Unlock a World of Free Content: Books, Music, Videos & More Await!

Wolkite University Students' Union

Description
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት
"Our Reward Is a Student's Happiness!!!"

TELEGRAM
@WkUSU

FACEBOOK_PAGE
www.fb.com/WKUStsU

EMAIL
student.union@wku.edu.et

WEBSITE
https://wkusu.com
Advertising
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 weeks ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 2 weeks, 1 day ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 1 month, 3 weeks ago

1 month, 2 weeks ago
ሰላም ውድ የዩኒቨርሲቲያችን ተማሪዎች እንደምን ቆይታችኋል? …

ሰላም ውድ የዩኒቨርሲቲያችን ተማሪዎች እንደምን ቆይታችኋል? ህብረታችን እየሰራቸው ላሉ ከዚህም በኋላ ለሚሰራቸው ስራዎች የእናንተ ድጋፍ ዋጋው በእጅጉ የላቀ እንደሆነ እናምናለን። ለዚህም እጅግ አድርገን እናመሰግናለን።በሚቀጥሉት ጊዜያትም ህብረቱ ይበልጥ ከተማሪዎች ጋር ያለውን መስተጋብር ጤናማ እና የጠነከረ እንዲሆን ይፈልጋል።
በመሆኑም በያላችሁበት ሆናችሁ ለሚገጥማችሁ ችግርም ይሁን፣ለሚኖራችሁ ማንኛውም አይነት ጥቆማ እዚህ በተያያዙ የስልክ ቁጥሮች ወደ ሚመለከተው ዘርፍ ብታደርሱን ምስጋናችን የላቀ ነው። የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ሕብረት
"OUR REWARD IS STUDENTS' HAPPINESS!!!"የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ከእኛ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም
👉* የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት*ፌስቡክ     👉* የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረትድህረ-ገፅ👉 የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረትለየትኛውም *አስተያየት እና ጥያቄ
ቴሌግራም ቦት
👉* @WKUSU_bot *ለአብሮነቶ ከልብ እናመሰግናለን🙏

1 month, 2 weeks ago
[#የሳምንቱ\_ተጠባቂ\_ጨዋታ](?q=%23%E1%8B%A8%E1%88%B3%E1%88%9D%E1%8A%95%E1%89%B1_%E1%89%B0%E1%8C%A0%E1%89%A3%E1%89%82_%E1%8C%A8%E1%8B%8B%E1%89%B3)

#የሳምንቱ_ተጠባቂ_ጨዋታ
#PREMIER_LEAGUE
CHEALSEA VS MAN UTD                  🕔 04:15 LT    *💰መግቢያ:- 5ብር* ብቻ

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
➭ ሀሙስ ከጥዋቱ 04:00 ሰዓት ጀምሮ መግቢያ ትኬት መሸጥ ይጀመራል::
አድራሻ:- በወ/ዩ/ተ/ህ መረጃና ህዝብ ግንኙነት ዘርፍ ቢሮ (LTH-124 አጠገብ)

ማሳሰቢያ :- የትላንቱን ጨዋታ በመብራት ብልሽት ምክንያት መታየት ባለመቻሉ ይቅርታ እየጠየቅን ትኬት ገዝታችሁ የነበራችሁ በዛሬውን ጨዋታ መጠቀም እንደምትችሉ  እያሳወቅን ማየት የማትፈልጉ ከገዛችሁበት ማለትም PR ብራችሁን መውሰድ እንደምትችሉ እናሳውቃለን።

➭ ወደ ስቴድየም በሚመጡበት ሰዓት ትኬት መያዝዎን እንዳይረሱ:: ትኬት ይዞ ያልመጣ ተማሪ የማናስተግድ መሆኑ እናሳውቃለን::

➭ ትኬት ያልገዛችሁ ተማሪዎች ወንድ ተማሪዎች ብሎክ 211 እና ብሎክ 218 ማየት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን::

➭  ጨዋታዎች በሚታዩበት ሰዓት በህብረቱ አባላት የሚተላለፉ መመሪያዎች ተግባራዊ እንድታደርጉ እየጠየቅን ይህ የማይሆን ከሆነ ጨዋታዎችን ለማቋረጥ የምንገደድ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ሕብረት ስፖርት እና መዝናኛ ዘርፍ
"OUR REWARD IS STUDENTS' HAPPINESS!!!"የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ከእኛ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም
👉* የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት*ፌስቡክ     👉* የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረትድህረ-ገፅ👉 የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረትለየትኛውም *አስተያየት እና ጥያቄ
ቴሌግራም ቦት
👉* @WKUSU_bot *ለአብሮነቶ ከልብ እናመሰግናለን🙏

1 month, 2 weeks ago
1 month, 3 weeks ago
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት በጎ አድራጎት …

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት በጎ አድራጎት ዘርፍ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረውን የሲኒማ ምሽት በእለተ ቅዳሜ አሰናድቶ እናንተን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል ።

ትኬቱ በወ/ዩ/ተ/ህ መረጃና ህዝብ ግንኙነት ቢሮ (LTH-124 አጠገብ ) በመሸጥ ላይ ሲሆን  ሁሉም ገቢው በግቢያችን ውስጥ የሚገኙ የመመረቂያ ሱፍ ማሰራት የማይችሉ ተማሪዎችን ለመደገፍ ይውላል።

የእለተ ቅዳሜ ምሽት ለማስዋብ የተዘጋጀውን ፊልም በሰአቱ በመገኘት እንድትታደሙ በተጨማሪም የበጎ ተግባሩ ተካፋይ እንድትሆኑ በትህትና እንጠይቃለን።

=>ቀን: ቅዳሜ 21/07/2016 ዓ/ም
=>የሚጀምርበት ሰዓት: ከምሽቱ 01:15
=>የሚታይበት ቦታ፡ በLTH-126

ማሳሰቢያ፡- አርፍዶ የተገኘ ተማሪ ለሚደርስበት የቦታ ማጣት ተጠያቂ አንሆንም።

''ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው''

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ሕብረት በጎ አድራጎት ዘርፍ
"OUR REWARD IS STUDENTS HAPPINESS"

የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ከእኛ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም
👉* የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት*ፌስቡክ     👉* የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት*ድህረ-ገፅ   👉* የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት*ለየትኛውም አስተያየት እና ጥያቄ
ቴሌግራም ቦት
👉* @WKUSU_bot *ለአብሮነቶ ከልብ እናመሰግናለን🙏

1 month, 3 weeks ago
Wolkite University Students' Union
1 month, 3 weeks ago
**እንኳን ደስ አላችሁ** ***🥳***

እንኳን ደስ አላችሁ 🥳

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ AMS project innovation Fund አሸናፊ ሆነ!።

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የምግብ ምህንድስና ሂደት የትምህርት ክፍል መምህርትና ተመራማሪ የሆኑት ዶክተር ሔለን ወልደሚካኤል Improving Enset ( False Banana) Processing and Value Chain for Small Holder Farmers  በሚል ርዕስ ባቀረቡት የፈጠራ  ስራ ውጤት ከ 300 ተወዳዳሪዎች መካከል ዩኒቨርሲቲው የመጨረሻ አስር (10) ተሸላሚዎች ውስጥ በመግባቱ   የስራው ውጤት  ወደማህበረሰቡ ተደራሽ እንዲሆን የሚያግዝ  የብር 2,725,502** (ሁለት ሚሊዮን  ሰባት መቶ ሃያ አምስት ሺህ አምስት መቶ ሁለት ብር ) አሸናፊ ሆኗል፡፡

ሽልማቱን  የዩኒቨርስቲያችን የምርምር ፣የማህበረሰብ አገልግሎት እና የቴክኖሎጂ ሽግግር ምክትል  ፕሬዝዳንት  የሆኑት ዶክተር ዮሐንስ ገብሩ ተቀብለዋል፡፡

በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ!!

**የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት             
"OUR REWARD IS STUDENT'S HAPPINESS!!!"

የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ከእኛ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ!
Facebook 👉  Wolkite University Students Union
Telegram 👉   @WkUSU
Website    👉**   https://wkusu.com

ለየትኛውም አስተያየት እና ጥያቄ👇
EMAIL
student.union@wku.edu.et
ለአብሮነቶ ከልብ እናመሰግናለን🙏

2 months ago

ማስታወቂያ

ሰላም እንደምን ቆያችሁ?

ባለፈው ሳምንት በሰጠናችሁ ጥቆማ መሰረት የ 'Diversity of colours day' የፊታችን ቅዳሜ 14/07/2016 ለማክበር እንዳቀድን አሳውቀናችሁ ነበር። በመሆኑም ለፕሮግራሙ ፈቃድ ስላገኘን ማክበር የምትፈልጉ ውድ የግቢያችን ተመራቂ ተማሪዎች እንደ ባለፈው አይነት እጥረት እንዳይገጥመን ስማችሁ፣የቲሸርት size እንዲሁም ቀብድ አንድ አንድ መቶ ብር በተዋካያችሁ በኩል እስከ ዛሬ ማለትም ረቡእ ምሽት 4:00 ድረስ እንድታደርሱን በትህትና እንጠይቃለን።

ማሳሰቢያ

የተጠቀሱ መስፈርቶችን ሳማታሟሉ በቀራችሁ ተማሪዎች ዘግይተው የሚመጡ ጥያቄዎችን የማናስተናግድ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን።

ለተጨማሪ መረጃ:

ሬጂስትራር ህንፃ አንደኛ ፎቅ ላይ የሚገኘው የ Gc President ቢሮ በአካል መምጣት ትችላላችሁ።ወይም

+251985110759(ፍሬ)፣
+251933187759(ብስሬ) አሊያም
+251919450041 (ኻሊድ)
መደወል ትችላላችሁ።

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የ 2016 ተመራቂ ተማሪዎች ኮሚቴ።

**የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት             
"OUR REWARD IS STUDENT'S HAPPINESS!!!"

የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ከእኛ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ!
Facebook 👉  Wolkite University Students Union
Telegram 👉   @WkUSU
Website    👉**   https://wkusu.com

ለየትኛውም አስተያየት እና ጥያቄ👇
EMAIL
student.union@wku.edu.et
ለአብሮነቶ ከልብ እናመሰግናለን🙏

2 months ago

Placed to Pre-Engineering 2016 E C

2 months ago

Placed to Other Natural Science 2016 E.C

2 months ago
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 weeks ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 2 weeks, 1 day ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 1 month, 3 weeks ago