??ትረካ

Description
ሰላም ሰላም እንዴት ናችው???


ይሄ ቻናል "create" የተደረገው ግጥም ወይም ስነ ፅሁፍ ውስጤ ነዉ ለምትሉ ሊቆቻችን ነው።??
Advertising
We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 5 days, 16 hours ago

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 3 weeks, 5 days ago

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 8 months, 3 weeks ago

3 years, 9 months ago
3 years, 9 months ago

ሰላም የኢት- ዮጵ ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ ??

ዛሬ ከጋሽ ስብአት ገ/እግዚአብሔር እግረ መንገድ የተቀነጨበች ስለ ምኞት አንድ ነገር ልላችሁ ፈለኩ። እነሆ በረከት ይሉ የለ

አሁንም ምኞት ብትሉ ንጉስ ሚዳስ ፣ዳዮኒስስ የተባለው አምላክ ''እንደ ምኞትህ ሰጥቼሀለው'' አለው። እና ምን ተመኘ ? ''የነካሁት ሁሉ ወርቅ ይሁን '' አለ ''ይሁን'' አለው አምላክየው። ድሀ እንኳን ቢሆን እሺ ንጉስን ያህል ሰው እኮ ነው ንጉስ ሚዳስ። ታዲያላችሁ ድንጋይ ሲያነሳ ድንጋዩ ወርቅ። የእንጨት ወንበር ላይ ሲቀመጥ ወንበሩ ወርቅ፣ ተገረመ፣ ሚዳስ ሆዬ ተደሰተ። ወርቅ በወርቅ ሆነ። ፈነጠዘ። ሆድ መቼስ ስለ ምግብ እንጂ ስለ ወርቅ ደንታ ስለሌለው ሰአቱ ሲደርስ ተራበ።

"ምሳ አቅርቡ" አለ ንጉስ። አቀረቡለት። ዳሩ ምን ይሆናል? ስጋውን ወርቅ! አዬ ጉድ! ሚዳስ ተራበ፣ ሚዳስ ተጠማ፣ ሚዳስ ተጨነቀ።

መች ይሄ ብቻ አትክልት ውስጥ ጭንቀቱንና ራሱን እያንጎራደደ በማሰላሰል ላይ እያለ ያቺ እንደ ነብሱ የሚወዳት ልጁ "አባዬ!" ብላ እየሮጠች መጣች እና ዘላ እቅፍ፤ ወርቅ፤ አዬ መአት! ሚዳስ እጅጉን አዘነ። ያ ሁሉ የልጁ ሙቀት ድምጽ እና ሳቅ ብጫ ብረት ሆኖ ቀረ። ወይ ጎዶሎ ቀን፣ ወደ አምላክየው ሄዶ " መልካም ፈቃድ ይሁን እና ወርቁ ይቅርብኝ " ሲል ጸለየ። ፖክቶሉስ ወንዝ ሂድና ታጠብ ተባለ። ታጠበ እና ዳነ። ለዚህ ነው እስከ ዛሬ ድረስ ፖክቶሉስ ወንዝ ውስጥ ወርቅ የሚገኘው።

ይሔን ታሪክ የምናገኘው እግረ መንገድ በተሰኘው መጸሀፍ ገጽ 190 ላይ ነው ጋሽ ስብአት ካለፉ በኋላ የታተመ ነው

ከታሪኩ እንደ ምንረዳው የሰው ልጅ ብዙ ነገር ይመኛል ሞኞት ደሞ ጥሩ ነው በትክክለኛው መንገድ ከሆነ አንዳንዴ አጉል ምኞትም ዋጋ ያስከፍላል። ተመኝተክ ሳይሳካ ሲቀር አንዳንዴ ለበጎ ነው በል ከኋላው ሌላ የተከለከለ ነገር ስለ ሚኖር??

መልካም ቀን ተመኘን እኛም
©ፍራ ነኝ

@xobya
@xobya
@xobya

@telemondo
@kurazs

3 years, 10 months ago
3 years, 11 months ago

?? GOJO MARKET ??

?ከኛ ጋር መስራት የምትፈልጉ አሻሻጮች(RESELLERS ) ቻናላችን አብሮ ለመስራት ክፍት መሆኑን ስናሳውቃቹ ከ ታላቅ ደስታ ጋር ነው።

የማሻሻጥ ልምድ ያላቹ
በቴሌግራም ? @asdhsdj
ወይም ይደውሉ ?? 0963540472

JOIN ? @Gojo_Market1
JOIN ? @Gojo_Market1

????????????????????????????????????

We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 5 days, 16 hours ago

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 3 weeks, 5 days ago

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 8 months, 3 weeks ago