Infinite Entertainment, Zero Cost: Get Your Free Books, Music, and Videos Today!

የጤና ወግ - የጤና መረጃ

Description
ይህ የጤና ወግ ነው።
Yetenaweg.com
ስለ ጤንነታችሁ ማወቅ የምትፈልጉትን መረጃ የምታገኙበት ፣ በህክምና ባለሙያዎች የሚዘጋጅ የመረጃ ምንጭ ነው።
ሁልግዜም ከሀኪማችሁ ተማከሩ፣ ተጨማሪ መረጃ ከፈለጋችሁ የኛን ድረ ገፅ ጎብኙ።
በጥናት የተደገፈ መረጃ ብቻ እናቀርባለን።

የጤና ወግ ቀጥተኛ ህክምና አይሰጥም። ሰለ መድሀኒትዎ ወይም ህክምናዎ ጥያቄ ካለዎት ሀኪምዎን እንዲያናግሩ እንመክርዎታለን።
Advertising
We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 3 weeks ago

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 day, 15 hours ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 month, 2 weeks ago

1 day, 4 hours ago
የጤና ወግ - የጤና መረጃ
1 day, 4 hours ago
Weekend with Yetena Weg! ***🌟***

Weekend with Yetena Weg! 🌟

Join us for two informative sessions

CME - "PSYCHIATRIC EMERGENCIES"

🕔 Time: 6:00 PM EAT
📆 Date: Saturday May 18

🔗 https://us02web.zoom.us/webinar/register/WN_G3Ig_sFpRZCaVXcrpXjdkg#/registration

Telegram Live - " ትኩሳት ያለው ልጅ”
🗓እሁድ ግንቦት 11 2016

ከምሽቱ 12 ሰዓት (በኢትዮጵያ)

💥ውይይቱን ለመቀላቀል እዚህ ይጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/yetenaweg?livestream

Let's come together and learn.

Don't miss out on the opportunity to gain valuable insights and advice —mark your calendars and invite your community!

1 day, 22 hours ago
የጤና ወግ - የጤና መረጃ
1 week, 4 days ago

💥የጀርባ ህመም

👉 የጀርባ ህመም ምንድን ነው?

👉 እርስዎስ ጀርባዎትን ያሞታል? እንዴት የጀርባ ህመምን መቀነስ ይቻላል?

💥 የጤና ወግ ከዚህ ቀደም የጀርባ ህመም ላይ ያደረግነውን ውይይት አሁን በቴሌግራም ቻናላችን ላይ ያዳምጡ።

እንግዳችን:
           ዶ/ር እስክንድር ከበደ ታደሰ

የጀርባ ህመም ምን እንደሆነ: መንስኤ: እንዴት መከላከል እና ማከም እንደሚቻል ለማወቅ ይህንን ውይይት እንጋብዝዎታለን።

1 week, 6 days ago
***🫀*****ልብ እና ጉሮሮን ምን አገናኘው?*****🤔***

🫀ልብ እና ጉሮሮን ምን አገናኘው?🤔

❤️ሪዩማቲክ የልብ በሽታ በልብ ውስጥ ደምን ከአንዱ ክፍል ወደሌላው ለማሳለፍ የሚረዱ የልብ በሮች/ቫልቮችን የሚያጠቃ በሽታ ነው::

❤️ለሪዩማቲክ የልብ በሽታ የሚያጋልጡ ዋና  መንስኤዎች በጥቂቱ:-

💧ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ
💧 በሰው የተጨናነቀ ቤት ውስጥ   መኖር
💧ተደጋጋሚ የጉሮሮ ህመም እና የቶንሲል መቆጣት

❤️ሪዩማቲክ የልብ በሽታ ምልክቶች እንዲሁም  ምርመራዎች ምንድ ናቸው?

❤️ሪዩማቲክ የልብ በሽታ  ከመከሰቱ በፊት መከላከልእንደሚቻል ምን ያህል ያውቃሉ?
*💦 እነዚህን እና ሌሎች ጥያቄዎችን መልስ ለማግኘት 👉🏾እዚህ ይጫኑ💦 *የቴሌግራም ቻናላችንን ለመቀላቀል 👉🏾* እዚህ ይጫኑ*።

2 weeks, 3 days ago
On [#MayDay](?q=%23MayDay), let's honor Ethiopia's healthcare …

On #MayDay, let's honor Ethiopia's healthcare professionals who give so much to us all.
They deserve a living wage, fair working conditions, and access to basic needs like healthcare.
Let's support our doctors, nurses, and all healthcare workers.
It's time to take action.
#WorkersDay #HealthcareHeroes

2 weeks, 5 days ago
የጤና ወግ - የጤና መረጃ
2 weeks, 5 days ago

💥የቤተሰብ እቅድ

👉 የቤተሰብ እቅድ ምንድን ነው?

👉 ስንት አይነት አማራጮች አሉ? ለናንተስ የትኛው ይሻላል?

💥 የጤና ወግ ከዚህ ቀደም በቤተሰብ እቅድ ላይ ያደረግነውን ውይይት አሁን በቴሌግራም ቻናላችን ላይ ያዳምጡ።

እንግዳችን:
           ዶ/ር ደምሳሽ ሀይሉ

የቤተሰብ እቅድ አገልግሎትና አጠቃቀም ላይ ያለዎትን ግንዛቤ ለማዳበር ይህንን ውይይት እንዲያዳምጡ እንጋብዝዎታለን።

2 weeks, 6 days ago

ተጀምራል!!!

2 months, 2 weeks ago
የጤና ወግ - የጤና መረጃ
We recommend to visit

"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ
👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና
👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።

Last updated 1 month, 3 weeks ago

The first Telecom operator in Africa https://t.me/EthiotelecomChatBot

Last updated 1 day, 15 hours ago

እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 Film ቻናላችን በሰላም መጣቹ

አዳዲስ እና የድሮ እንግሊዘኛ/አማርኛ/ህንድ/ቱርክ ፊልሞችን እና ከ1000 በላይ ተከታታይ ፊልሞችን የምታገኙበት ቻናል ነው

ለማስታወቂያ ስራ - @Abusheymc

ሃሳብ አስታየት ካሎት - @Abushecbot

Buy ads: https://telega.io/c/Films_433

Last updated 1 month, 2 weeks ago