Unlock a World of Free Content: Books, Music, Videos & More Await!

Sebrisat የዲሽ እና የሪሲቨር መረጃ

Description
የዲሽ /የቲቪ መረጃዎች እና ዘርፈ ብዙ የElectronics ዕቃዎች መሸጫ - የዲሽ ማስተካከያ ,Finder ,Multimeter , Dish ,Receiver,Television,LNB

📥Inbox us @sebrisatbuy
• መርካቶ | ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ
Software Https://www.sebrisat.com/
Advertising
We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 1 week ago

The first Telecom operator in Ethiopia https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 month, 2 weeks ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 month ago

3 weeks, 3 days ago
ዛሬ እለተ አርብ | ወደ መደበኛ …

ዛሬ እለተ አርብ | ወደ መደበኛ የስራ መደባችን ተመልሰናል።

ምን ይፈልጋሉ??
Inbox us on Telegram 📥 @SebrisatBuy

#Call - 0922567041 👤 Sebri
#Call - 0912752448 👤 Surafel
#Call - 0910207883 👤 Feysel

3 weeks, 5 days ago

24H sport 1 እና 24H Sport 2 ቻናሎች ማታ ማታ ላይ Signal እየቀነሰ የነበረው ችግር አሁን ላይ ተስተካክሏል።

Check አርጉትና ችግር ካለ @Sebrisatdiscussion ላይ እና @SebrisatBuy ላይ አሳውቁን።

3 weeks, 5 days ago

👆👆👆 ይሔ የ
GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SUPERSTAR 6565HD Mega
SUPERSTAR 6464HD Mega
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 8585HD++

ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥Add SPTV Server
🔥Fix YouTube "The following content is not available in this app" messageይህ Software በFlash ለመጫን ካልተመቻችሁ Online Update ማድረግ ትችላላችሁ

2 months, 3 weeks ago
Sebrisat የዲሽ እና የሪሲቨር መረጃ
2 months, 3 weeks ago
***✅*** እለተ እሁድ አሁን እየታየ ያለ …

እለተ እሁድ አሁን እየታየ ያለ የ እንግሊዝ ፕ.ሊግ ተጠባቂ ጫዎታ !!!

አስቶን ቪላ Vs ማንቺስተር ዩናይትድ

📺 Live On 24H Sport 1HD (Belintersat 51.5°)
📺 Live On Sport1 SD (Amos 4°W)

እንዲሁም በ POPULAR TVPRO IPTV BEIN SPORT SKY SPORT ሌሎችም አለም አቀፍ የሰፓርት ቻናሎች ላይ መከታተል ትችላላቹ!!!

📸ምስሉ የተነሳው የግዜው ተወዳጅና ተመራጭ ከሆነው Popular T40 Pro ሪሲቨር ላይ ነው !!! 🔥 🔥 🔥

2 months, 3 weeks ago

ከዚህ በፊት በ TV VARZISH እና FOOTBALL HD ኳስ ለመመልከት ሞክራችሁ Yahsat1A አልገባ ብሏችሁ የነበረ Coverage የማይደርስበት ቦታ የምትገኙ - ጋምቤላ ፣ ወለጋ ፣ ፍኖተሰላም እና የመሳሰሉት ቦታዎች አሁን ላይ አዲሱ 24H SPORT 1 እና 24H SPORT 2 ቻናሎች ሙሉ ኢትዮዽያ ስለሚሰሩ ያለምንም የCoverage ችግር መጠቀም እና መመልከት ትችላላችሁ።

Satellitun መሞከር ለምትፈልጉ

የSatellite ስም - BELINETERSAT 51.5 E ነው
የቻናሉ TP - 11077 H 2500 ነው።
STRONG TO - 10973/V/27500

3 months ago
Sebrisat የዲሽ እና የሪሲቨር መረጃ
3 months ago
***✅*** እለተ ሰኞ የ እንግሊዝ ፕሪሜርሊግ …

እለተ ሰኞ የ እንግሊዝ ፕሪሜርሊግ ተጠባቂ ጫወታ

ብሬንትፎርድ Vs ማንቺስተር ሲቲ

📺 Live On  24H Sport 1HD
📺 Live On  Sport 1 Sd (Amos4°W)

ምስሉ የተነሳው የግዜው ተመራጭና ተወዳጅ ከሆነው Popular T40 Pro ሪሲቨር ላይ ነው💥💥💥

3 months ago
ሁሉንም የEnglish Premier League,Champions league ጨዋታዎች …

ሁሉንም የEnglish Premier League,Champions league ጨዋታዎች ምንም ሳያስቀር እያሳየ የሚገኘው የ24H SPORT 1 እና 2 Channel አሁን ባለው ጊዜ ምርጥ የሚባሉትን እና ሁሉንም League ምንም ጨዋታ ሳይመርጡ ሁሉንም ቻናል የሚያሳዩት ቻናሎች

💥24H SPORT 1HD
💥24H SPORT 2HD

አዲሶቹ ቻናሎች

የሚገቡት በ Yahsat 52E ላይ ነው ፣ ነገር ግን በሁሉም ሪሲቨር አይሰሩም።
- የሚከፍቱት የSunplus chipset ባላቸው ሪሲቨሮች ላይ ነው።
POPULAR T40 ሪሲቨሮች ለዚህ ዋነኛ ተመራጮች ናቸው።

- Internet የሚፈልገው 1 ጊዜ Active ለማድረግ ብቻ ነው። በዚህም Internet በሌለበት ቦታ ላይም መጠቀም ትችላላችሁ።
- እነዚህ ቻናሎች አስተማማኝ ሆነው እንደሚሰሩ እና ለረጅም ጊዜ እንደሚያለገለግሉ ተረጋግጥዋል።
-Tv Varzish በማይደርስባቸው ቦታዎች ( ጋምቤላ ፣ ቴፒ ፣ ፍኖተሰላም እና የመሳሰሉ) ቦታዎች ላይ ያለምንም ችግር ይሰራሉ።
- 1 ጊዜ ከተሞሉ ምንም ዓይነት Software አይፈልጉም። መቆራረጥም የሚባል ነገር የለም።

እነዚህ ወርቃማ ቻናሎች የሚያልፉት ጨዋታ የለም

📺H24 SPORT 1HD
📺H24 SPORT 2HD

ጣብያው የሚገባበት ሳተላይት Belintersat 1 51.5° E ላይ ነው ቫርዚሽ ካለበት Al Yah 1 52.5° E ተቀራራቢ ድግሪ ላይ ስለሚገኙ አንዳንድ ቦታ ዝምብሎ ሰርች ሲደረግ ሊገባ ይችላል እናንተም ጋር ሳህናችሁን ትንሽ በማንቀሳቀስ በማቀራረብ በማመጣጠን ሁለቱንም መጠቀም ትችላለህ።

የቻናሉ TP - 11077 H 2500 ነው።
STRONG TO - 10973/V/27500

3 months, 1 week ago

በ LIFESTAR,SUPERSTAR,GOLDSTAR ሪሲቨሮች ላይ አሁንም SUPERGSHARE እና ETHIOSHARE በጣም እያስቸገሩ ስለሆነ እሰከሚስተካከል ትታገሱ ዘንድ እንጠይቃለን።

We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 1 week ago

The first Telecom operator in Ethiopia https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 month, 2 weeks ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 month ago