበረሰብ እንዲሁም ተንከባክባ የጠበቀችንን ሐገር ለመርዳት መፍትሄው ተማሪነት ብቻ ነው።
እኛ የሰው ልጆች፦
◆ ከመታገል ይልቅ ለመሸነፍ ቅርብ...
◆ወድቆ ከመነሳት ይልቅ እዛው ለመቅረት...
◆ ደጋግሞ ከመሞከር ይልቅ ቶሎ ተስፋ ለመቁረጥ ቅርብ ነን።
➊ ዛሬ እኛ ለመብራት የምንጠቀመውን አምፖል የፈጠረው ሰውዬ አንድ ሺህ (1,000) ጊዜ ሞክሮ ነው በአንድ ሺህ አንደኛው (1,001) ነው የተሳካለት። ይህን ሁሉ ጊዜ ሙከራ ባያደርግ ኖሮ እኛ ዛሬ የምናበራው ነገር ባልኖረን ነበር!!
➋ ገናናው ሳይንቲስት አልበርት አንስታይን ምንስትሪን (8ኛ ክፍልን) 8/9 ደጋግሞ ከወደቀ በኋላ ነው ተሳክቶለት ለዓለም ብዙ ፈጠራዎችን ያበረከተው።
ወንድምና እህቶቼ፦
ሳይታገል፣ ሳይለፋ፣ መስዋዕትነት ሳይከፍል ስኬትን የሚጎናፀፍ የለም!!
ደጋግሞ ወድቆ፣ ደጋግሞ ሳይነሳ ከፍ ብሎ የሚበር የለም።
⭕️ ቱርኮች ❝ከፈለክ ህይወትህን እጣ እንጂ ተስፋ እንዳታጣ❞ ይላሉ። አዎ ተስፋ ከቆረጥን ይችህ ዓለም ለኛ ቦታ አይኖራትም። ስለዚህ ውድ ተማሪዎች ውስጣችሁ ላይ ያለውን “አይሳካልኝም” የሚለውን ፍርሃታችሁን ጠንክሮ በማንበብ በስኬት ቀይሩት። ደግሞም ነገሮችን በመቀየር ከአናንተ የተሻለ ብቃትና ክህሎት ያለው አካል ፈፅሞ የለም!!
◉ እናም በዚህ ብቃታችሁና ክህሎታችሁ ተጠቀሙበት። ለስንፍናችሁ ማንንም ተወቃሽ አታድርጉ፤ ምክንያትም አትደርድሩ!!
✍️ በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል
══════════════
ይ?ላ?ሉን?*?*? share?**
Join our channel
Telegram
Grade 1-4 Info & Materials
ከ1ኛ እስከ 4ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች ➤ በተለያቱ ትምህርት ቤቶች የተዘጋጁ መልመጃዎችን ➤ የፈተና ጊዜ ስቀርብ የአጠናን ስልትና ጭንቀትን ለማስወገድ የሚረዱ ጥቆማዎችን ➤ Computer Basic Skills እና የመሳሰሉትን እንለቃለን Founder: Reshad Muzemil For more info: t.me/ReshadMuzemil
The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 2 days, 16 hours ago
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 3 weeks, 2 days ago
◉ Welcome to the 433 Films
Best Place To Find All Movies..
🤞For Promo - @Abusheymc
☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 8 months, 3 weeks ago