Dive into the Ultimate Free Library: Your One-Stop Hub for Entertainment!

የህይወት ቅኔ🥀

Description
🙏WELCOME TO OUR CHANNEL 🙏
In our channel we provide
✍️1መልካምና አስተማሪ የሆኑ ሀሳቦችን ማጋራት
✍️2 አንድነትን ማጠንከር
ፍቅራችንን ያብዛው 🙏ሌሎችን ወደቻናሉ ውስጥ ማስገባት ቁም ነገር ያላቸውን ነገሮች ለሌሎች ሼር ማድረግ አንርሳ ያለንን እውቀት ማካፈል የሁል ግዜ ተግባራችን እናድርግ 🇪🇹
📩For any comment, promotion
@Ezrael_1
Advertising
We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 1 week ago

The first Telecom operator in Ethiopia https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 month, 2 weeks ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 month ago

1 month, 1 week ago

**ከጭንቀት ነፃ የሆነ ደስተኛ ሕይወት ለመኖር፦

  1. የትም ቦታ በማንኛውም ሁኔታ በፈጣሪህ ብቻ እርግጠኛ ሁን

  2. አትኩሮትህ በሌለህ ነገር ላይ ሳይሆን ባለህ ነገር ላይ ይሁን

  3. እራስህን ከሌላ ሰው ጋር አታፎካክር፣ እራስህን ሁን

  4. ሁሉን ለማስደሰት አትሞክር

  5. የውሸት ደስታን አትፈልግ

  6. ማንን እንደምታገኝ አታውቅምና ለሁሉም ሰው ቅን ሁን

  7. መለወጥ የማትችላቸውን ነገሮች ተቀበላቸው

  8. የራስህ እውነተኛ ወዳጅ ሁን

  9. መልካም አስብ፤ መልካም ተናገር

  10. ለምን እንደምትኖር እወቅ

ደስተኛ ህይወትን ለሁላችንም ይስጠን!

መልካም ቀን ቤተሰቦች🙏**

1 month, 1 week ago

ችግሩ በተመሳሳይ ድርጊት ከትላንት የተለየ ውጤት መጠበቃችን ነው እንድንባክን ያደረገን።

1 month, 2 weeks ago

አንዴ የበደለህን ሳይሆን ብዙ ጊዜ መልካም ያረገልህን አስብ
አንድ ንጉስ አስር ተናካሽ ውሾች (Wild dogs) ነበሩት ፤ እነዚህን ውሾችም አገልጋዮቹን ‹አሽከሮቹን› ሲያጠፉ ለማሰቃየትና ለማስበላት ይጠቀምባቸዋል፡፡

ከእለታት አንድ ቀን አንደኛው አሽከሩ ትክክል ያልሆነ ሃሳብ ንጉሱን ተናገረው ፤ በዚህም ምክንያት ንጉሱ እጅግ ተቆጣበት ፤ ወዲውኑም ወደ ውሾቹ እንዲወረወር ትዕዛዝ አስተላለፈ፡፡

አሽከሩም በሀዘን "አስር አመታት አገለገልኩህ ፤ ተገዛውልህ ያልከኝን ሁሉ አደረኩልህ ፤ አሁን ግን ይህንን አደረክብኝ ፤ እባክህ ወደ ውሾች ውስጥ ከመወርወሬ በፊት አስር ቀን ስጠኝ" ብሎ ተማጸነው ንጉስም ተስማማ ‹ፈቀደለት› ፡፡

ይወረወር ዘንድ የተፈረደበት አሽከር ውሾቹን ወደሚንከባከበው ሌላኛው አሽከር ሔደና ‹እባክህ እነኝህን ውሾች ለአስር ቀን ልንከባከባቸው › ብሎ ጠየቀው፡፡ የውሾቹ ጠባቂም ግራ በመጋባት ሁኔታ ፈቀደለት ፡፡

የተፈቀደለት አሽከርም ውሾቹን መንከባከብ ጀመረ ፤ ቆሻሻቸውን ማጸዳዳት ፤ ምግባቸውን በሰአቱ ማቅረብ ፤ ማጠብና አስፈላጊውን እንክብካቤ ሁሉ አደረገላቸው ፤ አስር ቀኑም አለቀ፡፡

ከዚያም በኋላ ከንጉስ ጋር በተነጋገሩት መሰረት …አሽከሩ ተጠርቶ ወደ ተናካሽ ውሾቹ ዘንድ ይወረወር ዘንድ አዘዘ ፤ ወረወሩትም ፡፡ ወርዋሪዎቹም ይህ አሽከር እንዴት በውሾቹ ሊበላ እንደሚችል እየዘገነናቸው መመልከት እንደጀመሩ ያላሰቡትን ሁኔታ በአይናቸው አዬ ፤ ንጉሱም በሚመለከተው ሁኔታ ግራ ተጋባና «በእነዚህ ተናካሽ ውሾቼ ላይ ምን ደረሰ ? ምንስ ገጠማቸው?» ማለት እንደጀመረ… የተወረወረው አገልጋይ በውሾቹ መሃል እየተሻሼ በኩራት እየተራመደ እንዲህ አለ "እነዚህን ውሾች ለአስር ቀናቶች ብቻ መገብኳቸው ተንከባከብኳቸው እነርሱም ያደረኩላቸውን በፍጹም አልዘነጉም ፤ አንተን ግን አስር አመት ሙሉ ተገዛሁልህ አገለገልኩህ ነገር ግን በአንዲት ጥፋት ምክንያት ሁሉንም ረሳህና ለሞት አሳልፈህ ሰጠኸኝ" አለው ፡፡

ንጉሱም ሁኔታውን ሁሉ በማስተዋልና ፤ ከውሾች እንዳነሰም በመገንዘብ አገልጋዬ ነጻ እንዲሆን አዘዘ ፤ ነጻም ሆነ፡፡

ይህ መልእክት ሰው በጣም ብዙ ውለታ ውሎላቸው ነገር ግን በአንድ ጥፋት ምክንያት የተደረገላቸውን ሁሉ እየረሱ በክፋት ለሚነሳሱ ሁሉ ይሁን፡፡ በመልካም ነገር የተሞላ ታሪክን ፤ በአንድ ስህተት ምክንያት ከንቱ አናድርግ።
!!ተቀላቀሉን!!
​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​✦ ━━━━━━━━━━━━ ✦
    ♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️   
   ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ

1 month, 2 weeks ago
1 month, 2 weeks ago

ብቸኝነት ምራጫቸው የሆኑ ሰዎች
             ምልክት

1👉ምንገድ ላይ ሰው ሰላም ከማለት ይልቅ ባላየ ያልፋሉ።ኩራተኛም ሊያስመስላቸው ይችላል ግን ከመፍራት የመነጨ ነው።

2👉ከሰዎች ጋር ወጣ ከማለት ይልቅ ብቻቸውን ቤት ውስጥ ማሳለፍን ይመርጣሉ።

3👉ከጓደኛ ጋር ሲሆኑ ጫወታውን የሚመሩት እነሱ ሊሆኑ ይችላሉ።አዲስ ሰው ከተጨመረ ግን ዝመታን ይመርጣሉ።

4👉ከቤት ወጣ ብለው የተወሰነ ግዜ ካሳለፉ ቤት ገብተው ማረፍን ይሻሉ።

5👉ሰርግ:ልደት:ድግስ:በአጠቃላይ ግርግር የበዛበት አካባቢ ምቾት አይሰማቸውም።

6👉ከጓደኛ ወጣ እንበል ጥያቄ ሲቀርብላቸው ስራ አለኝ ብለው ቀኑን ሙሉ ስልካቸው ጋር ሊያሳልፉ ይችላሉ።

7👉ስልክ ሲደወል ላንሳ አላንሳ ውሳኔ ላይ ሳይደርሱ ስልኩ ይዘጋል።ስልክ ማውራት ምቾት አይሰጣቸውም ባይሆን text ይሻላቸዋል።

የትኛው ይገልጻቹሀል ??

1 month, 3 weeks ago
1 month, 3 weeks ago

መሳሳትህን አትጥላው ፣መውደቅም መሸነፍ አይደለም፤ ግን አንድ ነገር አስታውስ የተሸነፍከው ያቆምክ እለት ነው!🗣ማርቲን ሉተርም በአስገራሚ ንግግሩ እንዲህ ብሏል "መሮጥ ቢያቅትህ ተራመድ መራመድ ቢያቅትህ ዳዴ በል ዳዴ ማለት ቢያቅትህ ተንፏቀቅ ግን በፍፁም #እንዳታቆም!"

1 month, 3 weeks ago

🟢 በህይወትህ ለማሳካት የምትፈልገውን ነገር ሁሉ እንቅፋት የሆነዉን ነገር ማወቅ ትፈልጋለህ?? አጭር ነው መልሴ🙁ወደ ድርጊት አትገባም ግን እንዲ አደርጋለው እያልክ ታቅዳለህ!

🤔ከብዙ እቅዶች ትንሽ ተግባር ልዩነት ይፈጥራል*☺️ስለዚህ ቶሎ ወደ ድርጊት!!💪***

We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 1 week ago

The first Telecom operator in Ethiopia https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 month, 2 weeks ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 month ago