Dive into the Ultimate Free Library: Your One-Stop Hub for Entertainment!

Tesema_Apartment Sales

Description
ከሲ ኤም ሲ ሚካኤል አጠገብ አያት አማ እያስገነባው በሚገኘው በ240,000 ካሬ ይዞታ ላይ ባረፈው እጅግ ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር ለሽያጭ ካቀረብናቸው የመኖሪያ ቤቶች በተጨማሪ በዚህ በኢትዮጵያ የመጀመሪያውና እጅግ ግዙፉ የገበያ ማዕከል (Mall) ለንግድና ለቢሮ የሚሆኑ ሱቆችን በተመጣጣኝ ዋጋ ከከፍተኛ ቅናሽ ጋር አቀረብንልዎ!!! +251911141372/+251910531565
Advertising
We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 3 weeks ago

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 day, 15 hours ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 month, 2 weeks ago

1 month, 1 week ago

ለሙስሊም  ወንድምና እህቶቼ፡

እንኳን ለዒድ አል-ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

በዓሉ የሠላም፣ የደስታ፣ የፍቅርና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ ከልብ እመኛለሁ!

ዒድ ሙባረክ!

1 month, 2 weeks ago
***🔷*** የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ

🔷 የአያትን አክሲዮን የገዛ ሁሌም ትርፋማ

በ 2015 ዓ.ም 51% ትርፍ /Dividend/ ለባለክሲዮኖች አከፋፍለናል

በቀላል አማርኛ የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የነበራቸው ባለአክሲዮኖች 510 ሺ ብር ትርፍ /Dividend/ አግኝተዋል

የ 5 ሚሊዮን ብር የገዙ 2.5 ሚሊዮን ብር አትርፈዋል

የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ነው

ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2500 ነው

ዝቅተኛ የአክሲዮን ዋጋ 262,500 ብር ፣ 5% የአገልግሎት ክፍያን ጨምሮ

ከፍተኛ የአክሲዮን መጠን ገደብ የለውም

40% ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መጨረስ ይችላሉ

አክሲዮኑን ከገዙ ከአንደኛው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይጀምራሉ

ለበለጠ መረጃ በ0911141372/0910531565 ይደውሉ!

1 month, 2 weeks ago
Tesema_Apartment Sales
2 months, 3 weeks ago
**Zone 3 site**

Zone 3 site
👍60 ካሬ ባለ 1 መኝታ ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል። በከፊል ግንባታ (Semi-finished)

አከፋፈል
👍ጠቅላላ ዋጋ 6,292,800 ብር
👍ቅድመ ክፍያ( ውል መዋዋያ)15% 943,920 ብር
2ኛ ክፍያ 25%
3ኛ ክፍያ 20% 
4ኛ ክፍያ 20%
5ኛ ክፍያ 10%
6ኛ ክፍያ  5%
7ኛ ክፍያ  5% መረከቢያ

3 months ago

በየዓመቱ በርከት ያለ ትርፍ እያስገኘ ባለው በአያት አክስዮን ላይ ኢንቨስት በማድረግ የትርፋማ አክስዮን ባለቤት ይሁኑ! የአክስዮን ሽያጩ እየተጠናቀቀ ስለሆነ ይፍጠኑ!!!
ለበለጠ መረጃ በ0911141372/0910531565 ይደውሉ!

3 months ago
4 months, 4 weeks ago
**➨ የተሻለ ትርፍ የሚያገኙበትና አዋጭነቱ የተረጋገጠ …

➨ የተሻለ ትርፍ የሚያገኙበትና አዋጭነቱ የተረጋገጠ ኢንቨስትመንት እነሆ➨አያት አክሲዮን ማህበር  በ2015 ዓ.ም በኢትዮጵያ ትልቁን የአክሲዮን ትርፍ ክፍፍል 51.3%  ለባለአክሲዮኖቹ እየከፈለ ይገኛል

➨የአክሲዮን ሽያጭ እየተጠናቀቀ ስለሆነ ፈጥነው በመምጣት የስምንት ትርፋማ ድርጅቶች ባለቤት ይሁኑ

አያት አ.ማ. በሪል ስቴት ልማት፣ በሆቴልና ቱሪዝም፣ በማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ፣ በጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ፣ በብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ፣ በእንጨትና ብረታብረት ውጤቶች ማምረቻ ኢንዱስትሪ፣በትምህርት ኢንቨስትመንት እና፣ በፋይናንሻል ኢንቨስትመንት ዘርፎች ተሰማርቶ ይገኛል።

➨ በዘላቂነት ትርፋማ የሆነውን የአያት አክሲዮን ለእርስዎ ፣ ለታዳጊ ልጅዎ  ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ያበርክቱ፣ ለልጅ ልጅ የሚተላለፍ ሃብት ያውርሱ!!!

📞 ☎️ ለበለጠ መረጃ በ 0911141372/0910531565 (በቀጥታ ፣ በቴሌግራም፣ በዋትሳፕ) ተሰማ ብለው ይደውሉ።

አያትን የሰማ ሁልጊዜም ትርፋማ!

4 months, 4 weeks ago
5 months ago

ለአፓርታማ ቤት ፈላጊዎች!!!
አያት ሪል ኢስቴት የመጀመሪያ ክፍያቸውን ከፍ አድርገው ለሚከፍሉ ደንበኞች አፓርትመንቶች ላይ እስከ 25 በመቶ የሚደርስ ቅናሽ ማድረጉን ሲገልፅ በታላቅ ደስታ ነው!
🙏በካሽ እስከ 3 ዓመት በ7 ጊዜ ክፍያ ቀስ ብለው መክፈል ከፈለጉ፦
🍈የመጀመሪያው ክፍያ__15%
🍈2ኛው ክፍያ___25%
🍈3ኛው ክፍያ___20%
🍈4ኛው ክፍያ___20%
🍈5ኛው ክፍያ___10%
🍈6ኛው ክፍያ___5%
🍈7ኛው ክፍያ___5%
🍉ከ5 እስከ 30 አመት በሚደርስ የረጅም ጊዜ የ60/40 የዱቤ ክፍያ በ9.5% ዓመታዊ ወለድ ዘና ብለው የሚከፍሉበት አማራጭም አቅርበናል።
🙏 በዱቤ አማራጭ መግዛት ከፈለጉ፦
🌱 የመጀመሪያው ክፍያ __ 15%
🌱 ሁለተኛው ክፍያ ___ 25%
🌱 ሶስተኛው ክፍያ ___ 5%
🌱 አራተኛው ክፍያ ___ 5%
🌱 አምስተኛው ክፍያ __5% ይከፍላሉ!

👌በሲ ኤም ሲ እና በአያት የመኖሪያ መንደሮቻችን ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ ቤቶች ከ85 ካሬ  ጀምሮ እስከ 145 ካሬ ሜትር ቤት ባለቤት ይሁኑ...

📌 ሲ ኤም ሲ በሚገኘው በ140,000 ካሬ ሜትር ይዞታ ላይ ያረፈ ዘመናዊ መንደር በዉስጡ:-
➡️   ሰፊ የመናፈሻ ቦታ
➡️   አፀደህፃናት(Preschool)
➡️   ዘመናዊ የመኪና ማቆሚያ(Ground  
 Parking up to G-5)
➡️  የከርሰ ምድር ውሃ with high capacity pump
➡️  High capacity elevators with automatic generator
➡️  Garbage chute... እንዲሁም
➡️  የተለያየ ግብይት የሚከወንበት 4,000 ሱቆችን የያዘ በአገራችን ግዙፉ Mall ያካተተ
ለበለጠ መረጃ፦
በ0911141372/0910531565 ይደውሉ!

5 months, 3 weeks ago

ታላቅ የምስራች ከአያት አክስዮን ማህበር!!!
አያት አክሲዮን ማህበር በ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት 51.3% ትርፍ ለባለ አክስዮኖች አከፋፍሏል!

የ 1 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የገዙ ባለአክስዮኖች 513,000 ብር አትርፈዋል!

የ 2 ሚሊዮን ብር አክሲዮን የገዙ 1,026,000 ብር አትርፈዋል!

የ 10 ሚሊዮን ብር የገዙ 5,130,000 ብር አትርፈዋል!
አክሲዮኑን ሲገዙ የእነዚህ ዘርፎች ባለቤት ይሆናሉ ፦

የሪል እስቴት ኢንቨስትመንት (አያት ሪል ኢስቴት)

የፋይናንስ ኢንቨስትመንት (ባንኮች)

የሆቴል እና ቱሪዝም  ኢንቨስትመንት

የማርብል ፣ እንጨት እና ኮንክሪት ማምረቻ

የትምህርት ኢንቨስትመንት እና

የሲሚንቶ ማምረቻ

የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር

ዝቅተኛ መግዛት የሚቻለው የአክሲዮን መጠን 2,500

በብር 250,000 ብር

ከፍተኛ የ 20 ሚሊዮን ብር

በ5% የአገልግሎት ክፍያ ብቻ

40% ቅድመ ክፍያ ከፍለው ቀሪውን በሶስት ዓመት መክፈል ይችላሉ

በጊዜ ባለቤት ይሁኑ ፣ የብዙ ትርፍ ተካፋይ ይሁኑ

ለበለጠ መረጃ ፦ በ 09 11 141372 ይደውሉ (ቀጥታ፣ በቴሌግራም ወይም በዋትሳፕ)

We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 3 weeks ago

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 day, 15 hours ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 month, 2 weeks ago