ፍቅር እስከ መቃብር

Description
We recommend to visit

Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 9 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 2 months ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች

? ውጤቶች

? የጨዋታ ፕሮግራሞች

? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 3 months, 3 weeks ago

1 month, 3 weeks ago

*🍁የኔና የሀቢብ እውነተኛ የፍቅር ታሪክ🍁
ምዕራፍ ሁለት
#ክፍል_10 ፀሀፊ* #yuti የመጨረሻው ክፍል

በመጨረሻም ፍቅር አሸነፈ ይቅርታውን ተቀብዬ አብረን መሆን ቀጠልን ግን ምናልባት ፈጣሪ አንድ ሁኑ አላለንም ፍቅራችን በድጋሚ ተፈተነ።

አብረን ደስተኞች መሆን ችለናል ይቅርታ ካለኝ በዋላ የተለወጠ ነገር ቢኖር እሱን በድጋሚ ማመን መፍራቴ ብቻ ነበር።

👨‍🦱፦ ሀዩ

🧕፦ ወዬ ሀቢቤ

👨‍🦱፦ እኔ ግን መጥፎ ሰው ነኝ አይደል

🧕፦ አይደለህም ግን ሞኝ ነህ🥰

👨‍🦱፦ ሀዩዬ ስለሁሉም ነገር ይቅርታ ምን ያህል እንደበደልኩሽ ከረፈደም ቢሆን ገብቶኛል

🧕፦ ያረከው ነገር በምንም ያህል ቢጎዳኝም ግን ከጉዳቴ ላንተ ያለኝ ፍቅር ይብሳልኛ ህመሙን ጠፍቷል

👨‍🦱፦ አፈቅርሻለሁ 😘

🧕፦ እኔም ከነፍስህ ነው የማፈቅርህ

👨‍🦱፦ ተይ ግን ቀጥታ አውሪ አታወዛግቢኝ

🧕፦ ግዴለም አንድ ቀን ይገባካል

👨‍🦱፦ እንዳሉ ቅቡርነትሆ🥰😘

🧕፦ አቤት አቤት ወረኛ ዞር በል ሞዛዛ☺️

ፍቅራችን በዚህ መንገድ ሊቀጥል አልቻለም

አንድ ቀን የሀቢብ ጓደኛ ደወለልኝ ድምፁ ላይ ድንጋጤ ነበር ሀዩ ሀዩ ወዬ ምነው ድምፅህ ልክ አይደለም ችግር አለ "ሀቢብ" ሀቢቤ ምን ሆነ ኢልሃም አሳሰረችው "እንዴ ምን አርጓት ምንድነው የምትለው ቆይ ለምንድንነው የምታሳስረው መታኝ ብላ "ምን"

ከጭንቀት ቀን በዋላ ተፈታ እውነታውን ስጠይቀው ሰፈር ላይ አግኝታው ነበር እና ከኔጋር ያለውን ነገር እንዲያቆም ነገረችው በንዴት ተቆጣት ከዛ ዝታበት ነበር እንዳለችውም ለአባትዋ በግድ ከኔጋር ካልሆንሽ ብሎ መታኝ ብላ ተናገረች አባቷም አሳሰረው ይህ ነበር የተፈጠረው

ግን ከዛም በላይ አስከፊው ነገር ውጪ ያለው አጎቱ መስማቱ ነበር እንደሰማ ወደሱ እንዲመጣ ተናገረ አጎቱ ሲበዛ ቁጡ ነው።

👨‍🦱፦ ሀዩ

🧕፦ እ አቤት

👨‍🦱፦ ምነው ema ችግር አለ

🧕፦ አንተ እስካለህ አው

👨‍🦱፦ ምን ማለት

🧕፦ በቃ በናትህ ተወኝ ከዚህ በላይ ካንተ ጋር መቀጠል አልፈልግም

👨‍🦱፦ አፈቅርሻለሁ አውቃለሁ ለምን እንዲህ እንደምትይኝ ባንቺ መቼም ተስፋ አልቆርጥም ሁሌም አፈቅርሻለሁ

ይህ ለመጨረሻ ጊዜ ከሱ የተመለሰልኝ መልእክት ነው እንዲሄድ ማረግ ነበረብኝ እዚህ ከቆይ በዛች ክፉ ወጥመድ መጠመዱ አይቀርም በኔ ምክንያት ሲጎዳ ማየት አልፈልግም የግዴ ስላፈቀርኩት እኔ ጋር ብዛ ይሁን ማለት ራስ ወዳድነት ነው የትም ይሁን ሰላሙን ነው የምፈልገው ተራርቀናል ግን ፍቅር በሁለታችንም ልብ ውስጥ አለ ተስፋ አለኝ አንድ ቀን በድጋሚ እንደምንገናኝ

ተ.ፈ.ፀ መ

እስካሁን ወዳችሁና ፈቅዳችሁ ስለተከታተላችሁኝ ከልብ አመሰግናለሁ ተስፋ አረጋለሁ ከታሪኬ ብዙ እንደተማራችሁ 🥀😊

join** @all_love_world@yuti_Hijab_girl

1 month, 3 weeks ago

*🍁የኔና የሀቢብ እውነተኛ የፍቅር ታሪክ🍁
ምዕራፍ ሁለት
#ክፍል_9 ፀሀፊ* #yuti የኔና የሀቢብ ታሪክ ሊጠናቀቅ አንድ ክፍል ብቻ ነው የቀረው።

በሰአቱ ማረገው ነገር በጣም ነበር ግራ የገባኝ ሰዎቹም ቱክረታቸው እንዳለ እኛ ላይ ነበር

🧕፦ ሀቢብ አላህን ፍራና ከእግሬ ላይ ተነሳ

👨‍🦱፦ እኮ እሺ በይኝና እነሳለው

🧕፦ እሺ በቃ ተነሳ በአላህ እያስጨነከኝ ነው ሰዎች ሁሉ እኛን ነው የሚያዩት

👨‍🦱፦ ይሁና ያፈቀረ ሰው አይተው አያውቁም ይሆናል

🧕፦ እሺ ተነስ ይቅርታ አርጌልሃለው

👨‍🦱፦ ወላሂ በይ

🧕 ፦ ወላሂ ተነስ አሁን በቃ

👨‍🦱፦ እሺ ስልክ በስርዓቱ ታወሪኛለሽ

🧕፦ አው አወራካለው

👨‍🦱፦ መንገድ ላይ ብታገኚኝ አትዘጊኝም

🧕፦ አው አልዘጋህም

👨‍🦱፦ አሁንም እንደድሮው መሆን እንችላለን

🧕 ፦ አው እሺ እንችላለን

👨‍🦱፦ አትርቂኝም

🧕፦ አው በአላህ ተነስ እሺ

👨‍🦱፦ ታፈቅሪኛለሽ

🧕፦ አው አፈቅርሃለው

👨‍🦱፦ ምን 😄

ከምር በጣም ነበር የደነገጥኩት እሱ ግን ደስ ብሎት የሚያረገው ነገር ነበር ያሳጣው

◆◆ይቀጥላል◆◆

የመጨረሻው ክፍል 50like ሲያገኝ ይቀጥላል.......** @all_love_world@yuti_Hijab_girl

1 month, 3 weeks ago

*🍁የኔና የሀቢብ እውነተኛ የፍቅር ታሪክ 🍁
ምዕራፍ ሁለት
#ክፍል_8 ፀሀፊ* #yuti የሚመጣ ስለመሰለኝ ተረጋግቼ ላወራው ሞከርኩ የውስጤን በውስጤ ይዤ

🧕፦ እሺ ቀጥል ምንድነው ልስማህ

👨‍🦱፦ እነዚህን ነገር ብቻ አድርጊልኝ

🧕፦ ቀጥል ልስማህ

👨‍🦱፦ መጀመሪያ ስደውል ታነሽልኛለሽ ሁለተኛ መንገድ ላይ ስታገኚኝ አትዝጊኝ ሶስተኛ እንታረቅ

🧕፦ ትቀልዳለህ በጭራሽ አላረገውም

👨‍🦱፦ ካልሆነ ሁሚን አናግራታለው

🧕፦ ገደል ግባ አይመለከተኝም

👨‍🦱፦ ካንቺ ጋር ከሆነ ለምን ጀአነብ አይሆንም

🧕፦ ደግመህ እንዳደውል

👨‍🦱፦ ሀዩ

🧕፦ ምንድነው

👨‍🦱፦ አፈቅርሻለሁ እሺ

ዘጋውበት የእውነት ግን ደንግጫለው ካወራን ከሶስት ቀን በዋላ እናቱ አገኘችኝና አናገረችን ማወራው ነው ግራ የገባኝ እሺ አወራዋለው ብዬ ዝም አልኩ እቤት ስገባም እማ ጠየቀችኝ በጣም ነበር የደነገጥኩት ለምንድነው ከዘምዘም ልጅ ጋር የተጣላሽው ብላ ተቆጣችኝ ምክንያቱን ልነግራት አልደፈርኩም ምክንያቱም የሚፈጠረውን ስለማውቅ እንደምንም ነገሩን ሸፋፍኜ ለማሳለፍ ሞከርኩ ደሞም ተሳካልኝ

እሱ ሁሌም ስገባ ስወጣ እኔን መለመኑን ተያያዘው ትዝ ይለኛል ከጁምአ መልስ ወደቤት እየሄድኩ አገኘውት ላልፈው ስል ከፊቴ ተንበርክኮ በሰው በፊት እያለቀሰ ለመነኝ ማመን ነው የከበደኝ

🧕፦ ምን እያክ ነው በአላህ

👨‍🦱፦ ይቅር ካላልሽኝ አልነሳም

🧕፦ እ😳

◆◆ይቀጥላል ◆◆

ቶሎ ቶሎ እንዲለቀቅ በlike አበረታቱኝ @all_love_world@_yuti_Hijab_girl የኔና የሀቢብ ታሪክ ሊጠናቀቅ የተወሰነ ክፍሎች ነው የሚቀሩት😘**

4 months, 1 week ago

ወንጀለኛው ዳኛ - ክፍል 1
???
━━━━━━━━ከ የሰገነት ሚዲያ
━━━━✦━━━━

4 months, 4 weeks ago

*?*አስተማሪ ታርክ

?‍⚕ሀኪሙ በደረሰዉ ድንገተኛና አስቸካይ ጥር እየተጣደፈ ወደ ሆስፕታል ይገባል። ወደ አሁኑ ልብሱን ቀይሮ ወደ ቀዶ ጥገና ክፍል ሲሄድ የታማምዉ ልጅ አባት በር ላይ ያገኛዋል።  አባትዮ ባለዉ በለለዉ ኃይሉ  እየጮኸ?  የኔ ልጅ ታሞ ልሞት ጫፍ ላይ እያለ አንተ የትም ዞረህ ትመጣለህ ትንሽ ህልናህ አይወቅስም አለዉ።
?‍⚕ሀኪሙም ረጋ ብሎ <ከሆስፕታል #ዉጭ ነበርኩ እንደተደወለለኝ በቻልኩት ፍጥነት ነዉ የመጣሁት> አለዉ።  
?አባትየዉም< ያንተ ልጅ በሀኪም እጦት ምክንያት ብሞት ምን ታረጋለህ ማርፈድህ ሲያንስ ትከራከርኛለህ ለነገሩ ሀኪሞች ስትባሉ ሁላችሁም አንድ ናችሁ☹️ አለ በብስጭት።
?‍⚕ሀኪሙም አሁን እኔ ልግባና ለልጅህ የሚችለዉን ሁሉ አረጋለዉ አንተ ደግሞ ወደ ፈጣር ፀልይ ሁሉም መልካም ይሆናል? ብሎት ወደ ቀዶ ጥገና ክፍል ገባ።
ሰዓታትን ከፈጀው የቀዶ ጥገና ህክምና ቦሃላ ሀኪሙ ስራዉን ጨርሶ ወጣ። 
ለአባትዮም <<ፈጣር ይመስገን ልጅህ ተርፋል?>> ብሎት የአባትዮዎን ምላሽ ስያጠብቅ በመጣበት ፍጥነት እየሮጠ ሄደ።?

አባትየው ወደ ኣንዷ nurse ተጠጋና <ምን ዓይነት መጥፎ ሀኪም ነዉ አርፍዶ መምጣት ሲያንሰዉ ስለ ልጄ ዝርዝር ሁኔታ ሲያነግረኝ እንዴት ይሄዳል> አላት እየጮሄ።?

ነርሷም በእመባ ታጅባ ??እንድህ አለችዉ<ልጁ በመኪና አደጋ ትናንትና ነዉ የሞተበት ቅድም ስንደዉልለት የልጁን ቀብር አቋርጦ ያንቸን ልጅ ልያድን መጣ። አሁን ደግሞ ያንተን ልጅ ካዳነ ቦሃላ የልጁን ቀብር ለመጨረስ ነዉ የሄደዉ አለችዉ።
?አባትየው በሃፍረት አንገቱን ደፋ።? ስመታዊ ሆኖ በተናገረዉ ነገር ክፉኛ ተፀፀተ።?

ነገሮችን ሳናጣራ ድምዳሜ ላይ መድረስ ትርፉ አንገት መድፋት ነዉና በራሳችን መንገድ ነገሮችን አጣርተን እንወስን።?

መልካም ቀን?*?*

4 months, 4 weeks ago

ቤተሰብ ተከታታይ አሪፍ እውነተኛ የፍቅር ታሪክ እንጀምር ?

6 months, 1 week ago
***?***ይሄ የተለያየ እውቀት የምትቀስሙበት ምርጥ ቻናል …

?ይሄ የተለያየ እውቀት የምትቀስሙበት ምርጥ ቻናል ነው

♦️በዚህ ቻናል ምን አገኛለሁ ካሉ
?አስተማሪ ታሪኮች
?አስደናቂ እውነታወች
?አስቂኝ ክስተቶች
?አስገራሚ የሳይንስ እውነታወች
?የተለያዩ መፅሐፍት
?አስቂኝ ምስሎች
?እና ሌላም ሌላም.....

⚡️⚡️⚡️⚡️
https://t.me/+mxjn9IHvtjQ2YjE0

6 months, 1 week ago
የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ***‼️***

የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ‼️

በያዝነው አመት በሪሚዲያል ፕሮግራም ለመማር የ12ኛ ክፍል ውጤት የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆኗል።
**የትምህርት ሚኒስትር ለተማሪኮም እንዳስታወቀው የ2016 የሪሚዲያል መግቢያ ነጥብ ለወንዶች 204 ለሴቶች ደግሞ 192 ሆኗል

ያለፋችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ?
ሙሉ መረጃው ለማግኝት
?*?*
@Remedial_class_2017
@Remedial_class_2017

6 months, 2 weeks ago

#ጤነኛው_ድሀ_እና_በሽተኛው_ሀብታም

ጤናው የተጓደለ ሀብታምና ጤናው የተሟላ ድሀ ነበሩ፡፡ ሁለቱም እርስ በርስ ይቀናናሉ፡፡ ሀብታሙ ሰው ለጤናው ሲል ሀብቱን አሳልፎ ቢሰጥ ይወዳል፡፡ በተቃራኒው ደግሞ ድሀው ለገንዘብ ሲል ጤናውን ቢሰጥ ይመርጣል፡፡

ፈላጊና ተፈላጊን የሚያገናኝ በዓለም ታዋቂ የሆነ የቀዶ ጥገና ሐኪም የአንድን ሰው አእምሮ ለሌላ ሰው የመተካት ጥበብን ማግኘቱ ተሰማ፡፡ ድሀውና ሀብታሙም ሰው በሐኪሙ አማካይነት ድሀው ጤናውን ለሐብታሙ አሳልፎ ሊሰጥ፣ ሀብታሙም ለጤና ሲል ሀብቱን በሙሉ ለድሀው ሊሰጥ ተስማምተው ተዋዋሉ፡፡ ከቀዶ ጥገናው በኋላ ሀብታሙ ሰው ከጥሩ ጤና ጋር ድሀ ሲሆን፣ ድሀው ደግሞ ጤናውን አጥቶ ሀብታም ሆነ፡፡

ቅይይሩ ስኬታማ ነበር፡፡

ከዚህ በኋላ የተፈጠረውን ታሪክ እንመልከት፡-

በፊት ሀብታም የነበረው ሰው ሁልጊዜም የስኬታማነት አስተሳሰብ ስለነበረው ሌላ ሀብት መሰብሰብ ቻለ፡፡ ምንም እንኳን የስኬት አመለካከት ቢኖረውም፣ ስለጤናው ግን ዘንግቶ አያውቅም፡፡ ሁልጊዜ ያመኛል ብሎ ፍርሃት ያድርበታል፡፡ ትንሽ ህመም ሲሰማውም አጋኖ ነው የሚመለከተው፡፡ ይህ አመለካከቱ ቀልጣፋ የነበረውን አካል እያደከመው መጣ፡፡ በሌላ አገላለፅ ሀብታም፣ ግን በሽተኛ ሆነ፡፡

ወደ አዲሱ ሀብታም ግለሰብ ደግሞ እንሂድ፡፡ ይህ ሰው ሁልጊዜም የነበረው አመለካከት የድህነት ነው፡፡ ባገኘው ሀብት የተመጣጠነ አዲስ የሕይወት ደረጃ ከመመስረት ይልቅ ገንዘቡን የማይረባ ቦታ ላይ ይበትነው ገባ፡፡ ሞኝና ገንዘብ አይጣጣሙም የሚለው የድሮ አባባል በዚህ ሰው ላይ ሰራ፡፡ በአጭር ጊዜ ውስጥ ገንዘቡ ሁሉ አለቀና ወደ ድህነቱ ተመለሰ፡፡ ሰውነቱስ? የህመም ስሜት ተሰምቶት አያውቅም፡፡ ራሱን ጤነኛ አድርጎ ይመለከታልና አእምሮው የተቀየረ ቢሆንም እንኳን ጤንነቱ ግን ትቶት አልሄደም፡፡

ተረቱ ሁለቱም ሰዎች ወደ ቀድሞ ቦታቸው መመለሳቸውን አውስቶ ያበቃል፡፡ ከዚህ ተረት ምን ትማር ይሆን ??

We recommend to visit

Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 9 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 2 months ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች

? ውጤቶች

? የጨዋታ ፕሮግራሞች

? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 3 months, 3 weeks ago