ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።
ያግኙን +251913134524
Last updated 1 month, 2 weeks ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Last updated 1 month, 2 weeks ago
BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot
Last updated 3 weeks, 5 days ago
ታሪክ በመመሪያ ወይም በግለሰቦች ፍላጎት አይቀየርም።
በሆሳዕና ከተማ የጥምቀተ ባሕር ቦታን በተመለከተ የነበረው የዘመናት ችግር እንዲፈታ የታገላችሁ የሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስና የቤተ ክህነት ኃላፊዎች፣ ካህናትና ምእመናን እንኳን ደስ አላችሁ። ችግሩ እንዲፈታ የሚጠበቅባችሁን ኃላፊነት የተወጣችሁ የደቡብ ክልል ፕሬዚዳንት፣ የክልሉ ሥራና ከተማ ልማት ቢሮ፣ የሐድያ ዞንና የሆሳዕና ከተማ አመራሮች፣ በተለይ የሆሳዕና ከተማ ከንቲባ ምስጋና ይገባችኋል። በምእመናንና በመንግሥት አካላት መካከል መግባባት እንዲፈጠር ትልቅ ሚና የተጫወታችሁ የሐዋሳ ታላላቅ ወንድሞች ይልመድባችሁ።
መንግሥት ሰሞኑን ምንድን ነው ያደረገው? በእጁ ላይ በሚገኝ የፖለቲካ ገንዘብ ለኢትዮጵያ የሚጠቅም ነገር ነው የገዛው። አንድን ቅርስ እንዳይታወስ ማድረግ ከፈለግህ ያንን ቅርስ ወደ ገንዘብ መቀየር ነው። ከዚያ ሌላ ነገር ትገዛበታለህ። በቅርሱ ምትክ በቅርሱ ገንዘብ የተገዛው ነገር ሲታሰብ ይኖራል። በሕወሐት ቅርሶች ሌላ ለኢትዮጵያ የሚጠቅም ነገር በመግዛት በቅርሱ ፋንታ የተገዛው ነገር እንዲታወስ ማድረግ የብልህ ነጋዴ ስልት ነው። ሕወሐትን ከምናጠፋበት መንገድ አንዱ እርሱን ለሌላ ነገር መግዣ በማዋል ነው። ይሄንን ገንዘብ ይዘህው ብትኖር ሁለት ነገር ይገጥምሃል። ወይ ዋጋው ይቀንሳል ወይም ጨርሶ ይጠፋል። ሁለቱም ኪሣራ ናቸው። ለዚህ የተሻለው አማራጭ በተገቢው ጊዜ ተገቢውን ነገር መግዛት ነው። የሆነውም ይሄው ነው። ምን እንደተገዛ፣ በሂደት የምናየው ይሆናል።
ሀገር አታነክስም፤
በ፪ እግሯ ትቆማለች፤ በ፪ እጇ ትሠራለች። በ፩ እግሯ መሐል፣ በሌላ እግሯ ግንባር። በ፩ እጇ እያለማች በሌላ እጇ ትመክታለች። ግንባር ቆማ ጦርነት ብቻ፣ መሐል ቆማ ልማት ብቻ ማካሄድ አትችልም። ሁለቱም ያስፈልጓታል። ሀገር አታነክስም።
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።
ያግኙን +251913134524
Last updated 1 month, 2 weeks ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Last updated 1 month, 2 weeks ago
BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot
Last updated 3 weeks, 5 days ago