Ismaiil Nuru

Description
ዘመንን እናሰልማለን እንጅ ኢስላምን አናዘምንም!
ሀሳብ/አስተያየት፦ @Ismaiilnuru_Bot
Advertising
We recommend to visit

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 4 days, 5 hours ago

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

#ኢትዮጵያ

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 week, 2 days ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 2 months, 1 week ago

2 months ago

ሀማስ ከኢራን ጋር የሚያደርገውን አጋርነት ለማውገዝ "የዑመርና የአቡበክር ሰዳቢዎች ጋር እየተሞዳሞደ" እያሉ ሲያወግዙ የነበሩ «ሰለፍዮች»

ቢን ሰልማን በዚህ አመት ለቀጢፍ ሺዐዎች በይፋ ሰሃቦች የሚሰደቡበት፣ ሑሰይኒያ ተእዚያ የሚከበርበትና አላህ ላይ በግልፅ ሽርክ የሚፈፀምበትን መድረክ ሲፈቅድና በወጠኒያ ወንድማማችነት ስሌት ከለላና ጥበቃ ሲያደርግ ቢያዩም ማውገዝ አይደለም ማመን አልፈለጉም።

እዛ ሰፈር ሐቅ በዞረበት እንዞራለን ማለት ይህ ነው!

የቴሌግራም ቻናል፦ t.me/ismaiilnuru

2 months, 1 week ago
2 months, 1 week ago

በሌሎች ሶሻል ሚዲያዎች ላይ ለማጋራት ይህን የምስል ጥራት ፋይል ያውርዱ!

4 months, 1 week ago

«ግፋችሁን ለዓለም እናሳያለን!»

ይህ ወጣት ነቅቷል ይባላል እንጅ እንደተኛ ነው። በሙስሊሙ ላይ በደልና ግድያ ሲፈፀም እንደማስፈራሪያ «ግፋችሁን ለዓለም እናሳያለን!» በማለት ቪዲዮና ምስሎችን ያጋራል። በዚህም የሚፈለገው ዓለም በመንግስት ላይ ተፅእኖ በማሳደር ከዚህ ድርጊቱ እንዲታቀብ ለማድረግ ነው። ይህ ግን ዓለምን ካለማወቅ የሚመጣ ችግር ነው።

ዓለም የበደለኞች መናሃሪያ ነች።ዓለም ላይ የረከሰ ደም የሙስሊሞች ደም ነው። የሰው ልጅን ደም ለማድረቅና እንባ ለማበስ ተብለው የሚቋቋሙ ድርጅቶች በሙሉ የሙስሊሙ ደም እንደማይመለከታቸው ሙስሊሙ ገና አልተረዳም።

የሰብአዊ መብት ኮሚሽን፣ የፀጥታው ምክር ቤት፣ እምባ ጠባቂ ተቋም ወዘተ የሚባሉ ሁሉ በስማቸው የዋህ ሙስሊሞችን ለመሸወድ የተቋቋሙ በእውነታቸው ግን በሙስሊሙ ላይ የተሰለጡ መዶሻዎች መሆናቸውን ሙስሊሙ ገና አልተገነዘበም።

ዓለም በየቀኑ ጋዛ ውስጥ የሚጨፈጨፉ ሙስሊም ህፃናትና ሴቶችን ለድፍን 70 አመታት ያህል እንደፊልም እየተመለከተ ነው። በሊቢያ፣በየመን፣ በዒራቅ ሚሊዮን ሙስሊሞች በአሰቃቂ ግድያ ህይወታቸውን ያጣሉ።

ሶሪያ ―ባጙዝ ከተማ― በአንድ ለሊት ብቻ ስጋን ሳይሆን አጥንትን በሚበጣጥሰው ነጭ ፎስፎረስ ከ3000 በላይ ሙስሊሞች ተጨፍጭፈዋል።ይህ የቅርብ ጊዜ ትውስታ ነው። ዓለም የበርማ ሙስሊም ህፃናት ላይ እጆቻቸውን ዘርግተው በሞተር ሳይክር ሲነዳባቸው አይቷል።

ዓለም በመካከለኛው አፍሪካ ሙስሊሞች በቢላዋ ልክ እንደበግ ጉድጓድ ተቆፍሮላቸው ሲታረዱ አይቷል።ዓለም ጋንታናሞ ሙስሊሞች ብቻ ታስረው የሚሰቃዩበት እስር ቤት መሆኑን ያውቃል።

አንድ እግር ኳስ ተጫዋች ጉንፋን ሲያመው መግለጫ የሚያወጣው ዓለም የዓለም ሙስሊሞች ደም ለርሱ የጉንፋን ያህል ህመም የለውም!

ታድያ ሁለት ሰው ተገድሎብህ ገዳዮችን «ለዓለም አሳይባችኋላሁ» ብሎ መዛት እንዴት መንቃት ሊሆን ይችላል? (ሁለት ሰው ከነርሱ አንፃር ለማለት እንጅ ለኛማ ከግማሽ ነፍስ በታች ያለች አንዲት ጥርስ ብትወልቅ በምትኳ ቅጣት አንድ ጥርስ የሚወለቅላት አካል ነች) ግደል ብሎ አባቱ የላከውን ልጅ ለአባትህ እናገርብሃለሁ ብትለው ምን ማለት ነው? ?

ገዳይህ ከዓለም ጋር የሚግባባበት ቋንቋ ያንተ ደም ሆኖ ሳለ ለዓለም እናገርብሃለሁ ማለትህ ስሜት ይሰጣልንዴ ሐቢቢ?

ዓለም ብትጮህ ብትፈራገጥ አይሰማም ። ዓለም አሁን ላይ ለሙስሊሞች ምቹ አይደለችም። ያ ቢሆንማ ረሱላችን ﷺ በመህዲ መምጣት አያበስሩንም ነበር! የመህዲ መምጣት አላማውኮ ለሙስሊሞች ፍትህን ማስፈን ነው!

«(ምድርን/ዓለምን) በፍትህና በፍትህ ይሞላታል በግፍና በበደል ከሞላች በኋላ» አሉ ሰይዳችን የመህዲን መምጣት ኣላማ ሲነግሩን። ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙሁ ዐለይሂ!

በርግጥ ከመህዲ በፊት በርሳቸው መንሀጅ ላይ የምትፀና የኸሊፋ ስርአት እንደምትዘረጋ ገልፀዋል። ስለዚህ ሙስሊሙ በሸሪዐ እንጅ ፍትህ እንደማይገኝ ዓለም ለሙስሊሙ ባይተዋር እንደሆነች ከነዚህና መሰል ነብያዊ ሀዲሶች በመገንዘብ ንቃተ ህሊናውን ሊያሻሽል ይከጀላል።

ሙስሊሞች ፍትህ ሊሰፍንላቸውና ሰላማቸው ሊረጋገጥ የሚችለው አንዱ በነብያዊ መንሀጅ በምትዘረጋ የኺላፋ ስርአት አለያም በመህዲ መምጣት እንጅ አሁን ላይ አለም በምትዘወርበት የኩ$ፍር ፖለቲካ ስርአት እንዳልሆነ ጠንቅቀው ሊያውቁ ተገቢ ነው።

ቴሌግራም ፦ t.me/ismaiilnuru

4 months, 1 week ago
4 months, 1 week ago

ዛቻና ሃይልን መጠቀም የነብያት ሱና ነው።

ነብዩላሂ ኑሕﷺ፦
«የሚያዋርደው ቅጣት የሚመጣበትን በእርሱም ላይ ዘውታሪ ቅጣት የሚሰፍርበት ሰው (ማን እንደ ሆነ) ወደፊት ታውቃላችሁ» (አላቸው)፡፡ (ሁድ 38)

ነብዩላሂ ሱለይማንﷺ፦
«ብርቱን ቅጣት በእርግጥ እቀጣዋለሁ፡፡ ወይም በእርግጥ ዐርደዋለሁ፤ ወይም ግልጽ በኾነ አስረጅ ይመጣኛል» (አን ነምል 21)

ነብዩላህ ኢብራሂምﷺ፦
«በአላህም እምላለሁ ዟሪዎች ኾናችሁ ከሄዳችሁ በኋላ ጣዖቶቻችሁን ተንኮል እሠራባቸዋለሁ»
(አል አንቢያእ 51)

ነብዩላሂ ሉጥﷺ ፦
«በእናንተ ላይ ለኔ ኀይል በኖረኝ ወይም ወደ ብርቱ ወገን ብጠጋ ኖሮ (የምሠራውን በሠራሁ ነበር)» አላቸው፡፡» (ሁድ 80)

ነብዩላሂ ሙሳ ﷺ፦
«ሙሳ ለእነሱ አላቸው «ወዮላችሁ በአላህ ላይ ውሸትን አትቅጠፉ፡፡ በቅጣት ያጠፋችኋልና፡፡ የቀጠፈም ሰው በእርግጥ አፈረ፡፡»
(ጠሃ 61)

«ሙሳም እየተቆጣና እያዘነ ወደ ሕዝቦቹ በተመለሰ ጊዜ «ከእኔ በኋላ በእኔ ላይ የተካችሁት ነገር ከፋ! የጌታችሁን ትእዛዝ ተቻኮላችሁን» አላቸው፡፡ ሰሌዳዎቹንም ጣላቸው፡፡ የወንድሙንም ራስ (ጸጉር) ወደርሱ የሚጎትተው ሲኾን ያዘ፡፡» (አል አዕራፍ 150)

ጀግናው ነብይ ሙሐመድ ﷺ፦
«እናንተ የቁረይሽ ስብስቦች ሆይ! የሙሐመድ ነፍስ በእጁ በሆነችው ጌታ እምላለሁ በርግጥም ላርዳችሁ ነው የመጣሁት! » (ሶሒሑል መዋሪድ 1404)

ቴሌግራም ቻናል ፦ t.me/ismaiilnuru

4 months, 2 weeks ago

ብዙ ጊዜ «ባሌ ከፈቀደልኝ» ማለት የምታበዛ ባለትዳር ጓደኛ ካለሽ ጓደኝነቷን አጥብቀሽ ያዥ፣ ከትዳር ተሞክሮዋ ምክሯን ስሚ፣ ምክንያቱም እርሷ አላህ በሚወደው መንገድ የታነፀችና በፌሚኒዝም ቫይረስ ያልተለከፈች ሙእሚን ነች!

4 months, 2 weeks ago

በቅርቡ አንድ ቱርካዊ ወንድም በቱሪስትነት ወደ ቁድስ በማቅናት ለሙስሊም ወንድሞቹ ለመበቀል የኢስራኢል ወታደርን ከኋላው በማነቅ በሰንጢ ወግቶ ነበር።እነርሱም ገድለውታል አላህ ይቀበለውና!

አርዶበጋን በጉዳዩ ላይ የሰጠውን መግለጫንም አብራችሁ ተመልከቱት።

4 months, 2 weeks ago

እነዚህን መሰል ሴቶች ለትዳር ከመምረጥ ተጠንቀቅ! ይህ የኢስላም ሳይሆን የኢንስታግራም ዲን ነው። ይህ ኒቃብ ሳይሆን ፋሽናዊ አለባበስ ነው። «ኪዩት ሙስሊም» ይባሉ ዘንድ ሂጃብን ሴክሹዋላይዝድ  አድርገውታል።

ይህ ሐራም ነው ሒጃብ አይደለም ፣ወንድ ጋር መቀላቀል አለበት ወዘተ ስትላት ከራሷ ላይ ለመከላከል የማታመጣው ሎጅክ የለም።አንዷንም ማሳመን አትችልም።ፌሚኒዝምን በኢስላም ካባ ማራመድ የምትፈልግ ሆና እንጅ አታገኛትም!

ሸይጣን የፈበረከላቸው አንድ አባባል ደግሞ አለ «ኒቃብ ከምንም አያግድም!» ይሉሃል። ከምንም ላያግድማ አልተደነገገም።የአላህ ህግ አይደለም፡  የሰው ልጅ ህግ እንኳን ያለ አላማ አይደነገግም!

እግር ኳስ ላይ ተቀላቅላ በመዋኛ ገንዳ ውስጥ ተዘፍቃ ኒቃብ ከምንም አያግድም ትላሀለች።

እስኪ በአላህ!?  ልብስ ውሃ ሲነካው ሰውነት ላይ ተለጥፎ መቀመጫና ታፋን እንደሚያሳይ ህፃን ልጅ ራሱ የሚስተው ሀቅ ነው ??! ደግሞ በቅርብ ርቀት ነን ሙስሊም ወጣቶች ያዩዋቸዋልኮ!  እንደዚህም ሆኖ ኒቃብ ከምንም አያግድም ¡

ይሄንንም ኢስላማዊ ዳሌ ይሉት ይሆናልኮ!  ያችኛዋ በታይት ዳሌዋን አሳየች ይችኛዋ በኒቃብ አሳየችው ታዳ ልዩነቱ ምንድን ነው?  የልብሱ ድንጋጌ ስም ብቻ ይመስሏችኋል?

እነዚህን አምሳያዎች ካገባህ ቤትህ ውስጥ አቂዳና አኽላቅ እንደሌለ እወቅ ሂጃብ በሚመስል ልብስ ፌሚኒዝም ተጠቅልሎ ቤትህ እንደገባ እወቀው!

አላህ ሀቅና ባጢልን ከለየ በኋላ ምርጫውን ለህሊና ነው የሰጠው። ሂጃብ በእይታ እንኳን ትክክልና ሀሰት መሆኑን ህሊና ይፈርዳል! 

ከዚህ ሁሉ በኋላ ትመጣና ፦ አንተ ለምን ታያለህ?  አይንህን አትሰብርም?» ትልሀለች ።

ወላሂ በይ?  ፎቶ አንስተች የለቀቅሽው እኛ አይናችንን አጨፍነን ስክሮል እንድናደርገው ነው? 

ጉዳዩ ወዲህ ነው ፦ ስሜታዊ ዝንባሌን ሸይጣን በዲን ስም ከሽኖ ሲያቀርበው ነው!ውሃና ጥመት ሲወስድ እያሳሳቀ ነው።  

የቴሌግራም ቻናል ፦ t.me/ismaiilnuru

4 months, 3 weeks ago

ሌሎች አይዶል ሾው ስላላቸው እኛ አይዶል ሾው ሊኖረን ግድ አይደለም።ሌሎች መዝሙር ስላላቸው እኛ መዘመር አይጠበቅብንም። ሌሎች የቢድዓና የዘመን መለወጫ በዓል ካላቸው እኛ እንድናከብር አንገደድም።ምክንያቱም እኛ ሌሎች እነርሱም ሌሎች ናቸው።እኛ ሌሎችን አንሆንም አልተፈቀደልንምና።

ሙስሊሞች በሁሉም ቦታ መሳተፍ አለብን ብለን ሙዚቃ አንዘፍንም፣አልኮል ቤት አንከፍትም የወለድ ግብይት ውስጥ አንገባም።ልክ እንዲሁ ሁሉ ሙስሊሙ በፖለቲካ ውስጥ መሳተፍ አለበት ብለን የኩፍር ፖለቲካ ውስጥ አንዘፈቅም። የኢስላም ህግና መንገድ ሁሉ ከሌሎች ልዩ ስለሆነ።

ሌሎች ያደረጉትን ሁሉ እኛ "ኢስላማዊ" እያልን የምናደርገው ከሆነማ ከሌሎች በምን ተለየን? ኢስላም የመጣው ደግሞ ከሌሎች ሊለይ ነው። የኢስላምና የኩፍር መንገዶች የተለያዩ ናቸው፤  አይቀላቀሉም፤  አይገናኙም። ይህንንም ድንበር ለማስጠበቅ ሸሪዓ ከሌሎች ጋር መመሳሰልን በጥቅሉ  ከልክሏል።

አላህ በተከበረ ቃሉ እንዲህ ይላል፦
"ለነዚያ ለአመኑት ለአላህ ተግሳጽና ከቁርኣንም ለወረደው ልቦቻቸው ሊፈሩ እንደእነዚያም በፊት መጽሐፍን እንደ ተሰጡትና በእነርሱ ላይ ጊዜ እንደረዘመባቸው ልቦቻቸውም እንደ ደረቁት ላይኾኑ (ጊዜው) አልቀረበምን? ከእነርሱም ብዙዎቹ አመጸኞች ናቸው" [አል ሐዲድ፡ 16]

ኢብኑ ተይሚያህ እንዲህ ይላል፦
" እንደእነዚያም በፊት መጽሐፍን እንደ ተሰጡትና በእነርሱ ላይ ጊዜ እንደረዘመባቸው ልቦቻቸውም እንደ ደረቁት ላይኾኑ ማለቱ አጠቃላይ ከነርሱ ጋር መመሳሰልን መከልከሉ ነው።በተለይም ደግሞ ከነርሱ ጋር በቀልብ መድረቅ በኩል ከመመሳሰል መከልከሉ ነው። የልብ መድረቅ ደግሞ የወንጀሎች ፍሬ ነው። " [ኢቅቲዳኡ ሲራጠል ሙስተቂም ፡43]
https://www.facebook.com/share/p/qVqscdXzpH2CHi7m/?mibextid=oFDknk

We recommend to visit

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 4 days, 5 hours ago

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

#ኢትዮጵያ

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 week, 2 days ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 2 months, 1 week ago