ወሒድ የሃይማኖት ንጽጽር በስልጥኛ

Description
ያዴነ ሊጂ ወሒድ በኢስላም ዋ በነሳረ ጉት ያለይ ሀድነት ዋ ሉልነተ ባትዋሮት ያቀርባነን የሆነ ያዴነ ሊጂ::ሊታሚ መስኒጀ የአፈ፣ የስነሉገ፣ የሙናሰበ፣ ቲኢ ዪትቅራረቦን ዋ የሙግተ አዳበ ዋ ኡስቤ ባቂርቦት ዪቻላን የሆነን ሞጋቺሎ ዋ ከታቢሎ:: ለሙጃደላሚ በቡርነት ዪዲጋለልቢማነይ አፍቸ አማሪኛ፣ ግእዝ፣ ኢንጊሊዚኘ፣አረቢኘ፣አብረይስጥ ዋ ጊሪኪኒሙ::ፈየ የቅሮት፣የሙጢሎት ዋ ያትዋሮት ወክተ የውኒንኩም!
Advertising
We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 week, 4 days ago

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 1 week ago

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 9 months, 1 week ago

3 weeks, 1 day ago

ኡስታዝ አቡ ሐይደር

3 weeks, 2 days ago
አሥ ሠላሙ ዐለይኩም ያ ጀመዓህ!

አሥ ሠላሙ ዐለይኩም ያ ጀመዓህ!

ተቅዋእ ሐበሻህ የሙሥሊም ሴቶች ዓለም ዓቀፍ ድርጅት ከተውሒድ ኢሥላማዊ ጥሪ ማኅበር ጋር በመመካከር በኡሥታዝ ወሒድ ዐቃቢ ኢሥላም ተማሪዎች ስብስብ በተመሠረተው በተውሒድ ኢሥላማዊ ጥሪ ማኅበር በዲን ምክንያት ከቤታቸው ለሚባረሩ ለሠለምቴዎች ማረፊያ ግንባታ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐግብር የፊታችን እሑድ እንደ ጎርጎሮሳውያን አቆጣጠር ታኅሳስ"December" 15 በኢትዮጵያ ከምሽቱ 2 ሰዓት ጀምሮ በአጉላ ስብስብ"Zoom Meeting" ላይ ስለሚጀምር ሁሉም የሙሥሊም ማኅበረሰብ እንዲገኝ ከታላቅ አክብሮት እና ፍቅር ጋር ጋብዘናል።

3 months, 2 weeks ago

10ኛ ዙር የነሕው ደርሥ

በወሒድ ዕቅበተ ኢሥላም ማኅበር"Wahid islamic apologetics society" 10ኛ ዙር የነሕው ደርሥ!

አን-ነሕው" اَلنَّحْو ማለት "ሰዋስው"grammar" ማለት ሲሆን የቁርኣንን እና የጥንቱን የአነጋገር ዘይቤ በዐማርኛ እና በእንግሊዝኛ በተደገፈ መልኩ ለሃይማኖት ንጽጽር መማር የምትፈልጉ ሁሉ ቦታው ክፍት ነው። ደርሡ (ትምህርቱ) የሚፈጀው 7 ወር ኢንሻሏህ ሲሆን ሦስት ተርም አለው።

፨ የመጀመሪያው ተርም ዐጽመ-አሳብ በኢሥም ላይ የሚያውጠነጥኑ ሲሆኑ 11 ናቸው፥ እነርሱም፦
1. ኢሥሙል ማዕሪፍ፣
2. ኢሥሙል ዐለም፣
3. ኢሥሙል ጂንሥ፣
4. ኢሥሙል ዐደድ፣
5. ኢሥሙ አድ-ደሚር፣
6. ኢሥሙል ኢሻራህ፣
7. ኢሥሙል መውሱል፣
8. ኢሥሙል ኢሥቲፍሃም፣
9. ኢሥሙል ሚልክ፣
10. ኢሥሙል ወስፍ፣
11. ኢሥሙ አዝ-ዘርፍ ናቸው።

፨ የሁለተኛው ተርም ዐጽመ-አሳብ በፊዕል ላይ የሚያውጠነጥኑ ሲሆኑ 7 ናቸው፥ እነርሱም፦
1. ሸኽስ፣
2. ዐደድ፣
3. ጂንሥ፣
4. ተወቱር፣
5. ሲጋህ፣
6. ሓላህ፣
7. ጁምላህ ናቸው።

፨ የሦስተኛው ተርም ዐጽመ-አሳብ በሐርፍ ላይ የሚያውጠነጥኑ ሲሆኑ 7 ናቸው፥ እነርሱም፦
1. ሐርፉል ጀር፣
2. ሐርፉል አጥፍ፣
3. ሐርፉ አት-ተፍሲል፣
4. ሐርፉል መስደሪይ፣
5. ሐርፉ አን-ነፍይ፣
6. ሐርፉል ሐስድ
7. ሐርፉ አሽ-ሸርጥ ናቸው።

ደርሡ በሳምንት አንዴ የሚለቀቅ ሲሆን በሁለት ሳምንት አንዴ የሁለቱ ሳምንት ጥያቄ ፈተና ይኖራል። ፈተናው ከ 10 የሚወሰድ ሲሆን ከ 6-10 ማምጣት ይጠበቅባችኃል። ከ 6 በታች ሦስት ጊዜ ካመጣችሁ በሰርተፍኬት አናስመርቅም።

ለመመዝገብ ከታች የተዘረዘሩት አድሚናት በውስጥ ያናግሩ!
እኅት ጀሙቲ፦ http://t.me/JemutiMenhajself34
ወንድም አቡ ኑዓይም፦https://t.me/arhmanu
እኅት ሰላም፦ http://t.me/SeuweSe
አኅት ዘሃራ፦ https://t.me/Zhara_mustefa
እኅት አበባ፦ http://t.me/selemtewa

ቦታ ሳይያዝ ይመዝገቡ! መልካም የትምህርት ጊዜ ይሁንልዎ!
ወጀዛኩሙሏህ ኸይራ!

3 months, 3 weeks ago
እንቁጣጣሽ

እንቁጣጣሽ

በአላህ ሱም ስረም ጥሽት ሩህሩህ ስረም ጥሽት ተመራሪ በሆነይ፡፡

57፥3 ተጎሽታሙ ያቱምነ ኤት ዮረደይ ተኪተሉ። اتَّبِعُوا مَا أُنزِلَ إِلَيْكُم مِّن رَّبِّكُمْ

''ቃግሜ'' “ጳጉሜ” ኢላነይ ቀውል “ኤፓጎሜኖይ” ἐπαγόμενοι ቲላነይ የግሪክ ቀውል የትረከበ ቲዮን ማእነከ “ድባየ” ሀነግነ “የትደበለ” በሎትን፥ ቃግሜ ዮሪ ሱም ቲዮን በናሩይ 12 ወራትቸ ደር የትደበለ 13ኜን ወሪ። ሂታሚ ወሪ በጥቅምት ዋ በኢዳር ጉት ኢትረከባን የመትፈጄን ወሪ፥ ቃግሜ በቶዮጲያ የገደ ኢልቅ ተሉቃስ ገደ ስድስት አያምቸ ቲነብሩ ዮሃንስ ገደ፣ በማቴዎስ ገደ ዋ በማርቆስ ገደ አምስት አያም ዮኖን። ልቤ በሉ! ኢታይ ወሪ ተግሪክ ሄለኒዝም የትጀመረ ዋ ተአሌክሳንድርያ ቶጵያ የገበን በልዳሌ በእብራይስጥቻይ የገደ ኢልቅ ወሪቻይ 12ኑም መጥ። ጎሽተነ አላህ የወርቻይ ኢልቅ ቡሃይ ኪታብ ሰመይቻይዋ አርዱላን በሀለቀቢ አያም አስራ ሆሽት ወሬ ዮነኮ ኤወደናን፦
9፥36 ተአላህ ኤት የወሪቻይ ሂልቅ በአላህ ኪታብ ኡስጥ ሰመዬዋ አርዱላን በሀለቀቢ አያም አስራ ሆሽትን ወሪ። إِنَّ عِدَّةَ ٱلشُّهُورِ عِندَ ٱللَّهِ ٱثْنَا عَشَرَ شَهْرًۭا فِى كِتَٰبِ ٱللَّهِ يَوْمَ خَلَقَ ٱلسَّمَٰوَٰتِ وَٱلْأَرْضَ

ሂታይ ያቴራነይ የቶጵያይ ዘማን መቲገኜ በትሮሻት ተግሪክ የመጠ አምለገጠ የገበ በልዳሌ ባደኜ አሎነ፥ ተኢም ባለፈ ኻሊቀኜ መለኮታዊ አምር ያለይ ተዮን ተሰብ የትሼቀረን ቢድኣ። ዘማነ አውፋተ የቴሀመ ዘመነ ሉቃስ፣ ዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ ዋ ዘመነ ማርቆስ ሰው ሰራሽ ዲነኜ ኡስቤ/አስተምህሮት፥ በኢም ደር ሽርክ ኢትረሽቢያነን አያም። በቃግሜ አያም አፌጀረ ዮጠ ሰብ ያስሚደይማነኮ በቀስዶት በኦለ መትግራገቤ ዋ ኡመት ብዢ ጊነ ቢበዘቢይማን ኡንጋጎ ፌቅቸ፣ ሂንጫቃቆ፣ አደንቸ፣ ሀርጳኛኞ ገነገናም ኢትጎሮኔ ኢትጣሎን፥ በደም የትቀቡ ሶልዳዶ፣ ብርቸ፣ ወሬጋ ወሬግቸ ዋ ሉላሉሌ ጊዝቸ ሂጲሻም ሀጲሻም ዮድቆ ሂታንዞን።

ሂታይ አያም ስረም በነሻጠ ቄሩያን ሊመጫነኮ “እንቁ” ተባላን፥ ኢመጫነይ አዘዋ መዘዝንገ “ጣጣሽ” ተባለን። ቡንዱሉሌከ “እንቁ ጣጣሽ” ተባለን፥ ጡንቆላዋ ሲህር ተሮሬይ ሺርክ ኢትሜደቦን የአለሃን ሀቅ ኢነቻን የሮሬን ዙልም። እንቁጣጣሸ አህብዶት  ባደኜ ተዮን ዲነኜ ሽበት ያለይ ቲዮን ቱሀ ጊን የቲንዛዙ የሽርክ አምልኮ ቀሰድናኔ ቲታይ ሰብ የሀለቀይ ሙሊ ገገነ የቂርነ! ለኢኮ እንቁጣጣሽ አይደኜ ሙሊ ዓረማኜ ዋ ነሳራን ሊቃለቀ ዬንዜን ሙሊ፥ ቢታይፀ ወክት "ሀበይ አጄጄነ" ሀነግነ "ሀበይ አጄጄሙ" ቲብሊ ሂነይ ሙሊ ያትቄሰደን። ሙስሊም ያሉዪ አይደኜ በሙሊ ሆሽት መጥሐዋ መጥኒሙ፥ ኡሁንም ኢዱል ፊጥር ዋ ኢዱል አድቨሃኒሙ፦
ሱነን አቢ ዳዉድ ኪታብ 2, ሀዲስ 745
አነሥ ኢብኑ ማሊክ ያትላለፉይኮ፦ "የአላህ ሉክተኛ”ﷺ” መዲነ ቲገቡ የመዲነ ሰብቸ ኢተሰትቡይማን ሆሽት ሙላሎ ያሉይሙኮ ቻሉ። ኡሁንም፦ "ሂ ሆሽቲ አያምቸ ምንግዝኒሙ? በበሎት ተሳሉ፥ "ሰብቻሚ በጃሂሊያ ዘማን ኢትፌቀርነቢማን የናሩ ሙሊኒሙ ባሉይሙ። የአላህሚ ሉክተኘ”ﷺ”፦ ”አላህ ቱሁን የጠቀሉ ሆሽት ኢድቸ ዋበማን፥ ኡሁንም፦ ኢዱል ፊጥር ዋ ኢዱል አድሃን ባሉይሙ”። عَنْ أَنَسٍ، قَالَ قَدِمَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم الْمَدِينَةَ وَلَهُمْ يَوْمَانِ يَلْعَبُونَ فِيهِمَا فَقَالَ ‏”‏ مَا هَذَانِ الْيَوْمَانِ ‏”‏ ‏.‏ قَالُوا كُنَّا نَلْعَبُ فِيهِمَا فِي الْجَاهِلِيَّةِ ‏.‏ فَقَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏”‏ إِنَّ اللَّهَ قَدْ أَبْدَلَكُمْ بِهِمَا خَيْرًا مِنْهُمَا يَوْمَ الأَضْحَى وَيَوْمَ الْفِطْرِ ‏”‏ ‏.‏
ጃምዒ አት ቲርሚዚይ ኪታብ 8, ሀዲስ 121
ዓኢሻህ”ረ.ዐ.”ባትላለፍተይኮ  የአላህ ሉክተኘ”ﷺ” ሂንኩ ባሉ፦ “ዒዱል ፈጥር ሰብቻይ ሶመን ኢፈትቡያነኒ፥ ዒዱል አደሀንገ ኡድሂየ ያቀርብቡያነኒ አያም”። عَنْ عَائِشَةَ، قَالَتْ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم ‏ “‏ الْفِطْرُ يَوْمَ يُفْطِرُ النَّاسُ وَالأَضْحَى يَوْمَ يُضَحِّي النَّاسُ ‏”‏
ጃምዒ አት ቲርሚዚይ ኪታብ 8, ሀዲስ 91
አቡ ሰዒደል ኹድሪይ ያትላለፉይኮ፥ የአላህ ሉክተኛ”ﷺ” ”በሆሽቲ ሙሊ በኢደል አደሀ ዋ ኢደል ፈጥር ሱምኖት አተሮን”። عَنْ أَبِي سَعِيدٍ الْخُدْرِيِّ، قَالَ نَهَى رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم عَنْ صِيَامَيْنِ يَوْمِ الأَضْحَى وَيَوْمِ الْفِطْرِ ‏.

“ኢድ” عِيد ኢላነይ ቀውል “ኣደ” عَادَ በሎትም “ተክናናበለለ” ቲላነይ ቡር ቀውል የመጠ ቲዮን “ክንብልት” በሎትን፥ ሂታይ “መተሰቼ” ሀነግነ “ሙሊ” በሰአይዶ ሊትክናናበላነኮ ሂነይ ሱም ረከባን። ለኢኮ ተአላህ ዮረዱይ ቁርኣን ዋ ሀዲስ መጥ በትኬተልና ሆሽት ሙሊ መጥ ዋ መጥ አለነ፦
7፥3 ተጎሽታሙ ያቱምነኤት ዮረደይ ተኪተሉ። اتَّبِعُوا مَا أُنزِلَ إِلَيْكُم مِّن رَّبِّكُمْ

“ተኪተሉ” ኢላነይ ቀውል “ኢተቢዑ” اتَّبِعُوا ቲዮን “ኢትባዕ” إِتْبَاع‎ በሎት ገግከ የቢድዓህ አሻጣሪ "ተአላህ የነቢዩን ኤት”ﷺ” ዮረደይ መጥ ተኪተሎት" በሎትን። "ቢድዓህ" بِدْعَة ኢላነይ ቀውል "በደዐ" بَدَّعَ በሎትም "ሀለቀ" ቲላን ቡር-ቀውል የመጠ ቲዮን “ህለቆት” በሎትን፥ በቁርኣን ዋ በሀዲስ ዬለ ጊዝ በዲን ደር ዲበሎት "ቢድዓህ" ሲቲዮን ሙስሊምንገ ዮረረደይ መጥ ቲትኬተል ሆሽት  ዒድ መጥ ዋ መጥን ያሀብዳነይ።  "እንቁጣጣሽ"  ቲብልነ"እንኳን ደህና መጣሽ" ተበሎት "ማን አመጣሽ?"ኢልናኔ ሲራይ ይዞርቢያነይ ሾብሮኮ ዋ የመጠቢኡንገ ኢሞግትናን። ሙሊይ በልቻሎት ሊያሀብዶን ሱር ጎሽተነ አላህ ሂዳያህ ያበይሙ! ለኛም ስበቶተይ ያበነ! አሚን።

ተኢስልምነይ ዘብ ወሂድ
https://t.me/Wahidcomselitiy

ወሠላሙ አለይኩም

8 months, 3 weeks ago

የሃይማኖት ንጽጽር ኮርስ

በወሒድ ዕቅበተ ኢሥላም ማኅበር"Wahid islamic apologetics society" 12ኛ ዙር የሙቃረናህ ደርሥ!

"ሙቃረናህ" مُقَارَنَة የሚለው ቃል "ቃረነ" قَارَنَ ማለትም "አነጻጸረ" ከሚል ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን "ንጽጽር" ማለት ነው፥ ሙቃረናህ የሃይማኖት ንጽጽር"Comparative Religion" ሲሆን በዱኑል ኢሥላም እና እና በክርስትና መካከል ያለው የሥነ መለኮት አንድነት እና ልዩነት እየተነጻጸረ የሚቀርብበት ጥናት ነው። ደርሡ (ትምህርቱ) የሚፈጀው 7 ወር ኢንሻሏህ ሲሆን ሁለት ተርም አለው።

፨ የመጀመሪያው ተርም ዐጽመ አሳብ በፈጣሪ እሳቦት ላይ የሚያውጠነጥነው፦
1.በነገረ ሥላሴ ጥናት"Triadogy"
2.በነገረ ክርስቶስ ጥናት"Christology"
3.በነገረ ማርያም ጥናት"Mariology"
4. በነገረ መላእክት ጥናት"angelology"
5. በነገረ ምስል ጥናት"Iconlogy" ላይ ነው።

፨ የሁለተኛው ተርም ዐጽመ-አሳብ በቅዱሳን መጽሐፍት ላይ የሚያውጠነጥነው፦
1.በአህሉል ኪታብ"People of the Book"
2.በመጽሐፍት"scriptures"
3. በመጽሐፍ አጠባበቅ"preservation"
4.በመጽሐፍት ልኬት"Standardization"
5. በባይብል ግጭት"Contradiction"
6. በኦሪት"Torah"
7. በወንጌል"Gospel" ላይ ነው።

አባሪ ኮርሶች፦
1. ዐቂዳህ"creed"
2. ሥነ ምግባር"ethics"
3. ሥነ አመክንዮ"logic"
4. ሥነ ልቦና"psychology"
5. ሥነ ቋንቋ"linguistics" ናቸው።

ለመመዝገብ ከታች የተዘረዘሩት አድሚናት በውስጥ ያናግሩ!
ወንድም አቡ ኑዓይም፦https://t.me/arhmanu
እኅት ሰላም፦ http://t.me/SeuweSe
አኅት ዘሃራ፦ https://t.me/Zhara_mustefa
እኅት አበባ፦ http://t.me/selemtewa

ቦታ ሳይያዝ ይመዝገቡ! መልካም የትምህርት ጊዜ ይሁንልዎ!
ወጀዛኩሙላህ ኸይራ!

10 months, 1 week ago

ኡልባራግ ሳንኩራ ሌራ ዳሎቻ ሚቶ አልከሶ መናከሪያ

የዚህ አከባቢ ልጆች አለቸው በዉስጥ ኑ
@IbunReshed

We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 week, 4 days ago

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 1 week ago

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 9 months, 1 week ago