🇸🇦ዳዕዋ ሠለፍያ በቦሩ ሜዳ<🇸🇦{ ① } ‼

Description
{ وَإِن تَعُدّوا نِعمَةَ اللَّهِ لا تُحصوها إِنَّ اللَّهَ لَغَفورٌ رَحيمٌ }[]

መንሀጀ ሰለፍን አላህ ይጠብቃት‼
We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 2 Monate, 1 Woche her

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 11 Monate her

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 2 Wochen, 6 Tage her

2 months, 2 weeks ago
***?*** ***?*** የነገው ሳምንታዊ ሙሃደራችን በተለመደው …

? ? የነገው ሳምንታዊ ሙሃደራችን በተለመደው ሠኣትና በመስጅደል አቅሷ ( ሪል ስቴት ) ይሆናል !!

? ? ወንድሞቼ ሆይ :-  ሁሌም ቢሆን ከሱቃችንም ከሠርጋችንም ከሁሉም ዱንያዊ ጥቅሞቻችን ዳዕዋችንን እንመርጣለን !!

? ? ዳዕዋችን የደማችንም የስጋችንም የገንዘባችንም የነፍሳችንም ድምር ውጤት ነው !!

? ? ዳዕዋችን ከሁሉም በላይ እኛ ዘንድ ተወዳጁ ንብረታችን ነው :: ይህንን ታሳቢ በማድረግ አንድም ወንድም ለዱንያዊ ጥቅም ብሎ ዳዕዋ ትቶ ወደ ሌላ ቦታ ይሄዳል ብለን አናስብም !!

መቅረትም ሆነ ማርፈድ ባህሪያችንም አይደለም !!

ሁሌም የሠለፍዮች ዳዕዋ እንደ ማር እንደ ወተት እንደ እርጎ የሚጣፍጥና ልብን የሚያረካ ከመሆኑም በተጨማሪ  ሁሌም ለየት ባለ መልኩ ይሆናል !!

ከዳዕዋ መቅረትን አንረሳም !!

" ዳዕዋችሁ ላይ ጠንክሩ " የሸይኻችን ወስያ ነች !!

ለቀጥታ ስርጭት
°°°°°°°°°°°°°°°°

? ? https://t.me/AbuNamuse

2 months, 2 weeks ago
**ዒልም ማለት ለኛ ለሰለፍዮች

ዒልም ማለት ለኛ ለሰለፍዮች
ልክ ውሃ ለአሳ እንዴሚያስፈለገው ነው !!
ሸይኹና አቡ ኒብራስ
https://t.me/AbuNamuse

2 months, 2 weeks ago

*⭕️*? አላህ በአለም ዙሪያ የተዞለሙ ሙስሊምችን በሙሉ ነፃ አውጣቸው እያልን ይሄን ሀፃን እንስማው

ለነገሩ አላህ በደለኞቺን መበፃ አይተዋቸውም
ይህ ህፃን ለሶሪያ ህዝብ የእንኳን ደስ አላቺሁ ምልክት እያስተላለፈ ይገኛል ።

?በዛውም ለጋዛ ህዝብ ትልቅ ተስፋ የሰነቀ ንግግር
እያደረገ ነው አላህ ለፊሊስጢንን ህዝብ ፈራጃውን ቅርብ ያድርግላቸው ያረብ አሚን

??????????**https://t.me/abureyhanahttps://t.me/abureyhana

2 months, 3 weeks ago
***?******?***-- ስንበዛባቸው ሒድ እባክህ መብዛት የሐቅ …

??--   ስንበዛባቸው  ሒድ  እባክህ  መብዛት  የሐቅ  መገለጫ  ቢሆን  በቲክቶክ   ላይ  ሐያ  ሺ   ድረስ  ይሰባሰባሉ ብለው ሊፅናኑ ይፈልጋሉ....❗️

? ?  ቁጥራችን   ሲቀንስ   ህዝቡ  ሐቅን  ተረዳ   ትቷቸው  ወጣ    ተመናመኑ  .... ይላሉ  ....❗️

?? አይ  ሒዝብይ ...❗️
?   ሐዝብይ  ማለትኮ እንደ  በረሐ  ዛር  ነው   ቅጥ   የለውም  ሞላላ መንሐጅ ማለት ይሔ ነው ...❗️

?
??https://t.me/AbuNamuse

2 months, 3 weeks ago
***?***በአላህ ፈቃድ በተወዳጁ ወንድማችት ¶ አቡ …

?በአላህ ፈቃድ በተወዳጁ ወንድማችት  ¶ አቡ ሀቲም ¶ መሪነት ዛሬን ደመቅ የሚያደርጉልን ሸኾቻችንና ኡስታዞቻችን፦

1) ሸኻችን አቡ ኒብራስ

2) ሸይኽ አቡ ረይሀና

3)  ኡስታዝ አቡል አባስ 

4) ኡስታዝ አቡ ፈይሶል   

5) ኡስታዝ አቡ ጁሃይፋ 

6) ኡስታዝ አቡ አምሩላህ

7) ኡስታዝ አቡ ሁዘይፋ

8) ኡስታዝ አቡ ቀታዳ

9) ኡስታዝ አቡ ሷሊህ

11) ኡስታዝ አቡ አብዱል ፈታህ--ከሳኡድ

12) ኡስታዝ አቡ አነስ-- ከሳኡድ

? በኢትዮ ሻርኘ 3:00 ላይ ይጀምራል።

ለመከታተል

???????????

https://t.me/AbuNamuse

https://t.me/AbuNamuse

2 months, 3 weeks ago
***?******?******?******?******?******?******?******?***

????????
⭕️ሄደ ከ ዋርካው ስር?
????????

የኛ አርአያችን ውዱ ኡስታዛችን፣
ለመነሀጅ ሰበብ የሆነን መሪያችን፣
ሁልጊዜማ ጧት ማታ ሀቅን መካሪያችን፣

ሄደ ከዋርካው ስር ከትልቁ ጥላ፣
እውቀትን ሊጎነጭ የሆነን ወለላ፣
ሰው ሁላ ይጓዛል ለ ጎመኑ ጥላ፣
ኢርጃእን ለመጋት ለመሆን ወልዋላ፣

አላህ ወፍቆታል ለዚ ትልቅ ሀገር፣
ለሆነችው መሪ የ ወህዩ መንደር፣
ጀግኖችን ያፈራች ያደረገች ድርድር፣
ከጥንት ጀምሮ ከነ አቡበከር፣

ተውሂድን ለማንገስ የሆኑ አንበሳ፣
እሾህ የሆኑበት ለኢርጃኡ እሬሳ፣
ትልልቅ አሊሞች የሆኑ ለስላሳ፣

መጣልሽ ጀግናየ የሀበሻው ዋልታ፣
አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ቦታ፣
ቀን በደረስክበት ባደርክበት ማታ፣

አላህ ይወፍቀን እኛንም በተራ‼️*
*አላህ ይወፍቀን እኛንም በተራ
‼️
ለሀጅ ለ ኡምራ ለኢልም ተራራ
‼️
በዱአህ አትራሳን እንዋል ባንተ ስፍራ
‼️****

በ አቡ ቀታዳ እስማኢል

???????

??https://t.me/AbuketadaEsmael/279

????????

⭕️?https://t.me/Al_Menjeniq/2168

⭕️?https://t.me/Al_Menjeniq/2168

2 months, 3 weeks ago

?እንኳን ደስ አለህ
አንት የተዉሂድ ጀግና? ___
እንኳንም ደስ አለህ ዉዱ ኡስታዛችን
እኛን ቢከፋንም ስትርቅከአይናችን
እጂጉን ይለያል እኛ ስንወድህ
በጣም ያጠግበናል ፊትህንስናይህ
ጦሳንም ጨክነህ እንደትፈረድክባት
የጀግኖቹ መዉጫ ፋብረካዋኮናት
መጀኒቅን ታጥቆ የቆመ ለሱና
ድኑን ለመጠበቅ ለመንሀጁ ጤና
መሣርያ ለማደስ ሄደ ከነጅድዮች
በአይኑ ሊያቸዉነዉ የድኑን አንበሶች
እስኪ ትንሽ እረፍ ከዋርካዉ ጥላስር
አይኗንም እያሸትአዚርትቀባዥር
ከጎመን ጥላስር ምችየመታ ሁላ
በቁጭት ይሙቱ አይናቸዉም ይቅላ
የነጅድዮችን ማር በደንብ ሰልቅጠዉ
የደማጆችማ የዝንቧ ትዉኪያ ነዉ

አቡ ናሙስ አህመድ
ከጊምባ

??https://t.me/Abufudoil1

2 months, 3 weeks ago
**الحمد لله ثم الحمد لله لقد …

الحمد لله ثم الحمد لله لقد وصل شيخنا أبو نبراس مصطفى بن عبد الله حفظه تعالى إلى المملكة العربية السعودية بلاد الحرمين الشريفين
حظفك الله حيث ماكنت
https://t.me/abureyhanahttps://t.me/abureyhana

We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 2 Monate, 1 Woche her

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 11 Monate her

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 2 Wochen, 6 Tage her