4-3-3 ስፖርት በኢትዮጵያ™

Description
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!

➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ

ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot

⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2017
We recommend to visit

ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል

የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና

ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu

ስልክ ቁጥር +251911857852

Last updated 2 months ago

–The Best Arsenal Football Club Telegram Channel in Ethiopia.

–በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________

📥 ለማስታወቂያ ስራ : @EA_Question_bot

https://telega.io/c/ETHIO_ARSENAL

Last updated 1 month, 3 weeks ago

? ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።

ለማንኛዉም አስተያየት
@wizhasher
@wiz_hasher

Group ? @Man_United_ethio_fans_Group

{ስልክ ቁጥር}
0919337648

Last updated 3 months, 2 weeks ago

3 months ago
የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የወሩ ምርጥ ተጫዋች …

የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የወሩ ምርጥ ተጫዋች እጩዎች በታህሳስ ወር ያስመዘገቡት ቁጥር ፦

? ትሬንት አሌክሳንደር አርኖልድ
?️ 6 ጨዋታዎች
1 ጎል
? 3 አሲስት

? ሞርጋን ጊብስ ዋይት
?️ 6 ጨዋታዎች
2 ጎል
? 3 አሲስት

? ዲን ሁይጅሰን
?️ 6 ጨዋታዎች
2 ጎል

? አሌክሳንደር አይዛክ
?️ 6 ጨዋታዎች
8 ጎሎች
? 2 አሲስቶች

? ጃኮብ መርፊ
?️ 6 ጨዋታዎች
3 ጎሎች
? 4 አሲስቶች

? ኮል ፓልመር
?️ 7 ጨዋታዎች
5 ጎሎች
? 1 አሲስት

? አንቶኒ ሮቢንሰን
?️ 7 ጨዋታዎች
? 4 አሲስቶች

? ሞሀመድ ሳላህ
?️ 6 ጨዋታዎች
7 ጎሎች
? 7 አሲስቶች

ይገባዋል ለምትሉት ድምፅ ስጡ ?  potm.easports.com

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

3 months ago
አስቶን ቪላ የ26 አመቱን ደች ዶንዬል …

አስቶን ቪላ የ26 አመቱን ደች ዶንዬል ማለን ከቦርሲያ ዶርቱመንድ ለማስፈረም በንግግር ላይ ናቸው ፤ ቪላ ለተጫዋቹ ዝውውር €18 ሚሊዮን ዩሮ ከተጨማሪ ቦነሶች ጋር አቅርበዋል። [David Ornstein]

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

3 months ago
የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የወርሀ ታህሳስ ምርጥ …

የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የወርሀ ታህሳስ ምርጥ ተጫዋች እጩዎች ይፋ ሆነዋል።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

3 months ago
የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ዋንጫን የማሸነፍ እድል …

የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ዋንጫን የማሸነፍ እድል !

[Opta]

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et

3 months ago
***?***ዛሬ ለቀድሞ የአትሌቲክሱ አመራሮች ሽኝትና ዕውቅና …

?ዛሬ ለቀድሞ የአትሌቲክሱ አመራሮች ሽኝትና ዕውቅና ለአዲሶቹ ተመራጮች የአቀባበል ፕሮግራም በሚኒስቴር መ/ቤቱ ተዘጋጅቷል

የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ዛሬ በኃይሌ ግራንድ ሆቴል ለቀድሞ የአትሌቲክሱ አመራሮች ሽኝትና ዕውቅና ለአዲሶቹ አመራሮች ደግሞ የአቀባበልና የመልካም ምኞት መግለጫ ፕሮግራም አዘጋጅቷል።

የሀትሪክ ስፖርት የመረጃ ምንጮች እንደጠቆሙት በባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የስፖርት ዘርፍ ሚኒስቴር ዴኤታ በመሆን በቅርቡ በአምባሳደር መስፍን ቸርነት ቦታ በተሾሙት አቶ መኪዩ መሀመድ ስምና ፊርማ በተደረገ ጥሪ ላለፉት አራት አመታት የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽንን ሲመሩ ለነበሩ አመራሮች ዕውቅና አዲስ የተመረጡትን ደግሞ መልካም የስራ ዘመን ለማለት ዛሬ(ቅዳሜ)ምሽት 12:00 ጀምሮ በኃይሌ ግራንድ ሆቴል ፕሮግራም መዘጋጀቱ ታውቋል።

የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት ሸዊት ሻንካና ሌሎች ከፍተኛ ኃላፊዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ይገኙበታል በተባለው የዛሬ ምሽቱ የኃይሌ ግራንድ ሆቴሉ ፕሮግራም የስራ ዘመናቸውን ላጠናቀቁ የቀድሞ የአትሌቲክስ አመራሮች ይፋዊ ሽኝትና የዕውቅና ፕሮግራም የሚከናወን ሲሆን በጠቅላላ ጉባኤው ተመርጠው ወደኃላፊነት ለመጡት አዲስ ስራ አስፈፃሚዎች መልካም የስራ ዘመን ይሁን ለማለት የተዘጋጀ ፕሮግራም እንደሆነ ምንጮቻችን ገልፀውልናል።(በጋዜጠኛ ይስሀቅ በላይ)

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et

3 months ago
ለግጥሚያው ዝግጁ ናችሁ!***?*** የዌስትሃም vs ሊቨርፑል …

ለግጥሚያው ዝግጁ ናችሁ!? የዌስትሃም vs ሊቨርፑል ጨዋታ ተቃርቧል! ማን ያሸንፋል? ?

?ቲክቶካችን ላይ በመገመት ከሀብታምቤት ጋር በትልቁ ያሸንፉ!?

ለማንኛውም መረጃ እና ጥያቄ በ 0989544444 ደውለው ያግኙን!

———?❗️Bet Responsibly❗️?———
❗️ONLY FOR 21+❗️ habtam.bet Telegram | Facebook | Tiktok

3 months, 1 week ago

የ17ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ !

10'

አስቶን ቪላ 0-0 ማንቸስተር ሲቲ

? ቪላ ፓርክ

@Bisrat_Sport_433et  @Bisrat_Sport_433et

3 months, 1 week ago

ባለፉት ደቂቃዎች ቪላ ብዙ የግብ ሙከራ አድርጓል

3 months, 1 week ago

ኦርቴጋ ሰማያዊዎችን ከመመራት ያዳነች ድንቅ ኳስ ከመስመር ላይ አውጥቷታል ??

3 months, 2 weeks ago

የመጀመሪያው አጋማሽ ተጠናቀቀቀቀ

We recommend to visit

ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል

የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና

ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu

ስልክ ቁጥር +251911857852

Last updated 2 months ago

–The Best Arsenal Football Club Telegram Channel in Ethiopia.

–በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________

📥 ለማስታወቂያ ስራ : @EA_Question_bot

https://telega.io/c/ETHIO_ARSENAL

Last updated 1 month, 3 weeks ago

? ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።

ለማንኛዉም አስተያየት
@wizhasher
@wiz_hasher

Group ? @Man_United_ethio_fans_Group

{ስልክ ቁጥር}
0919337648

Last updated 3 months, 2 weeks ago