የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC)

Description
Hawassa University's club RVC✌️

📚📝📖 የተሻለ ትውልድ ለተሻለች ኢትዮጵያ!!

✅ If you have any comment or idea to share via Inbox
@AyinadisTarekegn
@ruth827
@BetelhemMebratu
Advertising
We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 week, 4 days ago

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 1 week ago

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 9 months, 1 week ago

1 week, 5 days ago
ለመላው የዩኒቨርሲታ ስፓርት ውድድር የተመዘገባቹ የዋናው …

ለመላው የዩኒቨርሲታ ስፓርት ውድድር የተመዘገባቹ የዋናው ጊቢ (main campus) ተማሪዎች በሙሉ ነገ ታህሳስ 17 (ሐሙስ)ከቀኑ 8፡30 ሰአት መታወቃያ (HU ID CARD) ይዛችሁ በኢኮሜዳ እንድትገኙ። ማሳሰቢያ ‼️ የተማሪዎች አገልግሎት ሄዳችሁ በአካል ቀርባችሁ ለተመዘገባችሁ የሜን ጊቢ ተማሪዎች ብቻ። ID CARD ግዴታ ነው።

1 week, 5 days ago
***✨***እነሆ ሐሙስ

እነሆ ሐሙስ

ቀጠሯችን አልተረሳም አይደል?

እነሆ በቤታችን ተሰብስበን መፀሀፍትን የምንመረምርበት ወይ ደሞ በመፅሐፍት የምንመረመርበት ግዜው ደርሷል።

ባለፈው ሳምንት በነበረን ሰርጎ ገብ ፕሮግራም ምክንያት ተራዝሞ የነበረው የመጽሀፍ ዳሰሳችን ነገ ይቀጥላል።

"አልተዘዋወረችም" በደራሲ አሌክስ አብርሃም

ከ12:00 ጀምሮ
📍በRVC ቤተመጻሕፍት

📌 መጽሐፉን አለማንበብ ወይንም አለመጨረስ ዳሰሳውን ከመታደም አያግድም።

ሰዓት ማክበር የምክንያታዊ ወጣት መገለጫ ነው።

የቴሌግራም አድራሻዎቻችንን ላልተቀላቀላቹ በታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።
👇👇👇👇
https://t.me/rvcbookreview
#ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
@RvcClub
@RvcClub

2 weeks ago
የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC)
2 weeks, 4 days ago
2 weeks, 5 days ago
የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC)
2 weeks, 5 days ago
የምክንያታዊ ባለራዕዎች ስብስብ (RVC)
6 months, 2 weeks ago

-------- በጎ ፈቃደኞች ----------

? የሰላም ሚኒስቴር ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመቀናጀት በ2016 በጀት ዓመት የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ፕሮግራም የተመዘገባችሁ እና ስልጠናውን የወሰዳችሁ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የዋናው ጊቢ በጎ ፈቃደኞች ከፊታችን ጀምሮ ባለው ጊዜ የበጎ አድራጎት ስራ ስለሚጀመር ከዚህ ጋር በተያያዘ ያለውን ነገር ለማሳወቅ እንዲያመች የቴሌግራም ግሩፕ ስለተከፈተ ከስር ባለው ሊንክ እንዲቀላቀሉ እናሳስባለን።

Hawassa University MAIN CAMPUS Students who successfully finished 5 days summer voluntary training Join this group

https://t.me/humaincampusvolunteers

MAIN CAMPUS ONLY‼️‼️

| HU Student Council Official

We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 week, 4 days ago

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 1 week ago

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 9 months, 1 week ago