ተውሒድ ላይ አደራ!

Description
ተውሒድ የነቢያቶች ጥሪ
We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 3 months, 1 week ago

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 year ago

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 3 weeks ago

2 months ago

**ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም**💡*فضل  شهر شعبان🌙*🌙**"የሻዕባን ወር ቱሩፋት" *💡*🎴**በሚል ርዕስ፡*🟢*በወንድም አቡ ዑሰይሚን [حفظه الله] የዳዕዋ ፕሮግራም በአሏህ ፈቃድ ይቀርባል።*🔜*ሰአት*➡️*ቅዳሜ ከምሽቱ *3️⃣*🔤*0️⃣*0️⃣**ጀምሮ።            *📌*የሚተላለፍበት ቻናል፡                  *⬇️*⬇️*⬇️*⬇️*⬇️*⬇️*🎴**https://t.me/Yeselefoch           🌹*በሱና ቻናሎች ጀመዓ የተዘጋጀ*🌹***

2 months ago

•ዛሬ ብዙ ሰዓት ቲክቶክ ላይ ማፍጠጥ የለመደች ዓይን ነገ ረመዷን ላይ ለ'2 ሰኣት ያክል ቁርኣን ላይ ታገሺ ብንላት ሊከብዳት ይችላል። ከወዲሁ ከ ቁርኣን ጋር እንታረቅ…ከሞባይላችን ይልቅ ከቁርዓን ጋር ያለንን ግንኙነት እንጨምር

2 months ago

👉ዋጅብ ሶላቶች በጓደሉ ግዜ የሚሟሉት በሱና ሰላት ነዉ የሱና ሠላቶችን በችልተኝነት ልናየዉ አይገባም። አንድ የአላህ ባሪያ ወደ አላህ ሱብሀነሁ ተአላ ሊቃረብ አይችልም አላህ በሱ ላይ ግድ ዋጂብ ባደረገበት ነገር እንጅ ስለዚህ በሱና ነገሮች ወደ አላህ ይበልጥ የሚቃረብ ይሆናል።በዚህ ግዜ ከአላህ ወልዮች ዉስጥ ይሆናል።#በዚህ ግዜ አላህ የሱን ዱአ ይሠመዋል የፈለገዉን ነገር ይሠጠዋል ።ሱናን ባበዛ ግዜ ማለት ነዉ።ስለዚህ

~ የሱና ሰላት......
~የሱና ጺያም ...ኢባዳዎችን በችልተኝነት ልንመለከታቸዉ አይገባም።

ረዋቲብ የሆኑት 12 ረከዓዎች

👉እነዚህኞቹ በጣም የጠነከሩትና በየቀኑ እንዳንተዋቸው የታዘዝናቸው ሱና ሰላቶች ናቸው

🔹እነሱም፦

~ ከዙህር በፊት 4 ረከዓ
~ ከዙህር በሗላ 2 ረከዓ
~ከመግሪብ በሗላ 2 ረከዓ
~ከኢሻ በሗላ 2 ረከዓ
~ ከሱብሒ በፊት 2 ረከዓ
,
ለዚህም መረጃው፦

~ኢማም ትርሚዚ በዘገቡት ሀዲስ ላይ የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም  "እነዚህ አስራ ሁለት ረከአዎች በየቀኑ የሰገደ ሰው አላህ ጀነት ውስጥ ቤትን ይገነባለታል" ተብሏል።

4 months, 3 weeks ago

** ሸህ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸዉና እንዲህ ይላሉ።

?ሰዎችን ሊሰበስብና አንድ ሊያደርግ የሚችል ነገር የለም፧ የተስተካከለ አቂዳ (እምነት) ቢሆን እንጂ።

? إتحاف القاري(١/٤٠)**

4 months, 3 weeks ago

➡️የጧት ዚክር

وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًا

▪️የጌታህን ስም በጧትና በማታ አውሳ!!

ውሎህን በዚክር ጀምር
??

4 months, 3 weeks ago

Audio from رَبِّ اشْرَحْ لِي صَدْرِي

7 months, 3 weeks ago

قال رسول الله صل الله عليه وسلم
من قرأ سورة الكف في يوم الجمعة أضاء له من النور ما بين الجمعتين
የአላህ መልክተኛ صل الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል የጅመዕ ቀን ሱራቱል ካህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁመዕዎች መካከል ብርሀንን ያበራለትል
صحيح الجامع

የቻለ ይቅራ ያልቻለ ያዳምጥ
بارك الله فيكم

7 months, 3 weeks ago

Audio from يَقُولُ يَا لَيْتَنِي قَدَّمْتُ لِحَيَاتِي

«ዋ እኔ! ምነው በሕይወቴ (መልካምን ሥራ) ባስ

7 months, 3 weeks ago
10 months, 1 week ago

ሴት መበደል

በኡስታዝ ሳዳት (አቡ መሪየም)
(ሀፈዘሁአሏህ)
ይደመጥ ???

We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 3 months, 1 week ago

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 year ago

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 3 weeks ago