The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 1 week ago
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 1 month ago
◉ Welcome to the 433 Films
Best Place To Find All Movies..
🤞For Promo - @Abusheymc
☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 9 months ago
ሚስትህን እንደ ፍቅረኛህ ብትንከባከባት
👉 ደስተኛ ትዳር ይኖርሃል!
ደንበኞችህን ሁሉ እንደ አዲስ ደንበኛ ብትንከባከባቸው
👉 ሁልጊዜ ተመልሰው ይመጣሉ
ሰራተኞችህን እንደ ልጆችህ ብትይዛቸው
👉 እንደ ቤተሰብ ጠንክረው ይሰራሉ
እራስህን እንደ ታላቅ ብትንከባከበው
👉 ወደ ታላቅነት ትመራዋለህ
አዲሱ #ታላቅነትህን_አትጠራጠር መጽሐፍ በገበያ ላይ
#YOU_ARE_A_BADA** (በእንግሊዝኛ)
ሁለቱም መጽሐፍት ጥራታቸውን ጠብቀው፣ በታጣፊ ከቨር ጭምር በውጭ ስታንዳርድ ታትመው በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ።
👌👌👌
(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።)
ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun
ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd
ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt
ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px
ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
ዩቲዩብ👉 http://bit.ly/3ygCER3
#የዚህ_ዘመን_ሰው_ስለሆንክ_እንኳን_ደስ_አለህ!
ዛሬ እንደ ድሮው፤ ቢዝነስ ለመጀመር፦
👉 ብዙ መቶ ሺዎች
👉 ሐብታም ወላጆች
👉 ባለስልጣን ዘመዶች
አያስፈልጉህም!
የሚያስፈልግህ፦
👉 ፍላጎትና ቆራጥነት
👉 ስልክና ኢንተርኔት
👉 ሙያ የመማርና የመሸጥ ትጋት
ሁሉም በእጅህና በደጅህ ነው። ከፈለግክ ትችላለህ!!!
አዲሱ #ራስን_ነጻ_ማውጣት መጽሐፍ በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ሁሉ ይገኛል።
#ራስን_ነጻ_ማውጣት (በአማርኛ)
#THE_4_HOUR_WORKWEEK (በእንግሊዝኛ)
👇👇👇
#ቀኑን_ሙሉ_መስራት_ሳይጠበቅብህ፣
#በብልሃትና_በጥበብ_በማሰብ፣
#እንዴት_ሀብታሞችን_እንደምትቀላቀል_የሚያሳይ_መጽሐፍ!!!
📕📕📕
(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።)
ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun
ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd
ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt
ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px
ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
ዩቲዩብ👉 http://bit.ly/3ygCER3
👉 ጠረንህን ነውና
— መልካም ጠረንን ያዝ
👉 ጸጉርህን ነውና
— በስርአት ያዘው
👉 እጅና ጥፍርህን ነውና
— ሁልጊዜ ጽዱ ሁን
👉 ጫማህን ነውና
— በየቀኑ አጽዳው
👉 ፊትህን ነውና
— ፈገግታ አይለይህ
አዲሱ #ገደብ_የለሽ_ሁን መጽሐፍ በሕይወትህ፣ በአእምሮህ፣ በስራህ፣ በአምላክህ ሳይቀር ያስቀመጥካቸውን ገደቦች አፍርሶ ስኬታማ እንድትሆን ሊረዳህ በገበያ ላይ ውሏል።
🛑ሕይወት ምንም
ገደብ የላትም፤
አንተ ካስቀመጥካቸው
ገደቦች በስተቀር✋🏿
📖ሌሎች ከአእምሮ ጋር የተያያዙ ምርጥ መጻሕፍት
#ድብቁ_አእምሮህ_ድብቁ_ኃይልህ መጽሐፍ
#የአእምሮ_ኢነርጂ መጽሐፍ
#ቢዝነስ_ማይንድ መጽሐፍ
#ተአምረኛው_አእምሮህ_መጽሐፍ
#ጭንቅላትህን_አጽዳ መጽሐፍ
ሁሉም በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ።
📕📕📕
(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።)
ቴሌግራም👉 https://t.me/teklu_tilahun
ፌስቡክ ገጽ👉 https://bit.ly/3sNq5Kd
ፌስቡክ ግሩፕ👉 https://tinyurl.com/35h95dnt
ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች👇https://tinyurl.com/59kr77px
ቲክቶክ👉 tiktok.com/@anki_page
ዩቲዩብ👉 http://bit.ly/3ygCER3
ሁሉም ወጀቦች ሕይወትህን ለማመሰቃቀል አይመጡም።
ብዙ ወጀቦች ወደ ሕይወትህ የሚመጡት መንገድህን ለማጽዳት ነው።
አዲሱ #የአመራር_ጥበብ መጽሐፍ በገበያ ላይ።
የጆን ሲ. ማክስዌል ምርጥ የአማርኛና እንግሊዝኛ መጽሐፍት በገበያ ላይ፦
???
#የአመራር_ጥበብ መጽሐፍ
#THE_21_IRRFUTABLE_LAWS_OF_LEADERSHIP
#360_DEGREE_LEADERSHIP
#DEVELOPING_the_LEADER_WITHIN_YOU_2.0
የተሰኙትን መጽሐፍ ገዝተው እንዲያነቡት ይመከራሉ።
? #የአመራር_ጥበብ መጽሐፍ በ352 ገጽ በታጣፊ ሽፋን ደረጃውን በጠበቀ ሕትመት ከማለቢያ ጋር ተደርጎ የታተመ ነው።
?#The_21_Irrefutable_LAWS_OF_LEADERSHIP የተሰኘው የእንግሊዘኛ መጽሐፍ በ322 ገጽ በታጣፊ ሽፋን ደረጃውን በጠበቀ ሕትመት የታተመ ነው።
?#360_DEGREE_LEADERSHIP የተሰኘው የእንግሊዘኛ መጽሐፍ በ322 ገጽ በታጣፊ ሽፋን ደረጃውን በጠበቀ ሕትመት የታተመ ነው።
?#DEVELOPING_the_LEADER_WITHIN_YOU_2.0 የተሰኘው የእንግሊዘኛ መጽሐፍ በ252 ገጽ በታጣፊ ሽፋን ደረጃውን በጠበቀ ሕትመት የታተመ ነው።
አራቱም መጽሐፍት በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ።
???
(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።)
ቴሌግራም? https://t.me/teklu_tilahun
ፌስቡክ ገጽ? https://bit.ly/3sNq5Kd
ፌስቡክ ግሩፕ? https://tinyurl.com/35h95dnt
ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች?https://tinyurl.com/59kr77px
ቲክቶክ? tiktok.com/@anki_page
ዩቲዩብ? http://bit.ly/3ygCER3
-ቁመትህን አልመረጥክም!
-የቆዳ ቀለምህን አልመረጥክም!
-ዜግነትህን አልመረጥክም!
መምረጥ የምትችለው ምርጥ ጸጋ ግን አለህ፤
?ሐሳብህ!!
አዎ! የምታስበውን ምረጥ!
ሁልጊዜም መርጠህ በማሰብ፤ ምርጥ ሆነህ ተገኝ።
አዲሱ #የምታስበውን_ትሆናለህ! መጽሐፍ በገበያ ላይ።
#The_POWER_of_POSITIVE_THINKING በሚል ከ15 ሚሊየን ኮፒ በላይ የተሸጠው ታላቁ መጽሐፍ #የምታስበውን_ትሆናለህ! በሚል በጥንቃቄ ተተርጉሞ በገበያ ላይ ዋለ።
በሕይወትህ፣ በሙያህ ወይም በምትፈልገው ነገር ላይ፣ #የምታስበውን_ትሆናለህ! መጽሐፍ፣ ምኞቶችህን ወደ እውነት ለመቀየር የሚያስፈልጉህን መመሪያዎች ይሰጥሃል። ዛሬውኑ የበለጠ ኃይል ወዳለውና ወደ ብሩህ ሕይወት ግባ!
በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል።
???
(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።)
ቴሌግራም? https://t.me/teklu_tilahun
ፌስቡክ ገጽ? https://bit.ly/3sNq5Kd
ፌስቡክ ግሩፕ? https://tinyurl.com/35h95dnt
ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች?https://tinyurl.com/59kr77px
ቲክቶክ? tiktok.com/@anki_page
ዩቲዩብ? http://bit.ly/3ygCER3
#ታስቀኛለህ!!
? ከመስራት ማውራት ይቀልሃል!
? ከማድነቅ መተችት ይቀድምሃል!
? ከቁም ነገር በላይ ፌዝ ይመስጥሃል!
? ሁሉንም የምታውቅ ይመስልሃል!
ግን ደግሞ፦
ዘወትር ለምን ስኬት አጣሁ ትላለህ??
ዘይገርም ነህ ወዳጄ!!
አዲሱ #ሰበብ_አታብዛ መጽሐፍ በገበያ ላይ
? እንቅልፋም ሳይሆን ንቁ
? የሚያወራ ሳይሆን የሚተገብር
? ሰበበኛ ሳይሆን ተአምረኛ. . . መሆን ለሚሹ ሁሉ የቀረበ መጽሐፍ!
ይህ መጽሐፍ የሕይወታቸው ዋና ገዢ መሆን ለሚፈልጉ ሁሉ ተጻፈ!
በፍሉይ ዓለም የተተረጎሙ ምርጥ የብሪያን ትሬሲ መጽሐፍት፦
#ቢዝነስ_ማይንድ 2ተኛ ዕትም
#የሽያጭ_ሳይኮሎጂ
አዲሱ #ሰበብ_አታብዛ መጽሐፍ
???
(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።)
ቴሌግራም? https://t.me/teklu_tilahun
ፌስቡክ ገጽ? https://bit.ly/3sNq5Kd
ፌስቡክ ግሩፕ? https://tinyurl.com/35h95dnt
ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች?https://tinyurl.com/59kr77px
ቲክቶክ? tiktok.com/@anki_page
ዩቲዩብ? http://bit.ly/3ygCER3
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
? ከ 5 ነጋዴዎች ጋር ከዋልክ 6ተኛው ትሆናለህ!
? ከ 5 አንባቢዎች ጋር ብትውል 6ተኛ ትሆናለህ!
? ከ 5 ሰነፎች ጋር ብትውል 6ተኛው ሰነፍ ነህ!
? ከ 5 አንበሶች ጋር ዋል፣ 6ተኛው ትሆናለህ!
አዋዋልህ ማንነትህን ይቀርጸዋልና ተጠንቀቅ!!
#የቢዝነስ_ጥበብ መጽሐፍ እና #ቢዝነስ_ማይንድ መጽሐፍ
?ቢዝነስ ጥበብ ይፈልጋል፤ #የቢዝነስ_ጥበብ መጽሐፍ ደግሞ የሚያስፈልገውን ጥበብ ሁሉ ይለግስሀል።
?ይህንን መጽሐፍ በማንበብ የምታገኙትን እውቀት ከእውነተኛው ዓለም ልምድ ጋር በማቆራኘት ከተጠቀማችሁበት ውጤቱን በቀሪ ዘመናችሁ ሁሉ ታገኙታላችሁ።
#የቢዝነስ_ጥበብ መጽሐፍ
#The_personal_MBA (በእንግሊዝኛ)
#ቢዝነስ_ማይንድ 2ተኛ ዕትም
ሶስቱም መጽሐፍት ጥራታቸውን ጠብቀው፣ በታጣፊ ከቨር ጭምር በውጭ ስታንዳርድ ታትመው በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ።
?ሌሎች ምርጥ ከቢዝነስና ሀብት ከማፍራት ጋር የተያያዙ መጻሕፍት፦
???
#ቢዝነስ_ማይንድ መጽሐፍ 2ተኛ ዕትም
#የሀብት_ሳይንስ_መጽሐፍ 2ተኛ ዕትም
#አስበህ_ሀብታም_ሁን መጽሐፍ 12ተኛ ዕትም
#ሐብታም_የመሆን_ጥበብ መጽሐፍ 8ተኛ ዕትም
#የገንዘብ_ሳይኮሎጂ መጽሐፍ 2ተኛ ዕትም
#ሐብት_የመገንባት_ጥበብ መጽሐፍ
ሁሉም በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ።
???
(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።)
ቴሌግራም? https://t.me/teklu_tilahun
ፌስቡክ ገጽ? https://bit.ly/3sNq5Kd
ፌስቡክ ግሩፕ? https://tinyurl.com/35h95dnt
ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች?https://tinyurl.com/59kr77px
ቲክቶክ? tiktok.com/@anki_page
ዩቲዩብ? http://bit.ly/3ygCER3
#በጉጉት_ሲጠበቅ_የነበረው_መጽሐፍ_ሀገር_ውስጥ_ታትሞ_በገበያ_ላይ_ዋለ!!!
#NEXUS አዲሱ የኖቫል ኖህ ሓራሪ ድንቅ መጽሐፍ ጥራቱን በጠበቀ ንክር ወረቀት፣ በታጣፊ ከቨርና ማለቢያ ጭምር ተደርጎለት በ412 ገጽ በውጭ ስታንዳርድ ታትሞ በገበያ ላይ መዋሉን ምክንያት በማድረግ እጅግ ወሳኝ 7 ትምህርቶችን እነሆ ለቅምሻ ብለናል፦
የቴክኖሎጅ የመጨረሻ የእድገት ደረጃ የሆነው አርቼፊሻል ኢንተልጀንስ፣ የዓለምን የመረጃ ፍሰትና የአሰራር መንገድ እጅግ አስገራሚና አስደንጋጭ በሆነ መንገድ እየቀየረው ነው። ሀገራትም ተወዳዳሪ ሆኖ ለመገኘትና ዓለምን ለመቆጣጠር በየዘርፉ ሁሉ በትጋት ለመተግበር ውድድር ላይ ናቸው። ይህ በእድገት ላይ ያለ አስገራሚ ቴክኖሎጂ ሁሉንም ነገር ከሰው ልጅ ቁጥጥር ውጭ ማድረግ በሚችል መልኩ እየቀየረው ነው።
ከጥንታዊ ግሪክ እስከ ሮም እንዲሁም የአሁኗን ኃያል ሀገር አሜሪካን ጨምሮ ሀገራት መሰረታቸውን በአንድ የጋራ ተረት ላይ ያደርጋሉ። ይህ የጋራ ተረት የሰዎች የመተሳሰርና ለአንድ ዓላማ የመቆሞ ምስጢር ነው። ይህን ተረት መሰረት አድርገውም እውነታቸውን ይቀርጻሉ። ተረቱም እንደ መረጃ ኃያል ነውና እውነትን መደበቅ የሚችል ኃይል አለው።
ሥርዓት ለአንድ ሕዝብ የመታዳደሪያ መሰረት ከመሆኑም ባሻገር መንግስታት ሕዝብን የሚቆጣጠሩበት ዋነኛ መሳሪያቸውም ነው።
በዚህ ውስብስብና ፈጣን የቴክኖሎጂ ዘመን መረጃ ያለው ኃይል አለው፤ የመረጃ ፍሰትን የሚቆጣጠር ደግሞ የኃይልን ሁሉ ቁልፎች ይይዛል። የመረጃ ኃያልነት ከጥንት ጀምሮም የሚታወቅና የዓለምን ታሪክ ቅርጽ ያስያዘ ነው።
ዓለም ያስተናገደቻቸው ታላላቅ አምባገነን መንግስታት፣ ስታሊኒዝም እና ናዚዝምን ጨምሮ፣ ሁሉም አንድ የሚጋሩት ነገር አላቸው። እሱም ፕሮፖጋንዳን በመጠቀም ሌላ ተቀያሪ እውነታን የመፍጠር አቅም ነው። ይህን በማድረግም ሕዝብን በቀላሉ ተቆጣጥረው፣ ስልጣንንና ኃይልን የራሳቸው ሲያደርጉ ኖረዋል።
ዘመኑ የመረጃ ነው። በየማይክሮ ሰከንዱ ለቁጥር የሚያስቸግሩ መረጃዎች ከየአቅጣጫው ይለቀቃሉ። ይህም የትኛው እውነት፣ የትኛው ደግሞ ሐሰት ነው የሚለውን ለመለየት አስቸጋሪ አድርጎታል።
ዛሬ መረጃንና ቴክኖሎጂን የምንይዝበትና የምንቆጣጠርበት መንገድ ነጋችንን ይወስነዋል። የዛሬ ውሳኔያችን የነገ ትውልዶች ሕልውና እና ደኅንነት ላይ የረዥም ጊዜ ተጽእኖ ያመጣልና ቆም ብለን ራሳችንን መፈተሽ አለብን።
የAIን እድገት፣ የአየር ንብረትንና የሐሰት መረጃ ስርጭትን በአስቸኳይ መቆጣጠር ካልቻልን የሰው ልጅ ሕልውና ፍጹም አደጋ ላይ ይወድቃል።
? #NEXUS አዲሱ የኖቫል ኖህ ሓራሪ ድንቅ መጽሐፍ ጥራቱን በጠበቀ ንክር ወረቀት፣ በታጣፊ ከቨርና ማለቢያ ጭምር ተደርጎለት 412 ገጽ በውጭ ስታንዳርድ ታትሞ በገበያ ላይ የዋለ ሲሆን በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል።
?#HOMO_DEUS ድንቅ መጽሐፍ ጥራቱን በጠበቀ ንክር ወረቀት፣ በታጣፊ ከቨርና ማለቢያ ጭምር ተደርጎለት 352 ገጽ በውጭ ስታንዳርድ ታትሞ በገበያ ላይ የዋለ ሲሆን በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል።
ሁለቱም መጽሐፍት በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ።
???
(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።)
ቴሌግራም? https://t.me/teklu_tilahun
ፌስቡክ ገጽ? https://bit.ly/3sNq5Kd
ፌስቡክ ግሩፕ? https://tinyurl.com/35h95dnt
ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች?https://tinyurl.com/59kr77px
ቲክቶክ? tiktok.com/@anki_page
ዩቲዩብ? http://bit.ly/3ygCER3
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot
Last updated 1 week ago
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Last updated 1 month ago
◉ Welcome to the 433 Films
Best Place To Find All Movies..
🤞For Promo - @Abusheymc
☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433
Last updated 9 months ago