The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 2 Monate, 1 Woche her
◉ Welcome to the 433 Films
Best Place To Find All Movies..
🤞For Promo - @Abusheymc
☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 11 Monate her
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 2 Wochen, 6 Tage her
" እየዳነ ሄደ "
በምግባር ሲራጅ
በመደብራችን ይገኛል !
" በዓሉ ግርማ ሕይወቱና ሥራዎቹ " ለአምስተኛ ጊዜ ታተመ ::
በደራሲ እንዳለጌታ ከበደ የተዘጋጀው ይህ የምርምር መጽሐፍ ከረጅም ዓመት በኋላ ለአምስተኛ ጊዜ ታትሞ ለንባብ በቅቷል ::
መጽሐፉ በመደብራችን ይገኛል !!
*አዲስ ሕግ ላይ ያተኮረ መጽሐፍ ለንባብ በቅቷል ::
በካሴ መልካም የተሰናዳው " በ 7 የሰበር ዳኞች " የተሰኘውና ሕግ ነክ ጉዳይ ላይ የሚያተኩረው መጽሐፍ ለንባብ በቅቷል ::
በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎቱ በ5 ዳኞች የተሰጡ አስገዳጅ የሕግ ትርጉሞች (የታተሙተን ሆነ ያልታተሙተን) አስገዳጅ መሆናቸው ይታወቃል፡፡ ሆኖም ከእነዚህ አስገዳጅ ውሳኔዎች መካከል በ7 የሰበር ዳኞች እና በፌዴራሽን ምክር ቤት የተለወጡ እና የተሻሩ ሆነው እያለ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ በፍርድ ቤት በሚቀርብ ክርክር ሆነ በጥናት እና ምርምር እንዲሁም በማሕበራዊ ሚዲያ እንዳልተሻሩ ተደርገው ሲቀርቡ ይታያል፡፡
ይህንን መፅሐፍ ከተዘጋጀበት ከብዙዎቹ አንዱና ዋነኛው ምክንያት የሕግ ባለሙያዎች ሆነ ከሕግ ሙያ ውጭ ያሉ ሰዎች በ5 የሰበር ዳኞች የተሰጡ (የታተሙ ሆነ ያልታተሙ) ሆኖም ግን በ7 የሰበር ዳኞች እና በፌዴራሽን ምክር ቤት የተለወጡ እና የተሻሩ ውሳኔዎችን በመያዝ በፍርድ ቤት ክርክር እንዳያደርጉ፣የሕግ ምክር እንዳይሰጡ እና ጥናትና ምርምር በማደርግ ሆነ በማህበራዊ ሚዲያ የሕዝቡን የሕግ ንቃ-ሕሊና እና ግንዛቤ ከፍ ለማድረግ የሚጥሩ ሁሉ ከዚህ ዓይነት ስህተት ከመፍጠር ለመታደግ ታስቦ ነው፡፡
መጽሐፉ በመደብራችን ይገኛል ::*
ባይራ ዲጂታል መጽሔት
ቅጽ 1 ቁጥር 10
በእነዚህ የማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮቻችን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም- https://t.me/Bayradigital
ድረገጽ (Website)- https://bayradigital.com/
ፌስቡክ (Facebook) - ባይራ ዲጂታል መጽሔት
ትዊተር (Twitter) - https://x.com/BayraDigital
ቲክቶክ (TikTok) https://www.tiktok.com/@bayramedia?_t=8r47KnYX7cz&_r=1
ለማንኛውም አስተያየት ብሎም ጽሑፍ ለመላክ
ኢ-ሜይል- [email protected]
ኑኒ ባይራክ!
ታላላቆች ነን!
የዘነበ ወላ " መልህቅ " የተሰኛው መጽሐፉ ለሰባተኛ ጊዜ ታትሞ ለንባብ በቅቷል ::
መጽሐፉ በመደብራችን ይገኛል !
The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 2 Monate, 1 Woche her
◉ Welcome to the 433 Films
Best Place To Find All Movies..
🤞For Promo - @Abusheymc
☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 11 Monate her
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 2 Wochen, 6 Tage her