ነስራ የሀዋሳ ሙስሊም ጀምዓ!

Description
Nesra the Association of
Hawassa Muslims

"በሰማይ ያለው ያዝንላችሁ ዘንድ በምድር
ላሉት እዘኑ" [ረሱል ሰ.ዐ.ወ]

ለበለጠ መረጃ:-
@Ekram35 / @Umiyeeeee
Advertising
We recommend to visit

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 week, 4 days ago

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 1 week ago

◉ Welcome to the 433 Films

Best Place To Find All Movies..

🤞For Promo - @Abusheymc

☕️Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 9 months, 1 week ago

3 years, 9 months ago

እንኳን ለተከበረው የረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ!

ነስራ የሀዋሳ ሙስሊም ጀምዐ ለ3ተኛ ዙር ለዘንድሮ ረመዷን የቲሞችን ለማስፈጠር በሚያደረገው ጥረት እርሶም የኸይሩ ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ ይጠይቃል።

#ለአንድ ቤተሰብ

ሙሉ የወር ፓኬጅ 1500 ብር
ግማሽ ወር ፓኬጅ 750 ብር

በዐይነት መደገፍ ለምትፈልጉ:-
~ ዱቄት ~ የሾርባ እህል
~ ዘይት ~ ቴምር

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦1000 2795 22137
(ተምኪና ሚካኤል እና ሰዒድ መሐመድ)

? ስልክ:- 0911964838 0932639747

በ ቴሌግራም?
@Umiyeeeee ወይም ➣ @seidbro

ጎረቤቱ ተርቦ እርሱ ጠግቦ ያደረ
ከእኛ አይደለም። ረሱል (ሰ.ዐ.ወ)

@NesraHawassaMuslims || ነስራ የሀዋሳ ሙስሊም ጀምዐ

3 years, 9 months ago

በካርድ መልክ መላክ ለሚቀላችሁ ካርዱን ወደ ገንዘብ መቀየር
ስለምንችል የቻላችሁትን ያህል 0911964838 ላይ ወይም 0955263899 ላይ በመላክ ለረመዷን የአይታሞችን እንባ እናብስ!!

የላካችሁትን Screenshot በማድረግ @umiyeeeee ላይ ላኩልን!

አሏህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ!?

ሰደቃ ገንዘብን አታጎድልም።" (ረሱል ሰ.ዐ.ወ)

#ሼር!

@NesraHawassaMuslims || ነስራ የሀዋሳ ሙስሊም ጀምዐ

3 years, 10 months ago

እንኳን ለተከበረው የረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ!

ነስራ የሀዋሳ ሙስሊም ጀምዐ ለ3ተኛ ዙር ለዘንድሮ ረመዷን የቲሞችን ለማስፈጠር በሚያደረገው ጥረት እርሶም የኸይሩ ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ ይጠይቃል።

#ለአንድ ቤተሰብ

ሙሉ የወር ፓኬጅ 1500 ብር
ግማሽ ወር ፓኬጅ 750 ብር

በዐይነት መደገፍ ለምትፈልጉ:-
~ ዱቄት ~ የሾርባ እህል
~ ዘይት ~ ቴምር

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦1000 2795 22137
(ተምኪና ሚካኤል እና ሰዒድ መሐመድ)

? ስልክ:- 0911964838 0932639747

በ ቴሌግራም?
@Umiyeeeee ወይም ➣ @seidbro

ጎረቤቱ ተርቦ እርሱ ጠግቦ ያደረ
ከእኛ አይደለም። ረሱል (ሰ.ዐ.ወ)

@NesraHawassaMuslims || ነስራ የሀዋሳ ሙስሊም ጀምዐ

3 years, 10 months ago

ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ይላሉ፡-

“መልካምን መዋል ከመጥፎ አደጋ ይጠብቃል፣ የድብቅ ሠደቃ(ምፅዋት) የጌታን ቁጣ ይከላከላል፣ ዝምድናን መቀጠል እድሜን ይጨምራል”
ጠበራኒ ዘግበውታል