Dive into the Ultimate Free Library: Your One-Stop Hub for Entertainment!

የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC)

Description
Hawassa University's club RVC✌️

📚📝📖 የተሻለ ትውልድ ለተሻለች ኢትዮጵያ!!

✅ If you have any comment or idea to share inbox
@Redu27
@AyinadisTarekegn
@Jimmy0_A
Advertising
We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 3 weeks ago

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 day, 15 hours ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 month, 2 weeks ago

3 недели, 4 дня назад
**ዝክረ አርበኞች ወዝክረ አድዋ ከ ምክንያታዊ …

ዝክረ አርበኞች ወዝክረ አድዋ ከ ምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ (RVC) ጋር

የአፍሪካውያን የነፃነት ፋና የእኛ የኢትዮጵያውያን ኩራት የሆነውን አድዋን ከአርበኞቻችን ጋር አብረን እንድንዘክር የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ (RVC) ታላቅ የስነ-ጥበብ ድግስ አዘጋጅቶ ጥሪ እያቀረበ ነው።

አርብ ከቀኑ 8:00 ጀምሮ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ጊቢ አፍሪካ ህብረት አዳራሽ አይቀርም፡፡

በዕለቱ የሚቀርቡ ፕሮግራሞች
📌ተውኔት
📌የሙዚቃ ዳሰሳ
📌ተጋበዥ እንግዳ
📌ግጥም እና ሙዚቃዎች ጥንቅቅ ባለ መልኩ ተሰናድተዋል።

#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጲያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub

3 недели, 6 дней назад
4 недели, 1 день назад

የምክንያታዊ ባለራዕዮች ስብስብ
Reasonable Visionary's Collection (RVC)

ሰላም ውድ የRVC ቤተሰቦች እንዴት ቆያችሁን

ተናፋቂዋ የ RVC ቅዳሜ ደርሳለች፤ ታዲያ እጅ ከምን ካላቹን እንሆ የሀሳብ ማዕዳችንን አሰናድተን ይዘን እየጠበቅናቹ ነው።

በዚህ ሳምንት Arranged Marriage በሚል ሀሳብ የምናመሽ ይሆናል፤ እስከዛው ግን የሚከተሉትን ሀሳቦች እያሰላሰላቹት ቆዩን።

📌 ከዘላቂነት አንፃር እንዴት ይታያል

📌 የመጠጠናናት ግዜ ጥቅም እና ጉዳቱ (ሳይጠናኑ የገቡ ሰዎች ብዙ አዲስ ነገር ይጠብቃቸዋል ይባላል)

📌 መጠናናት ወይንም በጓደኝነት መኖሮ ወደፊት የምንኖረውን ኑሮ እዚው እንድንጨርሰው ያደርገናል የሚሉም አሉ

📌 በትዳር የተጋቢዎች ምርጫ በተጠበቀበት ጊዜ ፍቺ በብዙ እጥፍ መጨመሩ ምን ያሳያል

📌 የማያውቁትን ሰውስ የትዳር አጋር አድርጎ መቀበልስ እንዴት ይታያል

📌 የቤተሰቦቻችን ከልምድ የመነጨ የትዳር አጋር ምርጫስ ከግምት የማይገባ ነው ወይ (ለኛ የሚሆነውን ከመምረጥ ከማወቅ አንፃር)

በምክንያት ሀሳባችንን እየተቋደስን እናመሻለንና፤ ሁላቹም ተጋብዛችኋል። ቅዳሜ ምሽት 1:00 ሰዓት በRVC አይቀርም።

ሰናይ ጊዜ ተመኘንላቹ!!!

📍🗺️ አድራሻችን Main Campus, Radio ጣቢያው ፊት ለፊት በሚገኘው አዳራሽ።

የቴሌግራም ቻናላችንን ላልተቀላቀላቹ ከታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።

#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub

1 месяц назад

Application Form for Media and Information Literacy Training | 2024
MERSA Media Institute (MMI) is a non-profit media policy think tank. We work to help create vibrant, responsible and independent media, professional unions and education centers through research, capacity building and institutional support in Africa.
MMI is currently working on a project, " Enhancing Youth Media and Information Literacy" with National Endowment for Democracy (NED), a US based NGO. The main focus of the project is giving Media and Information Literacy training for the youth from different fields of study and area of expertise. The objective of the project is to increase youth media literacy skills to combat disinformation and misinformation on online spaces and promote tolerance.
In addition to the first round of two-day training there will be up to six months an online close mentorship program with incentives for selected trainees.
This is the application form for the first round of  two-day training event on Media and Information Literacy.
DEADLINE FOR APPLICATION: Monday, April 22, 2024 GC
መርሳ ሚዲያ ኢንስቲትዩት ለትርፍ ያልተቋቋመ የሚዲያ ፓሊሲ ምርምር ጥናት እና የአቅም ግንባታ ተቋም ነው፡፡ በኢትዮጵያ ውስጥ በጥናት፣ በአቅም ግንባታ እና በተቋማት ድጋፍ ላይ አተኩሮ ገለልተኛ ሚዲያ፣ የሙያ ማህበራት እንዲሁም የጥናት ማዕከላት እንዲፈጠሩ ለማገዝ እየሰራ ይገኛል፡፡
መርሣ ሚዲያ ኢንስቲትዩት ከናሽናል ኢንዶውመንት ፎር ዲሞክራሲ ጋር በመተባበር የወጣቶችን የሚዲያ እና የመረጃ እውቀት ማጎልበት ላይ ያተኮረ ፕሮጀክት እየሰራ ይገኛል። የኘሮጀክቱ ዋና ትኩረት ከተለያዩ የትምህርት እና የሙያ ዘርፎች ለተወጣጡ ወጣቶች የሚዲያና ኢንፎርሜሽን ብቁ አጠቃቀም እና እውቀት ማጎልበቻ ስልጠና መስጠት ነው። የፕሮጀክቱ አላማ የወጣቶችን የሚዲያ ግንዛቤ በመጨመር በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ የተሳሳቱ መረጃዎችን መዋጋት እና መቻቻልን ማሳደግ ነው።
ከመጀመሪያው ዙር የሁለት ቀን ስልጠና በተጨማሪ ለተመረጡ ሰልጣኞች ማበረታቻ ያለው እስከ ስድስት ወር የሚደርስ የኦንላይን ሜንተርሺፕ ፕሮግራም ይኖራል።
ይህ ማመልከቻ ለመጀመሪያው ዙር የሁለት ቀን ስልጠና ብቻ የተዘጋጀ ቅፅ ነው።
የማመልከቻ የመጨረሻ ቀን፡ ሰኞ፣ ሚያዝያ 14፤ 2016 ዓ.ም

ይሄንን ሊንክ ይጠቀሙ👇

https://forms.gle/pTtgW9JTvk1YdFvHA

1 месяц назад
1 месяц назад
የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC)
1 месяц назад
1 месяц, 1 неделя назад

ሰላም ውድ የBook review አባላት፣ የ rvc ቤተሰቦች እና ታዳሚያን። በባለፉት ጊዜያት ጥሩ ቆይታ አንደነበረን በማሰብ ቢዚህኛው ሳምንት ደግሞ "ቅበላ" የተሰኘውን የአለማየሁ ገላጋይ መፅሀፍ ላይ ሀሳብ አስተያየታችንን ለመስጠት በመጭው ሐሙስ እንገናኛለን።

መፅሃፉን ከታች ባላው ሊንክ ታገኙታላችሁ 👇

መልካም ጊዜን ተመኘን!!

# ኑ ወደ ንባብ እንቅረብ

#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ

#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ

https://t.me/rvcbookreview

1 месяц, 1 неделя назад
1 месяц, 2 недели назад
We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 3 weeks ago

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 day, 15 hours ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 month, 2 weeks ago