Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 год, 6 месяцев назад
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 1 месяц назад
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 недели, 1 день назад
አሜን በል🙌
እሰይ እንኳን እልል
ነበር የጠበቅከው እንድል
ስትሰጣት ለባለ እድል
ስትነሳኝ የኔን ገድል
ልመኝለህ መልካም እድል
ኖ ኖ😏
አታስበው ቀና መልሴን
አትመን ስትሄድ መለሳለሴን
ይልቅ እመነው ጥቁር ምላሴን
ቤብ ያልካትኝ ያንተን ፍቅር
ሰው አትምሰል ያለ ፊልተር
ፀጉሯ ይኸዳት ጥሏት ይብረር
ሚኖክሲዲ አይመልሰው የሷን ፀጉር
ቤብ ያልካትኝ ያንተን ጦጣ
የማይረግብ ምላስ
ይስጣት እንደ ሞጣ
ትሁንብህ የሴት ሲግማ
በሷ ይስጥህ የኔን ቁጣ
አሜን በላ🙄
ደረቅ ለሊት አንደ በሬ ታጋሳብህ
ያስብልህ የኔን ያለህ
ደረቅ ለሊት ከደጃፌ ያኮራምትህ
የታባህ🙄
ቤታ✍🤦♀
betabebu
betabebu
እናፍቅሀለሁ???
እናፍቅህ ይሆን
እሻለሁ ማወቅን
የትንፋሼ ፍሙ
ባንገትህ ስር በኩል
እስከዛሪም ድረስ
ዘልቆ ይሰማሀል
እናፍቅሀለሁ?
መቶብህ አያቅም
በንፋስ ወለምታ
አሰኝቶህ ያቃል
ያንገቴ ስር ሽታ
ባይንህ ውልብ ይላል
የፈገግታ ገፄ
ይናፍቅህ ይሆን
የሹክሹክታ ድምፄ
እ?
የቅናቴን እብቅ
የኩርፊያየን ቅፅበት
በፍቅር ስታየኝ
ሳቅ ተቀላቅሎበት
ይናፍቅህ ይሆን
ብቡነቴን ማየት
ጠባችንን ትተህ
ፍቅራችን ታወሰህ?
ጉርሻየስ ናፈቀህ?
ፈልገህ አታቅም
እቅፍ እንዳረግህ?
ኡፍ😔
ከናፍቆቴ በላይ
ፍፁም የማይቻል
እናፍቀው ይሆን
ብሎ ማሰብ ያማል
ቤታ✍🤦♀
betabebu
betabebu
እኔን ፈራኋትኝ
ከሳቄ ባሻገር
ግልብልብ ፅልመቴን
ከጭንብሌ ጀርባ
ሳዳምጣት እኔን
ትልከኝ ያምራታል
ወደጥልቁ ስፍራ
መሆንን ትሻለች
ካለመኖር ጎራ
ምድርን መገላገል
ከሰማይ መዋደድ
ትመራኝ ያሻታል
ወደምንም መነገድ
እኔን ፍራኋትኝ 😔
እንዳታጣ የእግዜር ጓዳ
ያለ ግዜ ሳትጠራ ሄዳ
ቤታ✍✍
እስክተውህ
ጨዋታህን በል ግፋበት
ፍቅሬን መሼሽ እኔን መግፋት
ልቤን ማቁሰል ተካንበት
ይከዉ እኔን ላንተ ተውኩኝ
እስክተውህ እስኪበቃኝ
በል ግፋበት እኔን ጥላኝ
ሞኙ ልቤ እርም አያውቅም
ፊት ነስተከኝ ነስተህ አቅም
እመጣለሁ ደሞ ዳግም
አንተ ግፋኝ እኔ ልምጣ
አንተን ሳገኝ እኔን ልጣ
ልሞግተው ያንተን ቁጣ
ወድጀህም አደል
አፍቅሬህም አደል
በቃ ይሁን ሁሉን ልቻል
ሞኙ ልቤ ማረፍ ሲቺል
ከወጥመድህ አንዴ ገብቷል
ይሁን ልቻል ያንተን እጦት
ልራበው አይንህን አሻግረህ እየበት
ልብህ ልቤን ነስቶ ይሁንብኝ አለት
ካላዋጣህ የኔ ፍቅር የኔ መሻት
አኔን መጉዳት በል ግፋበት
እስክተውህ ልቤ እስኪለይለት😔
ቤታ
ለኔ ይብላኝ
ሽቅብ አይኑን ልኮ
ፂሙን ይዳብሳል
የጠፋውን አለም ከፂሞቹ
መሀል ያገኘ ይመስላል
ካጠገቡ ሰው አይሻም
ያስታውቃል
ይመስለኛል
ልክ እንደኔ ሰው በቅቶታል
ቦትል ወይኑን
ሳያጣጥም ይገጥማል
ልጅግራ ነው ገና ወጣት
ግን ስረዳው የሱን እውነት
ኑሮ ያውቃል እንደ ሀምሳ አመት
ግርብብ አይኑን ሳስተውለው
ከራስ እውነት ያዛመደው
ብቻ መሆን ሰላሙ ነው
ግን
ጥቂት እንኳ
ከነብስያው ይታረቅ ዘንድ
ለቅፅበትም
ከእውን ሀቁ እንዲዋደድ
ምን ይምጣለት ምን ይወለድ
ምንም🙄
ምድር ቢተራመስ
ሰማይ ቢያስገመግም
ልቡ ከአለት ነው
ያየው አይገደውም
.ምን እላለሁ ለኔ ይግረም
.
.
.
ለኔ ይብላኝ
በፈገግታው
ከኔ እዉን ላስታረቀኝ
አይኔን አይቶ
ድብቅ ሀቄን ላልተጋራኝ
አንዴ ስቆ
ለጠፋብኝ ለኔ ይብላኝ
ቤታ👩
አይ አንተ
አልክ አሉ በስዋነው ምጠጣው
ዘበትክ አሉ በለህ ልቧ ቆሻሻ ነው
ቦትል ወስኪ እጠጣለሁ
በቃኝ ትብቃኝ ትቻታለሁ
ቆሻሻናት እኔን ገፍታ አትነፃም
ንፉግ ልቧ ፍቅር አያውቅም
አልክ አሉ ምርር አርገህ
ግን ቆሻሻ ሚፀዳው
በበረኪና መሆኑን እንዴት ረሳህ🙄
ቤታ
ትገርማለህ
ተወኝ ስልህ ትተዋለህ?
ቁረጥ ስልህ ትቆርጣለህ?
ትገርማለህ😒
ተወኝ ስልህ አሳምነኝ
ቁረጥ ስልህ ችለህ ቆየኝ
እንደሚሆን አትገምትም
አፌን ትተህ መሆኔን አታይም
ትገርማለህ 😏
ቤታ
አላገባም
ማንን ላግባ
ያ የጥንቱን
ያመለኩት
ኩንን ፅድቄን
ያ አለኝ ያልኩት
የለለኝን
ማንን ላግባ
በየት በኩል
እኔም የለሁ
በኔ በኩል
ልቤም ቀርቷል
እሩብ ጎደል
ሽርፍርፍ ነው
የኔ ታሪክ
አላውቀውም
የልቤን ልክ
ጠፍቶብኛል
የፍቅር መልክ
እንዳለሁት
ተውኝ ልኑር
ሳላገባ
ሳላፈቅር
እኔን ቺያት
ከራሴ ጋር
ቤታ
ይሁን
እንዳልኩት ካልሆነ
መሻቴ ከቀረ
ሺ ጊዜ ታግየ
አንዴም ካልሰመረ
የሆናል እያልኩ
በባዶ ተስፋ
ስዝት አልኖርም
እኔን ስገፋ
ታገልኩም አደል
አቅሜ ያባውን
ሞከርኩም አደል
የምችለውን
ነጠቀኝ አደል
ያልፈቀደውን
እሽ ይሁን ተቀብያለሁ
አልታገልም በቃ ትቻለሁ
/betabebu😍❤
/betabebu😘💘
ቤታ ✍️
እሱ -- ግጥም ትገጥሚያለሽ 🤔?
እኔ --🙄🙄🙄🙄
አዎን እገጥማለሁ
ባክህ አታስመስል
ምለቀውን ግጥም
እማታይ ይመስል
ታውቀዋለህ ግጥሜን
የራስክን ያህል
ደሞ😡
ዳግም አላፈቅርም
ምናምን አያለች
በየ ቻናሉ ላይ
ግጥም ትለቃለች
ብለህ እንደዘበትክ
ነገረኝ ወዳጅህ
እንደውም ባለፈው
ግጥሜን ተመልክተህ
ተኝተሀል አሉ
ጨጓራህን ታመህ
ሆ እማላውቅ መሰለህ😒
ቤታ ✍️
/betabebu😍❤
/betabebu😘💘
Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 год, 6 месяцев назад
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 1 месяц назад
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 недели, 1 день назад