"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 6 days, 11 hours ago
The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 11 hours ago
እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ
አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው
ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc
ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot
Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 2 months ago
Please Support Us By Touching "❤️" And By Unmuting This Channel If You Mute It🙏
🌞ፀሀይ ለምን በሴት ስም እንደተጠራች የሚገባህ ስታቃጥልህ ነው።😞😂😂
🌧ዝናብ ለምን በወንድ ስም እንደተጠራ የሚገባሽ ሲደበድብሽና ሲያንቀጠቅጥሽ ነው።🥲😂😂
🎤 ድምፃዊ ብስራት ጋረደው
🎵አጉል ለምጃት
አሳዩኝ ምሩኝ መንገዱን
ሰው አልሆን አጥቼ እኔ እሷን
ጠቁሙኝ ያለችበትን
2x
ሁ-ሁ ጭንቄ ቢሰማት-እዪው በሏት
ሁ-ሁ በቃ አገለለኝ ቀጣኝ ናፍቆት
በይ ታደጊኝ- አስቢኝ
አለሁበይኝ- እዘኝልኝ
በይ ታደጊኝ- ሆዴ አስቢኝ
አለሁበይኝ- እዘኝልኝ
ዋ በጭፍኑ ዋ የገፉት
ዋ ፀፀት አለው ተይ የጣሉት
ዋ በማናገር ዋ የት ችሎት
ዋ ሰው ይቀጣል ተይ በናፍቆት
አሳዩኝ ምሩኝ መንገዱን
ሰው አልሆን አጥቼ እኔ እሷን
ጠቁሙኝ ያለችበትን
2x
ሁ-ሁ እኔን ተሳነኝ ነብሴን ታከታት
ሁ-ሁ ላታዛልቀኘ አጉል ለምጃት
እስኪ ላፍታ መጥተሽ እይኝ
ይዘን ሆድሽ ይራራልኝ
ሆዴ ላፍታ ጠይቂኝ
ይዘን ሆድሽ ይራራልኝ
ዋ ተይ ነገሬ ዋ ያላሉት
ዋ ይፀፅታል ኋላ ሲያጡት
ዋ ክፉ ደጉን ዋ ላሳለፈ
ዋ ይቀጣል ወይ ተይ የከነፈ
እኽኽኽ-ይይይ
እኽኽኽ-ይይይይ
እኽኽኽ-ይይይ
እኽኽኽ-ይይ
ዋ በጭፍኑ ዋ የገፉት
ዋ ፀፀት አለው ተይ የጣሉት
ዋ በማናገር ዋ የት ችሎት
ዋ ሰው ይቀጣል ተይ በናፍቆት
ዋ ተይ ነገሬ ዋ ያላሉት
ዋ ይፀፅታል ኋላ ሲያጡት
ዋ ክፉ ደጉን ዋ ላሳለፈ
ዋ ይቀጣል ወይ ተይ የከነፈ
@emanda7
ስህተት 🥺*💔*
ደስታ ሰታኝ ፍቅር ሞልታ
ሳላየዉ ልቤ ገብታ....❤️
........#መስሎኝ_ብታይ_🥺#ወድጄሽ_ከራሴ_በላይ_😍😞#አልሆን_ብሎ_ያንቺስ_ጉዳይ😣#ፍቅር_ብሰጥ_ሰጠሽኝ_ስቃይ🥺💔🥀
😞🥺🥺🥺🥺🥺🥺🌹*🍃*✨𝙹𝙾𝙸𝙽 & 𝚂𝙷𝙰𝚁𝙴✨🍃🌹
💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
♥✨#✨♥
╔═══❖•🌺🌸•❖═══╗
✨Join & Share
@nahominaaaaaa
@emayaa7
Share
╚═══❖•🌺🌸•❖═══╝
❥❥________⚘_______❥❥
🌷🄹🄾🄸🄽 & 🅂🄷🄰🅁🄴🌷
ሀሳብ አስተያያት @Nahomina
እውነትን ለመኖር ድክ ድክ በሚል የጥበብ ህፃን ልጅ የተከፈተ ገፅ
የፅሁፎቼ መድመቅ የፍቅር መሻቴ ውጤት ናቸው እውነት ያጀባቸው
ቃልኪዳን ያደመቀቸው
.......ቃል ቃል ቃል .......
ፍቅር የካባቸው
እምነት ያፀናቸው .......
https://t.me/Nahominaaaaaa
Telegram
🔥 Nahomina 🖊️
ሀሳብ አስተያያት @Nahomina እውነትን ለመኖር ድክ ድክ በሚል የጥበብ ህፃን ልጅ የተከፈተ ገፅ የፅሁፎቼ መድመቅ የፍቅር መሻቴ ውጤት ናቸው እውነት ያጀባቸው ቃልኪዳን ያደመቀቸው .......ቃል ቃል ቃል ....... ፍቅር የካባቸው እምነት ያፀናቸው .......
መጥፎ ሰው አይደለሁም
መጥፎ እድል ብቻ ነበረኝ 🧸
የዘገሊላ ዕለት
ይቀራል ወይ ሳርቤት
አበበ ተካ❤️😘
cross @emanda7
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 6 days, 11 hours ago
The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 11 hours ago
እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ
አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው
ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc
ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot
Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 2 months ago