የአለም ጋለሪ

Description
🌍 WELCOME_ብለናል እንኳን በኢትዮጲያ
ተወዳጁና አስደማሚ ወደሆነው ቻናላችን በደና በጡ በዚህ ቻናል ሁሉም አለ ሳይንስ, አስትሮኖሚ, አስትሮሎጂ, ቴክኖሎጂ እንዲውም አስደማሚ እውነታዎች🌠🌠
  + ለማስታወቂያ ስራ👉 >> @unverseand          
We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 2 Monate, 1 Woche her

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 11 Monate her

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 2 Wochen, 6 Tage her

1 month ago
«ሴቶች የወንዶችን ብብት ላብ ከንፈራቸው ላይ …

«ሴቶች የወንዶችን ብብት ላብ ከንፈራቸው ላይ ቢቀቡት ስሜታቸው ይነቃቃል» ጥናት

በፔንስልቬንያ ዩኒቨርሲቲ እና በፊላደልፊያ የሚገኘው ሞኔል ኬሚካላዊ ሴንስ ሴንተር ያሉ ሳይንቲስቶች ከሁለት አስርት አመት በፊት የሰሩት ጥናት እንደሚያሳየው የወንድን ላብ ሴቶች ከንፈራቸው ላይ ቢቀቡት በሴቶች የስነ ልቦና እና የፊዚዮሎጂ ላይ በጎ ተጽእኖ እንዳለው ደርሰንበታል ብለዋል።

የወንዶች የብብት ላብ የሴቶችን ስሜት ያበራል፣ ውጥረትን ይቀንሳል ፣መዝናናትን ይጨምራል፣የወር አበባ ዑደት ርዝማኔ እና ጊዜ ላይ ተጽእኖ የሚያሳድር የሉቲኒዚንግ ሆርሞን መለቀቅ ላይ ቀጥተኛ ተጽእኖ ያሳድራል ይላል ጥናቱ ።

Via: ፊደል ፖስት

ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ይቀላቀሉ

@ethio_tefer0 @ethio_tefer0
🚀Join

1 month ago
ቻይና ሮቦቶች ከሰዎች ጋር የሚፎካከሩበትን የግማሽ …

ቻይና ሮቦቶች ከሰዎች ጋር የሚፎካከሩበትን የግማሽ ማራቶን ሩጫ ውድድር ልታዘጋጅ ነው

በመጪው ሚያዚያ ይካሄዳል በተባለው ውድድር እስከ ሁለት ሜትር ቁመት ያላቸው ሮቦቶች ይሳተፉበታል። የተወዳዳሪ ሮቦቶቹ ፍጥነት በስአት ከስምንት እስከ አስራሁለት ኪሎሜትር እንደሚደርስ ተነግሯል።

ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ይቀላቀሉ

@ethio_tefer0 @ethio_tefer0
🚀Join

1 month ago
የአለም ጋለሪ
3 months, 2 weeks ago
ከተሞች የመስታወት ቴክኖሎጂን በመጠቀም በማታ ብርሃን …

ከተሞች የመስታወት ቴክኖሎጂን በመጠቀም በማታ ብርሃን እንዲያገኙ የሚያስች ቴክኖሎጂ 2025 ላይ ይጀመራል ይሄ ማለት ከተሞች ልክ እንደቀን ብርሃን የሚያገኙ ሲሆን በተለያዩ ላይቶቸ መሸበረቅ እና የጎዳና ላይ ላይቶች ላያስፈልጋቸው ይችላል ተብሏል።

በተመሳሳይ ቻይናም ጨረቃን በሚመስል ቴኬኖሎጂ በምሽት ከተሞች እንዲሁም ሌሎች አከባቢዎች ብርሃን እንዲያገኙ እየሰራች ነው አለማችን መስታወት በሚመስሉ ቴክኖሎጂዎች ከፀሐይ የሚመጣውን ብርሃን ተንፀባርቆ ጨለማ አከባቢውች ብርሃን የሚያገኙበት መንገድ ለወደፊቱ ይመጣሉ ተብሎ ከሚጠበቁ ቴክኖሎጂ መካከሉ አንዱ ነው።

ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ለመቀላቀል
@ethio_tefer0 @ethio_tefer0
?Join us share???????
https://t.me/ethio_tefer

3 months, 2 weeks ago
**አይዛክ ኒውተን የወጣትነት ዕድሜውን ጨምሮ እስከዕለተ …

**አይዛክ ኒውተን የወጣትነት ዕድሜውን ጨምሮ እስከዕለተ ሞቱ ድረስ ጊዜውን ያሳለፈው በላብራቶሪ እና ምርምር ስራው ላይ ሲሆን የፍቅር አጋር ሆነ ትዳር ኑሮት አያውቅም

የታሪክ አጥኚዎችም አይዛክ ኒውተንን በድንግልና ተፈጥሮ በድንግልና የሞተ ላብራቶሪ ውስጥ ተፈጥሮ ላብራቶሪ ውስጥ የሞተ ሰው ነበረ ይሉታል።**

ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ለመቀላቀል
@ethio_tefer0 @ethio_tefer0
?Join us share???????
https://t.me/ethio_tefer

3 months, 2 weeks ago
- 'Botox' የተባለውን መድሀኒት በመርፌ መልኩ …

- 'Botox' የተባለውን መድሀኒት በመርፌ መልኩ ፊታቹ ለይ ስትወጉ መድኅኒቱ ፊታቹ እንዲሸበሸብ የሚያደርጉትን ሴሎች በማገድ የፊታቹ ቆዳ relax እንዲያደርግ ያደርጋል።

- አሁን ለይ ያሉ ታዋቂ ሰዎችም ይሄንን መድኃኒት ስለሚጠቀሙ ነው እድሜያቸው ሄዶ እንኳን ያረጁ የማይመስሉት

ኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ለመቀላቀል
@ethio_tefer0 @ethio_tefer0
?Join us share???????
https://t.me/ethio_tefer

3 months, 3 weeks ago
ቴሌግራም ከጀመራቹ ምን ያክል ቀን ሆናቹ

ቴሌግራም ከጀመራቹ ምን ያክል ቀን ሆናቹ

ዛሬ PAWS የተሰኘውን airdrop ከፈት ሳደርግ ቴሌግራም መጠቀም ከጀመርኩ 1656 ቀን አንደሆነ ነገረኝ በነገራችን ላይ ቴሌግራም ከተጀመረ 12 አመቱ ነው።

?እስኪ እናንተስ ቴሌግራም መጠቀም ከጀመራቹ ስንት ቀን ሆናቹ።
ከታች ያለውን link ተጭናቹ ተመልከቱ ከዛም comment ላይ screen shot አድርጋቹ ላኩልን react እንሰጥበታለን?
?

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=f5tluDPR

3 months, 3 weeks ago
የሰው ልጆች የመብራት አምፖል ከመፈጠሩ በፊት …

የሰው ልጆች የመብራት አምፖል ከመፈጠሩ በፊት በአማካኝ ለስምንት ሰአታት ይተኙ ነበር ቶማስኤድሰን 1879 ላይ አንፖልን መፈጠር ከቻለ በህዋላ ግን የሰው ልጆች በአማካኝ ለ6 ሰአታት እንቅልም መተኛት ጀመሩ ከተሞችም 24 ሰአታት እንቅስቃሴ ያለባቸው መሆነ ቻሉ።

ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ለመቀላቀል
@ethio_tefer0 @ethio_tefer0
?Join us share???????
https://t.me/ethio_tefer

3 months, 3 weeks ago
**በጌታው እጅግ የተገፋው አገልጋይ ወደ ጫካ …

**በጌታው እጅግ የተገፋው አገልጋይ ወደ ጫካ ይሸሻል። በጫካ ውስጥ እያለም በመዳፉ ውስጥ እሾህ የገባበት እና በዚህም ምክንያት በህመም ላይ አንበሳ ያጋጥመዋል።

አገልጋዩ ሳይፈራ በድፍረት ወደ ፊት በመሄድ እሾህን በእርጋታ ያወጣለታል እፎይታ ያገኘው አንበሳም ምንም ሳይጎዳው ይሄዳል። ከተወሰኑ ቀናት በኋላ የ'ባሪያው' ጌታ ወደ ጫካው አደን መጥቶ ብዙ እንስሳትን ያድንንና ይይዛል እናም በአንድ 'ኬጅ' ውስጥ ያኖራቸዋል።

ይሄኔ የጌታው ጠብደል አዳኞች ጫካው ውስጥ አገልጋዩን ይይዙትና ጌታው ፊት ለፍርድ ያቀርቡታል። ጌታውም አስቀድሞም አይወደዉም አሁን ይባስ ብሎ ከቤት ጠፍቶ ስለነበር ወደ ታደኑት አንበሶች ጉድጓድ እንዲጣል ወሰነበት እና ጉድጓድ ውስጥ ተጣለ።

በዚህ ጊዜ የሚመጣበትን መከራ ያወቀው አገልጋይ በአበሳው ጉድጓድ ውስጥ ሆኖ ቶሎ እንዲሞት እየጸለየ ነበር፤ የወረወሩት ሰዎችም ከምኔው በልተው ይጨርሱታል ብለው እየጓጉ ነበር።

በአንበሳው ጉድጓድ ረብሻ ተነሳ፤ አንበሶች እርስ በራስ ተናከሱ... ሌሎች አንበሶች ሊበሉት ሲራወጡ አንድ አንበሳ ይከላከልለት ነበር። ሌሎቹን አናብስት በኃይሉ ጸጥ ያሰኘው አንበሳው አገልጋዩን በፍቅር ይልሰው ጀመር፤ ለካ በመዳፉ እሾህ ገብቶ ሳለ እሾሁን የነቀለለት አገልጋዩ መሆኑን አልዘነጋም ነበር። አንበሳው ውለታ አልረሳም።

ሞራል - እንደ ሰው የተቸገሩትን መርዳት አለበን፤ እርዳታ የተቀበልን ደግሞ ውለታ መዘንጋት የለብንም።**

ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ለመቀላቀል
@ethio_tefer0 @ethio_tefer0
?Join us share???????
https://t.me/ethio_tefer

4 months ago
አንድ የአርሴናል ደጋፊ የማንቺስተር ዩናይትድ ደጋፊን …

አንድ የአርሴናል ደጋፊ የማንቺስተር ዩናይትድ ደጋፊን ገደለ

እሁድ ዕለት በተደረገው የአርሴናል እና የሊቨርፑል ጨዋታ ላይ ሞ ሳላህ ባለቀ ደቂቃ ግብ ሲያስቆጥር የማንቺስተር ዩናይትድ ደጋፊ የነበረው ቤንጃሚን ኦኬሎ የሚባል ግለሰብ በደስታ የአርሴናል ደጋፊዎችን የሚናቆር ንግግር እና ፈንዲሻ በመወርወሩ አለመግባባቶች የተነሱ ሲሆን ከጨዋታው በኃላ "ኦናን" ከሚባል የአርሴናል ደጋፊ ጋር ፀብ ተነስቶ የማንቺስተር ዩናይትዱ ደጋፊ ህይወቱ እንዳለፈ የአካባቢው ፖሊስ አስታውቋል::

ግለሰቡን የገደለው ወንጀለኛ በዚህ ሰዓት እየተፈለገ ሲሆን ፖሊስን ግለሰቡን ለማግኘት 24 ሰዓት እየሰራ እንደሆነ በመግለጫው አሳውቋል::

በምስሉ የሚታየው ህይወቱን ያጣው ቤንጃሚን ኦኬሎ ሲሆን ድርጊቱ የተከሰተው በምዕራብ ኡጋንዳ ነው::
ከስሜታዊነት ወጪ በሆነመልኩ መሆን አለበት ሁሉም ነገር ።

ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ለመቀላቀል
@ethio_tefer0 @ethio_tefer0
?Join us share???????
https://t.me/ethio_tefer

We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 2 Monate, 1 Woche her

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 11 Monate her

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 2 Wochen, 6 Tage her