❃ተውሂድናሡና አንድ ያደርገናል ሽርክ& ቢደዓ ይለያያናል።🌸

Description
ከፍ ብሎ ይታይ የተውሂድ ባንድራ🇸🇦
እሱ ስለሆነ ጀነት የሚመራ
ሀቅን ከባጢሉ ለይቶ እሚያብራራ
መንገድ ለጠፋቸው በግልፅ  እሚያበራ
ለሱ እሰዋለሁ ማንንም  ሳልፈራ
ምርጥ ሰለፍዮች ሱናን ተከታዮች
❃ጌታችን አግራልን ያንን ምርጥ መንገድ ኑ እንጓዝ ቀጥያላውን መንገድ በነብዩ ሱና ባማራው በተውሂድ!አተውሂድ እስከ ለሂድ!
❃ التوحيد حقّ اللّه على العبيد ❃
Advertising
We recommend to visit

A place to learn English easily.

Owner - @Samson_G

Buy ads: https://telega.io/c/English_Ethiopian

Last updated 1 month, 2 weeks ago

#ADDIS_ABABA : ETHIOPIA
ለመልዕክት 👇🏻
@mujaabot

For Advertisement👇🏿
@atcads

Last updated 3 weeks, 1 day ago

💫💫💫NGOjobs💫💫💫
🆕ማንኛውንም ስራ ከ 0 አመት ጀምሮ በየቀኑ እና በየሰአቱ
🆓 ነፃ የትምህርት እድሎች
✔️ስልጠናዎች
🌏 ለማስታወቂያ ወይንም ስራ ለማስነገር @promoter14 ላይ ያናግሩን !
Promotion የምትሰሩ አናግሩን @promoter14
Website: www.abayjobs.com
Facebook: https://www.facebook.com/abayjobs12

Last updated 2 weeks, 6 days ago

3 days, 21 hours ago
3 days, 23 hours ago

ከማን ጋር አንድነት? 

መቼ ተቀይሮ ነው ቀመሩ
አንድ የሆነው የብዙ ድምሩ?
እኛ በምናውቀው ቀመር
ብዙ ነው የብዙ ድምር፡፡
አንዱ - ሰይድ ጅላሌን
         -  ገታን፣ ቢለንን፣ 
ሌላው - ሰይድ ከድርን
          -  ነጃሽን፣
         -  ቃጥባሬን
ከፊሉ - ኑር ሁሴንን
         -  ጀማ ንጉስን
         -  መርሳ ጌትዬን
         -  እነሸህ ጎንደሬን፤
የቀረው - ሌላውን-ሌላውን
        -  ስፍር-ቁጥር የለሹን፤
        “ቁጥብ” ተብዮቹን
       “ወልይ ነኝ” ባዮቹን፣
እያለ «ድረሱልኝ!
«ጤናዬን ለግሱኝ!
ርዝቄን አስፉልኝ!»
      ከቶ እንዴት ሆኖ ነው ውህደት
     አንድ ካልሆኑት ጋር አንድነት፣
     አይደለም እንዴ ከንቱ ምኞት
     ምስራቅን ከም’ራብ ማገናኘት?
የባለ ጨሌ - የባለ አቴቴው
የባለ ጨንገሬ - የባለ አንበሶው
የባለ ወልዩ - የባለ ሙሪዱ
የባለ ዛሩ - የባለ ቀብሩ
አንድ የሆነው ድምሩ
     መቼ ተቀይሮ ነው ቀመሩ፣
     እኛ በምናውቀው ቀመር
    ብዙ ነው የብዙ ድምር፡፡

በ/ር ጀማል

https://t.me/bahruteka

3 days, 23 hours ago
1 week, 3 days ago
1 week, 3 days ago
1 week, 3 days ago

أذكار المساء
الأذكار🌱🌸. ⤵️

حينما تأتي إلى هاتفكِ رسالة تقرأها كاملة صحيح^^🌱🌸.

وحينما يأتي إلى هاتفكِ شعار الأذكار لا تقرأها تنسين،ولماذا تقرأي الرسائل والأذكار الذي أنفع من الرسائل بكثير تتركيها!🌱🌸.
https://t.me/AbumegfirehAselefey

2 weeks, 3 days ago
2 weeks, 3 days ago
2 weeks, 4 days ago
3 weeks, 4 days ago

የምንወደውን ነገር እንዲያዘውትርልን…
———
❒ ኢማሙ አህመድ (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ይላሉ:-

«አላህ የምትወደውን ነገር እንዲያዘውትርልህ ከፈለግክ፣ (አንተ) አላህ በሚወደው ነገር ላይ አዘውታሪ ሁን።»  [አልቢዳየህ ወንኒሃየህ 10/330]

#join ⤵️ ቴሌግራም ቻናል
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa

Telegram

[ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa]

እራስህን ሁል ጊዜ ለቁርኣንና ለሀዲስ ተጎታች አድርግ! በአንድ ነገር ላይ ከቁርኣንና ከሀዲስ ማስረጃ ሳታገኝ አቋም አትያዝ! ሁሌም ለሰዎች መልካምን ተመኝ! ለሀቅ እንጂ ለሰዎች ወጋኝ አትሁን

**የምንወደውን ነገር እንዲያዘውትርልን…**
We recommend to visit

A place to learn English easily.

Owner - @Samson_G

Buy ads: https://telega.io/c/English_Ethiopian

Last updated 1 month, 2 weeks ago

#ADDIS_ABABA : ETHIOPIA
ለመልዕክት 👇🏻
@mujaabot

For Advertisement👇🏿
@atcads

Last updated 3 weeks, 1 day ago

💫💫💫NGOjobs💫💫💫
🆕ማንኛውንም ስራ ከ 0 አመት ጀምሮ በየቀኑ እና በየሰአቱ
🆓 ነፃ የትምህርት እድሎች
✔️ስልጠናዎች
🌏 ለማስታወቂያ ወይንም ስራ ለማስነገር @promoter14 ላይ ያናግሩን !
Promotion የምትሰሩ አናግሩን @promoter14
Website: www.abayjobs.com
Facebook: https://www.facebook.com/abayjobs12

Last updated 2 weeks, 6 days ago