The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 1 month, 2 weeks ago
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
?? https://donorbox.org/zemedemedia እና
?? https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 2 months, 1 week ago
◉ Welcome to the 433 Films
Best Place To Find All Movies..
🤞For Promo - @Abusheymc
☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 10 months, 1 week ago
የቻይናው ዲፕሲክ የሳይበር ጥቃት ደረሰበት ******
በተለቀቀ በቀናት ውስጥ በዓለም ላይ ተቀባይነት እያገኘ የመጣው የቻይናው አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ አጋዥ መተግበሪያ (DeepSeek) የሳይበር ጥቃት እንደደረሰበት ተዘግቧል::
ዲፕሲክ የአሜሪካውን ቻትጂፒት (ChatGPT) የሚፎካከር እና ተፈላጊነቱም እያደገ መሆኑ በተዘገበ በቀናት ውስጥ ነው ከፍተኛ የተባለ የሳይበር ጥቃት የደረሰበት::
ይህን ተከትሎም ዲፕሲክ በጊዜያዊነት አዳዲስ ተጠቃሚዎችን መቀበል ማቆሙን አስታውቋል::
በአሜሪካ አፕ ስቶር እና ጎግል ስቶር ላይ በነጻ ከሚገኙ መተግበሪያዎች ከፍተኛ ተወዳጅነትን ያገኘ ሆኗል::
ይህን ተፈላጊነቱን ተከትሎም ሀገራት መተግበሪያውን መጠቀም አለመጠቀም ላይ የተለያዩ ምክረሃሳቦችን እየሰጡ ነው::
በዚህ ወቅት ዲፕሲክ የደረሰበት የሳይበር ጥቃት ከማን እንደሆነ በግልፅ ባይታወቅም ከተፎካካሪዎቹ ሊሆን እንደሚችል ዘጋርዲያን ዘግቧል::
ለተለያዩ Online ክፍያ የሚሆን Virtual Card
ለ Facebook Ads
ለ Instagram Ads
ከ Amazon , SHEIN , Aliexpress እና ሌሎች e-commerce ላይ እቃ ለማዘዝ
አብዛኛዎቻችሁ ምን ያህል Virtual Master card አላችሁ?🔥
Bybit ያለምንም ክፍያ እዛው Bybit ላይ Apply አድርጋችሁ በ2 ደቂቃ ውስጥ ማግኘት ትችላላችሁ🔥
አካውንት ያልከፈታችሁ በዚህ ገብታችሁ ክፈቱ👇
ወደ Profile ሂዱ Apply card በሉት ከዛ Information አስገቡ
አሪፍ ነገር ከዛው ከBybit Account በCrypto Topup አድርጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ🔥
https://www.bybitgum.com/fiat/cards?source=referral&campaignId=1686258086857150464&ref=X8VGMB4
NVIDIA ከሚሰጣቸው የAI ኮርሶች ለተወሰነ ግዜ አንድ ኮርስ በነፃ ሰጥቷል
https://sp-events.courses.nvidia.com/dli-india25?ncid=ref-inpa-419622
ከቢትኮይን ንግድ ባለፉት 10 ወራት 55 ሚልዮን ዶላር እንደተገኘ ታወቀ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ፓወር (EEP) ሀይል ለመሸጥ ከ25 የቢትኮይን ንግድ ላይ ከተሰማሩ ድርጅቶች ጋር ውል መፈፀሙን ተከትሎ ባለፉት 10 ወራት 55 ሚልየን ዶላሩ እንደተገኘ ታውቋል።
እነዚህ በአብዛኛው ከቻይና የመጡ የቢትኮይን ድርጅቶች ወደ ኢትዮጵያ የመጡት ርካሽ የኤሌክትሪክ አቅርቦት በመኖሩ መሆኑን አለም አቀፍ ሚድያዎች የዘገቡ ሲሆን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ፓወር ለቢትኮይን ማይኒንግ 600 ሜጋ ዋት ሀይል ዝግጁ እንዳረገ ታውቋል።
በአሁን ሰአት ኢትዮጵያ ውስጥ የሚከናወነው የቢትኮይን መረታ (ቢትኮይን ማይኒንግ) ከአለም ያለው ድርሻ 2.25 ፐርሰንት መድረሱ ታውቋል። ይህም ሀገሪቱን ከአሜሪካ፣ ከሆንግ ኮንግ እና ከሌሎች የእስያ ሀገራት በማስከተል ከፍተኛ ማይኒንግ የሚከናወንባት ሀገር አድርጓታል።
ቻይና የዛሬ ሶስት አመት የቢትኮይን ማይኒንግ መከልከሏን ተከትሎ በርካታ የሀገሪቱ ድርጅቶች ወደ ኢትዮጵያ እየገቡ እንደሆነ ታውቋል።
ከዚህም በተጨማሪ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ (EIH) ሆንግ ኮንግ ተቀማጭነቱን ካደረገው ዌስት ዳታ ግሩፕ ጋር የ250 ሚልዮን ዶላር የመግባብያ ስምምነት ማድረጉ ታውቋል። ስምምነቱ የቢትኮይን ማይኒንግ መሰረተ ልማት ግንባታ ለማካሄድ እና ስልጠና ለመስጠት ይውላል ተብሏል።
በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ መስክ በኢትዮጵያና እስራኤል መካከል ያለውን ፈጠራን እና ትብብር ለማጠናከር እንዲሁም የልምድ ልውውጥ ለማድረግ ያለመው ይህ ዝግጅት ለአራት ቀናት የሚካሄድ ነው፡፡
ሁለተኛው የኢትዮ-እስራኤል ኢኖቬሽን ሳምንትን የከፈቱት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር በለጠ ሞላ የኢትዮጵያን የፈጠራ ገጽታ ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር አለም አቀፍ ትብብር ያለው ጠቀሜታ የጎላ መሆኑን ተናግረዋል።
"ኢትዮጵያ በአዲስ የፈጠራ ዘመን ገደል ላይ ትገኛለች"ያሉት ሚኒስትሩ ለዚህም ቴክኖሎጂን ለመቀበል የሚጓጓ ወጣት ፣ ቁጥራቸው እየጨመረ የመጣ ስታርትአፕ እና አካባቢን ለማሳደግ ቁርጠኛ የሆነ መንግስት በቅንጅት ለፈጠራ አመች፣ ለለውጥ ዝግጁ ሁኔታ ላይ እንገኛለን ብለዋል።
እስራኤል በአስደናቂ የስታርትአፕ ባህሏ እና በቴክኖሎጂ እድገቷ ትታወቃለች ያሉት ሚኒስትሩ የእስራኤል የፈጠራ ሞዴል ለኢትዮጵያ ትምህርት ሰጭ በመሆኑ የትብብር ማዕቀፍ በመመሥረት በጋራ፣ ሃሳቦች የሚያብቡበት፣ ስታርትአፖች የሚበለፅጉበት፣ ቴክኖሎጂ ለኢኮኖሚ ልማት ማበረታቻ የሚሆንበትን ሁኔታ መፍጠር እንችላለን ብለዋል።
በዝግጅቱ ላይ በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር የተከበሩ አቫራሃም ንጉሴ በዓለም ላይ ስኬታማና ግንባር ቀደም የፈጠራ እና ስታርትአፖ ሥነ-ምህዳርን በማቋቋም እንዲሁም በመንከባከብ ሀገራቸው ያላትን ልምድ በዚህ ፕሮግራም ለኢትዮጵያ የዘርፉ ባለሙያዎች እንደሚያጋሩ አንስተዋል።
ኢትዮጵያ በተፍጥሮ ሃብትና በሰው ሃይል የታደለች መሆኗን የገለጹት አምባሳደሩ ይህንን ሀብት በቴክኖሎጂ እና በኢኖቬሽን በመደገፍ ለኢኮኖሚ እድገት ለመጠቀም የሚደረገውን ጥረት ሀገራቸው እንደምታግዝም ተናግረዋል።
በዝግጅቱ ላይ በስታርትአፕ ስነ ምህዳር ግንባታ፣በኢመርጂንግ ቴክኖሎጂ፣በታለንት ልማት እና ትምህርት፣በግንባታ ቴክኖሎጂና ሽግግር ላይ እስራኤል ያላት ተሞክሮ በሉእካን ቡድኑ ቀርቧል።
በኢትዮጵያ ያለውን የኢኖቬሽን ስነ-ምህዳር ለማሳደግ እየተሰሩ ያሉ የኢኖቬሽን ስትራቴጂክ ማዕቀፍ እና መሠረተ ልማት እንዲሁም አዳዲስ አሰራሮችን ለዘላቂ ልማት ለመጠቀም የተጀመሩ ስራዎች ለእስራኤል የሉዕካን ቡድን ቀርቧል፡፡
እውቅና የሰጣቸው ሰራተኞች በኢትዮ ኮደርስ ኢኒሼቲቭ እየተሰጡ የሚገኙ ስልጠናዎችን ላጠናቀቁ ሰራተኞች ነው።
ዓለም የደረሰበት የዲጂታል ኢኮኖሚ ባለቤት ለመሆን በ5 ሚሊዮን ኢትዮጵያዊያን ኮደሮች ኢኒሼቲቪ ስልጠና ሁሉም እራስን በማብቃት፣ ስራ በመፍጠርና ሀብት በማፍራት የተገኘው እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ያለመ ነው።
በእውቅና መስጠት መርሃ ግብሩ ላይ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶ/ር በለጠ ሞላ የኢትዮጵያን በዲጂታል ኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ውጤታማ ለማድረግ በቀጣይ ለሚኖሩ እድሎች ዛሬ ላይ መሰረት ለመጣል በመጀመሪያ ራሳችንን በክህሎት ማብቃት አለብን ብለዋል።
ለዚህም በዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ውስጥ ዲጂታል ክህሎትን ማሳደግ ላይ በትኩረት እየተሰራ ነው ብለዋል።
ሚኒስትሩ አያይዘውም የ5 ሚሊዮን ኢትዮጵያዊያን ኮደሮች ኢኒሼቲቭ ስልጠና ስንሰለጥን ትኩረታችን ያገኘነውን እውቀት ተጠቅመን ራሳችንን፣ ተቋማችንን፣ ሀገራችንንና አለማችንን ማገልገል የሚያስችል ብቃት ላይ መሆን እንዳለበት አሳስበዋል።
በምንመራው ዘርፍ ላይ በጠቅላይ ሚኒስትሩ እየተደረገልን ያለው ከፍተኛ ድጋፍ ክፍተት እንዳይኖርና እምርታዊ ለውጥ እንድናስመዘግብ ስለሆነ ሁላችንም ተግተን መስራት ይጠበቅብናል ብለዋል።
የተዘጋጀ ብቁ የሰው ሀይል ሲኖረን ሁሉንም እናሳካለን ያሉት ክቡር ሚኒስትሩ ሁሉም ተቋማት በቀጣይ እንዲህ ያለ መድረክ በመፍጠር የ5 ሚሊዮን ኢትዮጵያዊያን ኮደሮች ኢኒሼቲቭ ስልጠና እንዲሰለጥኑ ማድረግ እንዳለባቸው መልዕክት አስተላልፈዋል።
ሰልጣኖች ያገኙት ክህሎት ትልቅ አቅም እንደፈጠረላቸው በመግለጽ የተፈጠረውን ክህሎት ስራ ላይ በማዋል ውጤት ለማስመዝገብ የሚጠበቅባቸውን እንደሚያደርጉ ተናግረዋል።
Youtube የከፈታቹ ሰዎች ያልገባቹን ወይም መጠየቅ የምትፈልጉ ነገር ካለ Comment section ላይ ጠይቁኝ
YouTube የከፈታቹ አላቹ?
Session 2 የዩቲዩብ ቻናል ለመክፈት……
2.Go to YouTube and sign in www.youtube.com search ካላቹ በኃላ sign in አድርጉ
3.Click on your profile picture
በላይኛው ቀኝ ጥግ ላይ የProfile ስእልዎን Click ያድርጉ።
4.Select "Create a channel"
5.Choose a channel name and description
ጥያቄ Comment section ላይ መጠየቅ ትችላላቹ
ይቀጥላል…….
አሁን ላይ Passive income
ከ Youtube , Website, Telegram ማግኘት ትችላላቹ።
በተጨማሪም ከ Facebook, Instagram and Tiktok
The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 1 month, 2 weeks ago
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
?? https://donorbox.org/zemedemedia እና
?? https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 2 months, 1 week ago
◉ Welcome to the 433 Films
Best Place To Find All Movies..
🤞For Promo - @Abusheymc
☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 10 months, 1 week ago