ነስራ የሀዋሳ ሙስሊም ጀምዓ!

Description
Nesra the Association of
Hawassa Muslims

"በሰማይ ያለው ያዝንላችሁ ዘንድ በምድር
ላሉት እዘኑ" [ረሱል ሰ.ዐ.ወ]

ለበለጠ መረጃ:-
@Ekram35 / @Umiyeeeee
Advertising
We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 3 weeks ago

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 day, 15 hours ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 month, 2 weeks ago

2 года, 2 месяца назад
ነስራ የሀዋሳ ሙስሊም ጀምዓ!
2 года, 2 месяца назад
ሼህ አብራር ሽፋ

ሼህ አብራር ሽፋ
ዶ/ር ሰምሀር ተክሌ
ሙንሺድ አሊ አሚን
አብድረህማን ሰኢድ (ሜጢ) እና ሌሎች ተጋባዥ እንግዶች........... አንድ ቀን ቀርቶታል❗️

‼️ ሀዋሳ ያላችሁ እንዳያመልጣችሁ ‼️

ትኬቱን የምትፈልጉ 📞 0911964838

2 года, 11 месяцев назад
"የእርሶ ትንሽ ጠብታ ደም ለሌሎች የመኖር …

"የእርሶ ትንሽ ጠብታ ደም ለሌሎች የመኖር ህልውና ናት።"

ኢንፓየር የልማት እና መረዳጃ ማህበር ከሃዋሳ ደም ባንክ አገልግሎት ጋር በመተባባበር የተሰናዳ

ቅዳሜ ሰኔ 5/2013
ሲዳማ ባህል አዳራሽ (ፒያሳ)
ከጠዋቱ 2:00 - 7:00

@NesraHawassaMuslims || ነስራ የሀዋሳ ሙስሊም ጀምዐ

3 года, 2 месяца назад

እንኳን ለተከበረው የረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ!

ነስራ የሀዋሳ ሙስሊም ጀምዐ ለ3ተኛ ዙር ለዘንድሮ ረመዷን የቲሞችን ለማስፈጠር በሚያደረገው ጥረት እርሶም የኸይሩ ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ ይጠይቃል።

#ለአንድ ቤተሰብ

ሙሉ የወር ፓኬጅ 1500 ብር
ግማሽ ወር ፓኬጅ 750 ብር

በዐይነት መደገፍ ለምትፈልጉ:-
~ ዱቄት ~ የሾርባ እህል
~ ዘይት ~ ቴምር

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦1000 2795 22137
(ተምኪና ሚካኤል እና ሰዒድ መሐመድ)

📞 ስልክ:- 0911964838 0932639747

በ ቴሌግራም👇
@Umiyeeeee ወይም ➣ @seidbro

ጎረቤቱ ተርቦ እርሱ ጠግቦ ያደረ
ከእኛ አይደለም። ረሱል (ሰ.ዐ.ወ)

@NesraHawassaMuslims || ነስራ የሀዋሳ ሙስሊም ጀምዐ

3 года, 2 месяца назад
ሀዋሳና አካባቢዋ ለምትገኙ በሙሉ!

ሀዋሳና አካባቢዋ ለምትገኙ በሙሉ!

እነዚህን ሀዲስ ያላቸውን ስቲከሮች ለሞተርዎ፣ ለመኪናዎ እንዲሁም ለሱቅዎ በመግዛት የቲም ቤተሰቦችን ያግዙ!

ለረመዷን አስቤዛን ለማድረስ ገቢ የሚሆን ነው! በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ እንዲሉ አይታሞችን እየረዱ ተሽከርካሪዎንና ቤትዎን ቀልብ በሚያረጥቡ ሀዲሶች ያስውቡ!

ያሉበት ድረስ ማምጣታችን ደሞ ተመራጭ ነው!

ለመግዛት ከፈለጉ ➜ @Umiyeeeee ላይ ይጠይቁን!

@NesraHawassaMuslims

3 года, 2 месяца назад

በካርድ መልክ መላክ ለሚቀላችሁ ካርዱን ወደ ገንዘብ መቀየር
ስለምንችል የቻላችሁትን ያህል 0911964838 ላይ ወይም 0955263899 ላይ በመላክ ለረመዷን የአይታሞችን እንባ እናብስ!!

የላካችሁትን Screenshot በማድረግ @umiyeeeee ላይ ላኩልን!

አሏህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ!🙏

ሰደቃ ገንዘብን አታጎድልም።" (ረሱል ሰ.ዐ.ወ)

#ሼር!

@NesraHawassaMuslims || ነስራ የሀዋሳ ሙስሊም ጀምዐ

3 года, 2 месяца назад

እንኳን ለተከበረው የረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ!

ነስራ የሀዋሳ ሙስሊም ጀምዐ ለ3ተኛ ዙር ለዘንድሮ ረመዷን የቲሞችን ለማስፈጠር በሚያደረገው ጥረት እርሶም የኸይሩ ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ ይጠይቃል።

#ለአንድ ቤተሰብ

ሙሉ የወር ፓኬጅ 1500 ብር
ግማሽ ወር ፓኬጅ 750 ብር

በዐይነት መደገፍ ለምትፈልጉ:-
~ ዱቄት ~ የሾርባ እህል
~ ዘይት ~ ቴምር

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦1000 2795 22137
(ተምኪና ሚካኤል እና ሰዒድ መሐመድ)

📞 ስልክ:- 0911964838 0932639747

በ ቴሌግራም👇
@Umiyeeeee ወይም ➣ @seidbro

ጎረቤቱ ተርቦ እርሱ ጠግቦ ያደረ
ከእኛ አይደለም። ረሱል (ሰ.ዐ.ወ)

@NesraHawassaMuslims || ነስራ የሀዋሳ ሙስሊም ጀምዐ

3 года, 2 месяца назад
[@NesraHawassaMuslims](https://t.me/NesraHawassaMuslims) || ነስራ የሀዋሳ ሙስሊም ጀምዐ

@NesraHawassaMuslims || ነስራ የሀዋሳ ሙስሊም ጀምዐ

3 года, 2 месяца назад

ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ይላሉ፡-

“መልካምን መዋል ከመጥፎ አደጋ ይጠብቃል፣ የድብቅ ሠደቃ(ምፅዋት) የጌታን ቁጣ ይከላከላል፣ ዝምድናን መቀጠል እድሜን ይጨምራል”
ጠበራኒ ዘግበውታል