Unlock a World of Free Content: Books, Music, Videos & More Await!

የቤኪጃ ቪዲዮዎች

Description
ስለ ሳተላይት ዲሽ አስተማሪ ቪዲዮዎችን ብቻ የምንለቅበት ቻናል ነው። በማስረጃ የተደገፉ ቪዲዮዎችን ለማየት ቻናላችንን ይቀላቀሉ ሌሎችንም Invite ያድርጉ እናመሰግናለን።
Advertising
We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 3 weeks ago

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 day, 15 hours ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 month, 2 weeks ago

3 months, 2 weeks ago

​​Websprix IPTቪ ለምን ይጠቅማል?

Websprix ዋናው ጠቀሜታው አፓርትመት ወይም የጋራ መኖሪያ ቤቶች እና ዲሽ መስቀል የማይቻልባቸው ቦታዎች ላይ የሚኖሩ ሰዎች በኢንተርኔት ብቻ የሀገር ውስጥ ቻናሎችን ማለትም ሁሉንም የ Ethiosat, የ Yahsat እና የ Nilesat ተፈላጊ ቻናሎችን ያለዲሽ የምናይበት ሲስተም ነው ቻናሎቹም ከዲሽ እኩል ናቸው ይሔንንም Service በማንኛውም ገበያ ላይ በሚሸጡ GOLDSTAR, LIFESTAR, SUPERSTAR ረሲቨሮች ላይ በነፃ ያለክፍያ ያገኛሉ በውስጡም አንዱ ቻናል ከ 5 በላይ የጥራት አማራጮች አሉት ለኛ ኢንተርኔት ስፒድ የሚስማማንን ጥራት መርጠን ለመጠቀም ያስችለናል ከናንተ የሚጠበቀው ረሲቨራችሁን Update ማድረግ ብቻ ነው ከ GOLDSTAR እና ከ LIFESTAR ጋር ጉዞ ወደፊት እናመሰግናለን

ይሔንን አገልግሎት በነፃ የሚያስጠቅሙ ረሲቨሮች ዝርዝር

**GOLDSTAR 9999HD 4K SDS
GOLDSTAR 9000 GHOST
LIFESTAR 9595HD 4K
LIFESTAR 9090 HD Diamond

GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
SUPERSTAR 6464HD Mega
SUPERSTAR 6565HD Mega
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART
LIFESTAR 8585HD++

ከላይ የተጠቀሱት ረሲቨሮች ላይ Active ለማድረግ መጀመርያ ረሲቨራችሁን በመጨረሻው Software Update ማድረግና ከኢንተርኔት ጋር ማገናኘት በመቀጠል ሪሞታችሁ ላይ "Sat" Button መንካትና መጨረሻ ላይ Websprix የሚለው ላይ OK ማለት ከዛ Active Code ከጠየቃችሁ የረሲቨራችሁን ባለ 12 ዲጅት Serial Number ከ About STB ላይ ያለውን ማስገባትና መክፈት ነው ይመቻችሁ

GOLDSTAR 7600HD
GOLDSTAR 7700HD
GOLDSTAR 7800HD
GOLDSTAR 7900HD
SUPERSTAR 9200 Smart V8
SUPERSTAR 9300 Smart V8
LIFESTAR 9200HD SMART
LIFESTAR 9300HD SMART
LIFESTAR 1000HD SMART
LIFESTAR 2000HD SMART
LIFESTAR 3000HD SMART
LIFESTAR 4000HD SMART
LIFESTAR 1000HD++ Platinum
ከላይ የተጠቀሱት ረሲቨሮች ላይ Active ለማድረግ መጀመርያ ረሲቨራችሁን በመጨረሻው Software Update ማድረግና ከኢንተርኔት ጋር ማገናኘት በመቀጠል ሪሞታችሁ ላይ "ቀዩን🔴" Button መንካትና Websprix የሚለው ላይ OK ማለት ከዛ Active Code ከጠየቃችሁ የረሲቨራችሁን ChipID ማስገባትና መክፈት ነው ይመቻችሁ**

@GoldstarHdBot@Superstar_Ethiopia_Bot@Lifestar_Ethiopia_Bot

[​​](https://telegra.ph/file/5869c0828eb352df9e5bd.jpg)**Websprix IPTቪ ለምን ይጠቅማል?**
3 months, 2 weeks ago

​​​​*👁አስደሳች ዜና 👁
ኦርጅናሉ ባለኮከቡ ሪሞት ዋጋ ቀነሰ
በ LIFESTAR እና በ GOLDSTAR Logo አዲስ ሪሞት መጥቷል ብዙ ጥቅሞችም አሉት ከነሱ ውስጥ ሁሉንም ገበያ ላይ ያሉ ቲቪዎችን ማዘዝ ይችላል ለምሳሌ፣ LIFESTAR, SONY, LG, SAMSUNG, CORONET, PLANET, MEWE, GALAXY.... ወዘተ በተጨማሪም ገበያ ላይ ያሉ አብዛኞቹን ረሲቨሮች በቀጥታ ምንም ሳታስተካክሉ ሁሉንም Button ማዘዝ ይችላል ለምሳሌ ከታች የተዘረዘሩትን
🍭GOLDSTAR 7600HD
GOLDSTAR 7700HD
🍵GOLDSTAR 7800HD
🍶GOLDSTAR 7900HD
🌴LIFESTAR 9200HD SMART
🌼LIFESTAR 9300HD SMART
🌾LIFESTAR 1000HD SMART
🌿LIFESTAR 2000HD SMART
🍄LIFESTAR 3000HD SMART
🌲LIFESTAR 4000HD SMART
🌴LIFESTAR 9200HD GOLD
🌼LIFESTAR 9300HD GOLD
🌾LIFESTAR 1000HD GOLD
🌿LIFESTAR 2000HD GOLD
🍄LIFESTAR 3000HD GOLD
🌲LIFESTAR 4000HD GOLD
🌳LIFESTAR 9200HD SMART MINI
🍂LIFESTAR 9300HD SMART MINI
🌳LIFESTAR 9200HD MINI
🍂LIFESTAR 9300HD MINI
🌴LIFESTAR 9200HD
🌼LIFESTAR 9300HD
🌾LIFESTAR 1000HD
🌿LIFESTAR 2000HD
🍄LIFESTAR 3000HD
🌲LIFESTAR 4000HD
🍂LIFESTAR 1000HD++
🍂LIFESTAR 1000HD++ Platinum
🍁SUPERSTAR 9200HD SMART V8
🍃SUPERSTAR 9300HD SMART V8
🍁SUPERSTAR 9200HD SUPER V8
🍃SUPERSTAR 9300HD SUPER V8
💐GOLDSTAR 9999HD 4K SDS
🌸GOLDSTAR GS-9000 GHOST
🍀LIFESTAR 1 Million 4K Android
🌹LIFESTAR LS-9595HD 4K
🌻LIFESTAR LS-9090HD mini
🌾LIFESTAR LS-9090HD
🌻LIFESTAR LS-9090 HD Diamond
🌷GOLDSTAR 7200HD
💐GOLDSTAR 7500HD
🌺GOLDSTAR 8600HD
💠GOLDSTAR 8800HD
🌱SUPERSTAR 6565HD Mega
🌼SUPERSTAR 6464HD Mega
🌰LIFESTAR 6060HD SMART
🍂LIFESTAR 8080HD SMART
🌵LIFESTAR 8585HD++
🍓LIFESTAR LS 6 HD
🍏LIFESTAR LS 7 HD
🍉LIFESTAR LS 8 HD
🍒LIFESTAR LS 9 HD
🍠LIFESTAR LS 6060HD
🍉LIFESTAR LS 6060HD GOLD
🎃LIFESTAR LS 8080HD
🍌LIFESTAR LS 6060HD GOLD
🌰RealStar 1010
🥕RealStar 5050
🌶RealStar Series
🌽IBOX 3030
🥔SuperMax F-18HD
🍓SuperMax F-18HD Super tech
🍉SuperMax F-18HD SuperPlus
🎃SuperMax 2350 Super tech
🍆SuperMax 2350 SuperPlus
🍅SuperMax 2425 Super tech
🥜SuperMax 2425 SuperPlus
🍍አብዛኛው Starsat ረሲቨሮችን
🍋አብዛኛው Startruck ረሲቨሮችን ወዘተ ሌሎችንም እዚህ ላይ ያልተፃፉ ረሲቨሮችን ያዛል በአጠቃላይ 80% የሚሆኑ ገበያ ላይ ያሉ ረሲቨሮችን በቀጥታ ያዛል።
አጠቃቀሙን ለማየት ከታች የሚመጣውን የቪዲዮ ሊንክ ይጫኑ
*

https://vm.tiktok.com/ZMjqxqvdj/

አዲሱ LIFESTAR እና GOLDSTAR ባለኮከቡ All In One Study ሪሞት አጠቃቀም እና እንዴት ማንኛውን ቲቪ እንዲያዝ ማድረግ እንደምትችሉ ላብራራላችሁ
1. ምንም ነገር ሳታስተካክሉ በራሱ ሁሉንም የ LIFESTAR ቲቪዎችን ያዛል
2. የማንኛውንም ቲቪ Code እዚህ ሪሞት ላይ Copy ለማድረግ መጀመርያ የኮከብ በተኑን ለትንሽ ሰከንድ ጫን አድርገን ስንይዝ ሪሞቱ ላይ ያለችው መብራት ደመቅ ብላ መብራት ስትጀምር በሰማያዊ ያለውን የ Power button አንዴ ጫን ስንለው ብልጭ ብልጭ ይላል ይሔ ማለት ኮድ ለመቀበል ተዘጋጅቻለሁ ማለቱ ነው ከዛ ማስገባት የምንፈልገውን የቲቪ ሪሞት Infrared ፊትለፊት ትይዩ አድርገን የሚሰራውን ቲቪ ሪሞት Power Button አንዴ ጫን ስንለው ተማሪው ሪሞት በፍጥነት ብልጭ ብልጭ ብሎ ኮዱን እንደተቀበለ ይነግረናል በተመሳሳይ መንገድ ሌሎቹንም በተኖች Copy አድርገን አጣምረን ከጨረስን በሗላ Save እንዲያደርገው ለትንሽ ሰከንድ ዝም ስንለው መብራቷ ትጠፋለች ከዛ በረሲቨራችሁ ሪሞት ቲቪም ማዘዝ ትችላላችሁ ማለት ነው
3. እንደሚታወቀው ይሔ ሪሞት በራሱ ምንም Setting ሳትነካኩ LIFESTAR ቲቪ በ Default ያዛል ግን ለመሞከር ብላችሁ ሌላ ኮድ ኮፒ ካደረጋችሁ እና ወደድሮው ወይም መጀመርያ ስትገዙት መደነበረበት ኮድ መመለስ ከፈለጋችሁ ሪሞቱ ላይ OK በተን እና ቀዩን Power Button በተመሳሳይ ሰአት ለ 10 ሰከንድ ስትይዙን ላይቷ ብልጭ ብልጭ ትላለች ይሔ ማለት ሪሞቱ ወደ Factory Default ገብቷል ማለት ነው ስትገዙት እንደነበረው ሆኟል ማለት ነው።
4. ይሔንን ሪሞት ላይ ማንኛውንም የቲቪ ሪሞት ኮድ ለመሙላት Universal Remote ኮድ ብትጠቀመሙም ይሰራል
5. አንድ ግዜ ኮድ ከማንኛውም TV ሪሞት ላይ Copy ካደረገ በሗላ ባትሪው ቢወጣም የተቀበለውን ኮድ አይረሳም
ይሔንን ሪሞት ከማንኛውም የዲሽ መሸጫ ሱቅ መግዛት ትችላላችሁ ከናንተ የሚጠበቀው ፎቶውን ማሳየት ነው ብዙ ተመሳስለው የተሰሩ ሪሞቶች ሊኖሩ ስለሚችሁ ኦርጅናሉን ለማወቅ ሪሞቱ ላይ ከሗላ QR Code መኖሩን ያረጋግጡ ብዛት ብቻ ከኛ ለመግዛት እና ለመሸጥ የምትፈልጉ 0920553973
ወይም 0911961727 ላይ መደወል ይቻላል።

[​​](https://telegra.ph/file/e1ccf5bcca6849020a2d8.jpg)[​​](https://telegra.ph/file/fb722db9c63afa05b19c6.jpg)*****👁***አስደሳች ዜና ***👁***
4 months, 3 weeks ago

ከታች በተዘረዘሩት ረሲቨሮች YouTube, YouTube Kids, Tiktok, ለማየት መጀመርያ የመጨረሻ ሶፍትዌር መጫን ከዛ ረሲቨራችሁን ከኢንተርኔት ጋር ከተገናኘ ከ 1 ደቂቃ በሗላ Expansion ላይ Ok ስትሉ Social Media የሚል አለ እሱላ ይም Ok ማለት ከዛ ሁሉም አፕሊኬሽኖቹ ይመጣሉ ካልመጡ ኢንተርኔታችሁ አልተገናኘም ወይም 1 ደቂቃ አልጠበቃችሁትም ማለት ነው መልካም መዝናኛ
*🍭GOLDSTAR 7600HD
GOLDSTAR 7700HD
🍵GOLDSTAR 7800HD
🍶GOLDSTAR 7900HD
🌴LIFESTAR 9200HD SMART
🌼LIFESTAR 9300HD SMART
🌾LIFESTAR 1000HD SMART
🌿LIFESTAR 2000HD SMART
🍄LIFESTAR 3000HD SMART
🌲LIFESTAR 4000HD SMART
🌴LIFESTAR 9200HD GOLD
🌼LIFESTAR 9300HD GOLD
🌾LIFESTAR 1000HD GOLD
🌿LIFESTAR 2000HD GOLD
🍄LIFESTAR 3000HD GOLD
🌲LIFESTAR 4000HD GOLD
🌳LIFESTAR 9200HD Smart mini
🍂LIFESTAR 9300HD Smart mini
🌳LIFESTAR 9200HD MINI
🍂LIFESTAR 9300HD MINI
🍁SUPERSTAR 9200HD Smart V8
🍃SUPERSTAR 9300HD Smart V8
🍁SUPERSTAR 9200HD Smart V8
🍃SUPERSTAR 9300HD Smart V8*🍒LIFESTAR 1000HD++ Platinum
@bkjavideo

5 months, 1 week ago

ከሞባይላችን በሆትስፖት አድርገን ኳስ ስናይ ወይም ኢንተርኔት ስንጠቀም ሲደወልብን ወይም ሜሴጅ ሲገባ ኢንተርኔታችን እንዳይቋረጥ እንዴት ማድረግ እንችላለን? በተጨማሪም ስንደዋወል ድምፃችን በጥራት እንዲሰማ ይጠቅመናል
@bkjavideo

7 months, 2 weeks ago

*🔥*🔥🔥🔥 EthioShare Best IKS server for Amos satellite WoW የ 1 አመት 600ብር ብቻ 1ኛ ርካሽ ሰርቨር። EthioShare ሰርቨር በናንተ ረሲቨር ላይ እንዲሰራላችሁ የምትፈልጉትን ረሲቨር Model Comment ላይ ፃፉልኝ**
@BkjaVideo

7 months, 2 weeks ago

በ LIFESTAR 1 Million 4K Android ረሲቨር በተመሳሳይ ሰአት የሚደረጉትን ሁለት ጨዋታዎች በአንድ ረሲቨር በአንድ ቲቪ እንዴት ማየት እንደምትችሉ የሚያሳይ አጭር ቪዲዮ @bkjavideo

8 months ago

እንዴት MarakiMedia አፕሊኬሽንን መጫን እንደምንችል የሚያሳይ አጭር ቪዲዮ #Maraki @bkjaVideo

9 months, 1 week ago

Ethio Share IKS ሰርቨር Connect ሲያደርግ እና የ Amos ቻናሎችን በጥራት ሲከፍት የሚያሳይ አጭር ቪዲዮ መቆራረጥ በ Ethio Share ሰርቨር ዘበት ነው የኳስ ቻናል በአነስተኛ ኢንተርኔት ኮኔክሽን በ Goldstar, Lifestar, Superstar ረሲቨርች። @BkjaVideo

9 months, 2 weeks ago

ሰሞኑን TV Varzish እና Football HD Scrambled ብሎ ወይም ጥቁር ሆኖ አልሰራ ካላችሁ እንዴት በቀላሉ ማስተካከል እንደምትችሉ የሚያሳይ አጭር ቪዲዮ
ማሳሰቢያ
ሰሞኑን ከሆነ የተቋረጠባችሁ አዲስ biss Key ፈልጎ አይደለም ድጋሜ ሰርች ማድረግ ብቻ
ያስተካክለዋል
@bkjavideo

We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 3 weeks ago

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 day, 15 hours ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 month, 2 weeks ago