Jafer Books 📚

Description
የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን !!


አድራሻችን
ለገሃር ተወልደ ህንጻ ስር
አብርሆት ቤተመጻሕፍት ግቢ ውስጥ
ጥቁር አንበሳ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት
ሜክሲኮ ደብረወርቅ ህንጻ ስር
ሳሪስ አዲሱ ሰፈር
ጀሞ

ለቴሌግራም https://t.me/Jafbok

ለፌስቡክ https://www.facebook.com/jaferbookshop?mibextid=ZbWKwL

ለዌብሳይት www.jaferbooks.com
Advertising
We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 1 week ago

The first Telecom operator in Ethiopia https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 month, 2 weeks ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 month ago

3 days, 20 hours ago

https://youtu.be/9ED-B2IplGQ?si=m9wsWDtQO1CH2L9R

YouTube

ማዕበል ጠሪ ወፍ | ዓለማየሁ ገላጋይ | የመጻሕፍት ወግ | BookTalk | እሱባለው አበራ ንጉሤ

5 days, 1 hour ago

*" ምሥጥሩን ማወቅ " ሰባተኛው ዕትም ገበያ ላይ ውሏዋል ።

ስለ ምሥጢሩን ማወቅ  መጽሐፍ  ከኒውስዊክ ጸሐፊ (ጄሪ አድለር) የተሰጠ አስተያየት . . .

በሕትመትን ዓለም የራስን ማሻሻያ(SELF-HELP) መጻሕፍት ደራሲያን በአንድ መጽሐፍ አይወሰኑም፡፡ አውስትራሊያዊቷ የቲቪ አዘጋጅ ርሆንዳ ባይርን በ2006 ዓ.ም ባወጣችውና ከፍተኛ የሽያጭ ደረጃ ባገኘላት “ ምሥጢሩ” (THE SECRET) መጽሐፏ “የመላውን ዩኒቨርስ መስተጋብር ፤ እያንዳንዱን የሕይወት ክስተትና ገጠመኝ” የሚወስን ሕግ ይፋ አደረገች፡፡ በቀጣይ ሁለት ዓመታት ደግሞ የምሥጢሩን የምሥጋና መጽሐፍና የምሥጢሩን ዕለታዊ አስተምህሮዎች በተከታታይ አስነበበች፡፡ አንባቢያን ' ምን ቀራት ' ሲሉ ጠየቁ . . .

በቀጣይ 'ኃያሉ ምሥጢር ' ( THE MAGIC) ለሕትመት በበቃ በአንደኛው ቀን የአማዞንን ከፍተኛ ደረጃ ተቀላቀለ፡፡ የዚህ የሽያጭ ደረጃ እንግዳ ነገር ደግሞ ደራሲዋ ባይርን ቃለ መጠየቅ አለመስጠቷና መጽሐፋንም አለማስተዋወቋ ነበር፡፡

ከ19 ሚሊዮን ቅጂ በላይ ታትሞ የተሸጠላትን “ ምሥጢሩ) /THE SECRET/ መጽሕፍ ታሳቢ ያደረገ አንባቢ ደራሲዋን በቀላሉ ሊመለከታት አይችልም፡፡

የርሆንዳ ባይርን ጠቃሚ (ምክራዊ) ቃላት
1፡ “ሕይወት አስደሳች መሆን  አለባት፡፡ ስትደሰቱ በታላቅ ስሜት ውስጥ ስለምትሆኑ የተመኛችሁትን ዓይነት ሕይወት ስታጋኙ ፤  በመጨነቅ ደግሞ የሚያስጨንቅ ሕይወት ይኖራችኃል፡፡”

2፡“በልጅነታቹ ፤በጉርምስናቹም ሆነ በአዋቂ ዕድሜያችሁ የገጠማችሁና የማትወዷውን ነገሮች ይዛችሁ በሕይወት መስመር ተጔዙ፡፡”

3፡“እያንዷንዷ ሴኮንድ ሕይወታችሁን የምትቀይሩበት ዕድል ናት በየትኛውም ቅፅበት ሐሳባችሁን መቀየር ስለምትችሉ!”

4፡“የአእምሮአችሁ ሾፌር በመሆናችሁ ወደየት መሄድ እንዳለበት በማዘዝ ምሩት አእምሮችሁ በራሱ መሻት ከመስመር ውጪ ሲራመድ የሚችለው እናንት ምን ማድረግ እንዳለበት ካልነገራችሁት ብቻ ነው፡፡”

5፡“የምትናገሩት ታሪክ መጥፎም ይሁን ጥሩ የሕይወታችሁ ታሪክ ይሆናል፡፡ ስለ ሕይወታችሁ አስደናቂነት መናገር ስትጀምሩ የስበት ሕጉ የተናገራችሁትን አስደናቂ ሕይወት ትቀበሉ ዘንድ ያደርጋል፡፡”

6፡“የግዛታችሁ መሪ ናችሁና ያሰባችሁት ወይም የተሰማችሁ ስሜት ግዛታችሁ በሆነው ሰውነታችሁ ውስጥ ሕግ ይሆናል፡፡”

7፡“ማመስገን ፀጋን የምናበዘባት አንዱ ስሜት ነው፡፡ ስለዚህ በየዕለቱ ጤነኛ ስለሆናችሁ አመስግኑ፡፡”

8፡“ሕይወት በእናንተ ላይ የሚከሰት ነገር አይደለም፡፡ሕይወታችሁ የሐሳባችሁ አፀፌታ ምላሽ ናት፡፡”*

5 days, 4 hours ago

መዲና በየወሩ የምትወጣ ኪናዊ መጽሔት ናት። ዓላማዋ ስለሥነ ጽሑፍ እና ስለ ሌሎች የጥበብ ዘውጎች የምንወያይበትን አውድ ማስፋት፣ ወዲያውም ለአዳዲስ ፀሐፍት እና ለሥነ ጽሑፍ ነክ ውይይቶች መታያ ቦታ መፍጠር፤ ለተደራስያኑም አማራጭ ጣዕም መስጠት ነው።
መዲና ዲጂታል መጽሔት

መዲና ዲጂታል መጽሔት

ቅጽ 1 ቁጥር 2

https://t.me/Medinamagazine

1 week, 5 days ago
ኑ በጋራ እንመርቅ !

ኑ በጋራ እንመርቅ !

ኮላዥ

( ግጥምጥም ምስሎች )

1 week, 6 days ago
Jafer Books 📚
1 week, 6 days ago
Jafer Books 📚
2 weeks, 6 days ago
ውድ ደምበኞቻችን ስድስት ኪሎ ዪኒቨርስቲ ባዛር …

ውድ ደምበኞቻችን ስድስት ኪሎ ዪኒቨርስቲ ባዛር ላይ ::

2 weeks, 6 days ago
Jafer Books 📚
2 weeks, 6 days ago

ስድስት ኪሎ ዩኒቨርስቲ ግቢ ውስጥ እየተካሄደ ባለው የመጽሐፍ አውደርዕይና ባዛር ላይ እንገኛለን :: ወቅታዊ መጻሕፍትን ከልዩ ቅናሽ ጋር ይዘናል :: ጎራ በሉና ጎብኙን !!

4 weeks ago
የ ዓለማየሁ ገላጋይ " ማዕበል ጠሪ …

የ ዓለማየሁ ገላጋይ " ማዕበል ጠሪ ወፍ " የተሰኘውን አዲሱ መጽሐፍ በሽያጭ ላይ ነን !

We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 1 week ago

The first Telecom operator in Ethiopia https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 month, 2 weeks ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 month ago