የቤኪጃ ቪዲዮዎች

Description
ስለ ሳተላይት ዲሽ አስተማሪ ቪዲዮዎችን ብቻ የምንለቅበት ቻናል ነው። በማስረጃ የተደገፉ ቪዲዮዎችን ለማየት ቻናላችንን ይቀላቀሉ ሌሎችንም Invite ያድርጉ እናመሰግናለን።
We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 2 Monate, 1 Woche her

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 11 Monate her

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 2 Wochen, 6 Tage her

3 weeks ago

*👁አስደሳች ዜና👁
ለሁሉም LIFESTAR, GOLDSTAR, SUPERTAR Forever እና Funcam SPTV ረሲቨር ተጠቃሚዎች ከአሁን በሗላ የረሲቨራችሁን ቻናል ደልታችሁ ወይም አዳዲስ ቻናሎችን ሰርች ማድረግ አቅቷችሁ ወይም ዲሽ ሰሪዎች ከሆናችሁ ደግሞ በጊዜ እጥረት ምክንያት ቻናል ሰርች ለማድረግ እና ለመደርደር ካልቻላችሁ ወይም አዲስ ረሲቨር ገዝታችሁ በቀላሉ አዳዲስ ቻናሎችን በቀላሉ የምትጭኑበትን መላ ይዘንናችሁ መጥተናል ከናንተ የሚጠበቀው ቻናል ድርድሩን ጭናችሁ Port ወይም Disqe Switch ማስተካከል ብቻ ነው ለማንኛውም ቪዲዮውን ይመልከቱ ቻናል ድርድሩ ውስጥ ያሉ ሳተላይቶች ዝርዝር Nilesat 7°W, Amos 4°W, Arabsat 26°E, DSTቪ 36°E, Yahsat 52.5°E, NSS 57°E ናቸው ያልሰራችሁት ወይም የማትፈልጉት ቻናል ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የሚለውን በተን ነክታችሁ Delete ወይም Hide ማድረግ ትችላላችሁ ይሔንን አገልግሎት ማግኘት የሚችሉ ረሲቨሮች ዝርዝር
LIFESTAR 9595 4K
LIFESTAR 9090HD Diamond
GOLDSTAR 9999 HD 4K SDS
GOLDSTAR 9000HD Ghost
*

ከ EthioShare ወደ FuncamPlus የተቀየሩትንም ረሲቨሮች ያካትታል

GOLDSTAR 7600HD
GOLDSTAR 7700HD
GOLDSTAR 7800HD
GOLDSTAR 7900HD
LIFESTAR 9200HD SMART
LIFESTAR 9300HD SMART
LIFESTAR 1000HD SMART
LIFESTAR 2000HD SMART
LIFESTAR 3000HD SMART
LIFESTAR 4000HD SMART
LIFESTAR 9200HD Smart mini
LIFESTAR 9300HD Smart mini
SUPERSTAR 95HD SMART
SUPERSTAR 96HD SMART
SUPERSTAR 97HD SMART
SUPERSTAR 98HD SMART
SUPERSTAR 9200HD Smart V8
SUPERSTAR 9300HD Smart V8

For More Video @bkjavideo

ዛሬ 10_2_2025 ላይ አዲስ ቻናል ድርድር ተለቋል

9 months, 2 weeks ago

What Do You Want To Know About?

Telegraph

ስለምን ማወቅ ትፈልጋላችሁ? የምትፈልጉትን ርዕስ ፅሁፍ በመጫን ሙሉ መረጃ ያግኙ

ስለ Satellite Receivers ለማወቅ?  ስለ LIFESTAR SMART TV? ስለ LIFESTAR Washing Machine ለማወቅ? LIFESTAR SERVO MOTOR POWER STABILIZER?  TV SMART BOX (ማንኛውንም TV SMART ማድረጊያ)?  ETHIOSAT ላይ ስለተከፈው አዲስ የኳስ ቻናል (SPTV)?  Websprix IPTV ን እንዴት በነፃ እንጠቀም? ስለ Digital Satellite…

We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 2 Monate, 1 Woche her

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 11 Monate her

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 2 Wochen, 6 Tage her