Why Pay for Entertainment? Access Thousands of Free Downloads Now!

LUCY DINKINESH ETHIOPIA

Description
እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 months ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 4 days, 15 hours ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 1 month ago

1 month ago

የዛሬውን ኢትዮ 360 ዛሬ ምን አለ ፕሮግራም ለዚ ሊነክ ይከታተሉ*👇*👇*👇*👇*👇*👇*👇*👇****

➡️**በዘላቂነት ሁሌም ሳይዘጋ ለመከታተል ከታች ያለው RUMBLE ሊንክ SUBSCRIBE አድርጋችሁ ተከታተሉ

YOUTUBE*👇*👇https://youtube.com/live/9cBSHHyH31g TWITTER*👇*👇**
https://twitter.com/HabtamuAyalew21/status/1771952854368243791?t=p7yeY-X3iaJr260juQWxuw&s=19

🟥RUMBLE👇👇
https://rumble.com/v4l8yjz-ethio-360-zare-min-ale-sun-march-25-2024.html

YouTube

Ethio 360 Zare Min Ale ሽመልስ አብዲሳ በአዲስ አበባ ላይ ያወጀው ግልጽ ጦርነትና የአማራ ህዝብ አስገራሚ ድል! Sun March 25, 2024

**የዛሬውን ኢትዮ 360 ዛሬ ምን አለ ፕሮግራም ለዚ ሊነክ ይከታተሉ*******👇**********👇**********👇**********👇**********👇**********👇**********👇**********👇*****
1 month ago
LUCY DINKINESH ETHIOPIA
1 month ago
LUCY DINKINESH ETHIOPIA
1 month, 1 week ago
[**#የባንዳ**](?q=%23%E1%8B%A8%E1%89%A3%E1%8A%95%E1%8B%B3) **መጨረሻው ነው ..***‼️******‼️*****

#የባንዳ መጨረሻው ነው ..‼️*‼️***

በደባይ ጥላትግን (ቁይ) የአማራ ህዝብ ጨፍጫፊውንና የአማራን ህፃን ደፋሪውን ኦነግ መከላከያ #አቅጣጫ_በመስጠት ፋኖ ወዳለበት ቦታ መንገድ የመራው በፎቶ የሚታየው ብርሀኔ የሚባል የሚሊሻ ባንዳ #ተቀንድሿል:: 

ባለፈው ሳምንት የእነብሴ ሳርምድር ወረዳ ሚሊሻ ጽ/ቤት ሃላፊ በተወሰደበት እርምጃ እስከወዲያኛው ተሸኝቷል።

ባንዳን የማጽዳት ኦፕሬሽን #ተጠናክሮ ይቀጥላል‼️

(የመረጃ ምንጭ:- ስዮም ይዘንጋው ድንቁ)

ጠላትማ ምንጊዜም ጠላት ነው አስቀድሞ መግደል #አሾክሿኪውን ነው

ሉሲ ድንቅነሽ ኢትዮጵያ
//
" #ይህን_ሰዉ_በላ_ስርአት_የሚደግፍ_እና#በየትኛውም_መንገድ_ለዚህ ሰይጣን #መንግስት_የሚሰራ ሰው እና የሚያገለግል ወታደር አፈር ትቢያ ይሁን‼️" ብፁዕ አቡነ ሉቃስ
// ወጥር ጀግናዬ*💪*💪*🔥 *ትግሉ እስከ ቀራኒዮ ነው‼️*‼️*🔥* *እየጋለ የሚሄድ እንጂ ሚቀዝቀዝ ትግል አልተጀመረም*🔥*🔥* YOUTUBE**👇*https://youtu.be/3M6b3Ab7_QQ?si

1 month, 1 week ago

የዛሬውን ኢትዮ 360 ዛሬ ምን አለ ፕሮግራም ለዚ ሊነክ ይከታተሉ*👇*👇*👇*👇*👇*👇*👇*👇****

➡️**በዘላቂነት ሁሌም ሳይዘጋ ለመከታተል ከታች ያለው RUMBLE ሊንክ SUBSCRIBE አድርጋችሁ ተከታተሉ

YOUTUBE*👇*👇https://www.youtube.com/watch?v=dvTSylU_1FQ TWITTER*👇*👇**
https://twitter.com/HabtamuAyalew21/status/1769411002398122448?t=Zq6_6IX67b7u91yqRLb3eA&s=19

RUMBLE👇👇
https://rumble.com/v4jtmsl-ethio-360-zare-min-ale-sun-march-17-2024.html

YouTube

Ethio 360 Zare Min Ale የዝግ ሸንጎው ጥብቅ ምስጢር እና ከፒያሳ መፍረስ በስተጀርባ! Sun March 17, 2024

1 month, 1 week ago
**የአብይ አህመድ አገዛዝ አዲስ ሴራ! ..***‼️******‼️*****

የአብይ አህመድ አገዛዝ አዲስ ሴራ! ..‼️*‼️***

ይህ አገዛዝ ሕዝብን ከሕዝብ ለማጋጨት የማይፈነቅለው ድንጋይ የለም። በቀጣይ ቀናት ከሰቆጣ እስከ መቀሌ የተዘረጋ ጦርነት የሚያማዝዝ ቡድን አዋቅሯል። ይህ ቡድን ለዓላማው መሳካት ከሰው ኃይል እስከ ከፍተኛ በጀት መድቧል።

የቡድኑ ዓላማ እና እቅድ የአማራና የትግራይን ሕዝብ ማቃበት ቢሆንም ከአሁን በኋላ በትግራይ እና አማራ መካከል ያለው ችግር ማባባስ የሚቻለው ወቅታዊን፤ ሁለቱን ሕዝቦች ባለባቸው የመጥፋት አደጋ ላይ ተመርኩዞ መሆን ያለበት ስለሆነ ማንም የገጠር ቀበሌ አራዳ መቶ ሁለቱን ህዝቦች መካከል ጦርነት አስከፍታለው ብሎ በሰቆጣ ከተማ መቀመጫውን ያደረገው እና ከበላይ አካል ትዕዛዝ እየተጠባበቀ የተቀመጠ ቡድን ፋኖን ከማስታጠቅ የዘለለ ፋይዳ እንደማይኖረው ለማሳሰብ እንወዳለን።

አንዳንዶችን አቃቢ ሕግ አድርገህ ወይም ኃይሌ ብለህ ስም ሰጠህ ሞባይል ቤት ብትከፍት ወይም በየስርቻው እና በአቃቢ ህግ ቢሮ ውስጥ ስብሰባ ብታስደርጋቸው ወይም ሰሚት ላይ ቤት ገዝተህ ብትሰጥ ወይም ከጀነራሎች ጋር ዝምድና ያላቸውን ግን ቅርርብ የሌላቸውን መልምለህ ለእከሌ ነው እያልክ መረጃ ስራ ለመስራት ብታስብ እራሱ አይሳካልህም፤ ምክንያቱም እኛ አማሮች ነን።

በተጨማሪ ክፍለ ከተማ ለክፍለ ከተማ እየዞርክ ብትሰበሰብም አታመልጠንም። ምክንያቱም የዚህ ዘመን መረጃ አነፍናፊዎቹና የተግባር አማራዎች ነን።

አንበርብር!

ሉሲ ድንቅነሽ ኢትዮጵያ
//
" #ይህን_ሰዉ_በላ_ስርአት_የሚደግፍ_እና#በየትኛውም_መንገድ_ለዚህ ሰይጣን #መንግስት_የሚሰራ ሰው እና የሚያገለግል ወታደር አፈር ትቢያ ይሁን‼️" ብፁዕ አቡነ ሉቃስ
// ወጥር ጀግናዬ*💪*💪*🔥 *ትግሉ እስከ ቀራኒዮ ነው‼️*‼️*🔥* *እየጋለ የሚሄድ እንጂ ሚቀዝቀዝ ትግል አልተጀመረም*🔥*🔥* YOUTUBE**👇*https://youtu.be/3M6b3Ab7_QQ?si

1 month, 2 weeks ago
LUCY DINKINESH ETHIOPIA
1 month, 2 weeks ago
**የህዳሴ ግድብ ከመቼ ጀምሮ ነው አማራ …

የህዳሴ ግድብ ከመቼ ጀምሮ ነው አማራ ክልል የሚገነባው ? ..‼️*‼️***

ለማስታወስ ያህል ግድቡ ቤኒሻንጉል ክልል ደራሼ እንጂ አማራ ክልል እንዳልሆነ ግልፅ ነው ።

እንደሚታወቀው በቅርቡ አራት ታታ ሙሉ የደቡብ ልጆችን በህዳሴ ግድብ ስራ አሳበው ስብስበው ወደ ቤንሻንጉል ክልል ሳይሆን አማራ ክልል ጦላይ የጦር ማሰልጠኛ ሊያስገቡዋቸው ሲሉ በነበልባሉ ፋኖ ተይዘው በዝህን ሰለት እንክብካቤ እየተደረገላቸው እንዳለ ከላይ ቀደም ብለው በተለጠፉት ተንቀሳቃሽ ምስሎች ምስክር ናቸው ። መንግስትም ይህንን ሽንፈቱን ለመደበቅ ለህዳሴ ግድብ ስራ የሚሄዱትን ፋኖ አገተ ብሎ የሚከሰውን ኤልያስ መሰረት መንግስት በፈለገ ጊዜ እንደፈለገ ሊፅፈው የሚችለውን ደብዳቤ ለጥፎ የመንግስትን ሀሳብ ደግፎ ፋኖን በመክሰስ ላይ ይገኛል ።

የታጠቁ ሀይሎች እንጂ አንድም ጊዜ ፋኖ ሲል የማይደመጠው ኤልያስ መሰረት የሚባል በሚዘናዊ ታከቲክ እና ማለያ የሚጫወት አንዳንዴ በህዝብ ተቀባይነት ለማግኘት መንግስትን በማይጎዳ መንገድ ጎሽም የሚያደርጉ ፅሁፎችን በመለጠፍ ነገር ግን የመንግስት ኮር በመሰረታዊ አካሄድ እና ፀረ አማራዊ እሳቤ እና ዘመቻው ላይ ተቃውሞ እንደሌለው ፅሁፎቹ ያስረዳሉ ። ዋንኛ ታክቲኩ የፋሽስቱ መንግስት እንዲገረሰስ ሳይሆን የመንግሥት መስሪያቤቶችን የአሰራር ክፍተት በመጠቆም የፋሽስቱ መንግስት ክፍተቱን አስተካክሎ ይበልጥ እንዲጠናከር እና እንዲቀጥል ፍላጐት ያለው መሆኑ ግልፅ ነው።

1 month, 2 weeks ago
**የዛሬ** **አሻራህ ለትውልድ ሲተላለፍ ..***‼️******‼️***

የዛሬ አሻራህ ለትውልድ ሲተላለፍ ..‼️*‼️*

በድኑ ብአዴን + ብአዴን + ባንዳ የህይወት ታሪክ ባጭሩ**

1 month, 3 weeks ago
[**#ሰበር\_የድል**](?q=%23%E1%88%B0%E1%89%A0%E1%88%AD_%E1%8B%A8%E1%8B%B5%E1%88%8D) **ዜና ደቡብ ወሎ | ጃማ …

#ሰበር_የድል ዜና ደቡብ ወሎ | ጃማ ወረዳ አርሴማ ..‼️*‼️**
በትላንትናው ዕለት 27/06/2016 በደቡብ ወሎ ዞን በጃማ ወረዳ ልዩ ቦታ አርሴማ በሚባል አካባቢ ትናንት ማክሰኞ የካቲት 26 ሲደረክ በነበረው የጨበጣ ውጊያ  ባናብስቶቹ በዋሲል ቢርጌድ ፋኖወች  የፋሽሽቱ አብይ አህመድ ወታደሮች እና በሆዳቸው የተገዙ ሚኒሻና ፓሊሶች  አይቀጡ ቅጣት ተቀተዋል እሬሳታ ጉስለኛ መሆናቸውን አውቀናል በውል የሚታወቅ አምስት  ሚኒሻና ፓሊስ መሞታቸውን ጭምር አረጋግጠናል
_

ድል ለተገፋው አማራ ህዝብ

ድልብሶት ለወለዳቸው ለአናብስቶቹ ፋኖወቻችን አማራነት ያሸንፋል💚💛❤️

ሉሲ ድንቅነሽ ኢትዮጵያ
//
" ይህን ሰዉ በላ ስርአት የሚደግፍ እና በየትኛውም መንገድ ለዚህ ሰይጣን መንግስት የሚሰራ ሰው እና የሚያገለግል ወታደር አፈር ትቢያ ይሁን‼️" ብፁዕ አቡነ ሉቃስ
// ወጥር ጀግናዬ*💪*💪*🔥 *ትግሉ እስከ ቀራኒዮ ነው‼️*‼️*🔥* *እየጋለ የሚሄድ እንጂ ሚቀዝቀዝ ትግል አልተጀመረም*🔥*🔥* YOUTUBE**👇*https://youtu.be/3M6b3Ab7_QQ?si

We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 months ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 4 days, 15 hours ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 1 month ago