Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 8 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 3 weeks, 1 day ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች
? ውጤቶች
? የጨዋታ ፕሮግራሞች
? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 months, 2 weeks ago
ከደላኢል አልኸይራት የጁሙዓ ቀን ዊርድ
🔑መክፈቻ ዱዓ
💚የጁሙዓ ሰለዋት (ዊርድ)
🔐መዝጊያ ዱዓ
قالﷺ ❨من صلَّى عليَّ صلاةً صلّ الله عليه بها عشرا❩
ሰይደልዉጁድﷺ❝በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶለዋትን ያወረደ አሏህ በሱ ላይ አስር ጊዜ ያወርዳል❞አሉ።
አስተውለሀል?.. አሏህ በአንተ ላይ ሶለዋት ሲያወርድ ያለውን ፈዳኢል??
ይኸው ጥቅሙ ..አሏህ እንዲህ አለን፡-
{ هو الذى يصلِّى عليكم وملٰئكتُه ليخرجكم من الظلمٰت إِلى النور وكان بالمؤمنين رحيمًا }
❝እርሱ ያ..በምዕመኖች ላይ አዛኝ የሆነው ከጨለማዎች ወደ ብርሃን ያወጣችሁ ዘንድ በናንተ ላይ ሶላትን የሚያወርድ ነው..❞
አሏህ በእኛ ላይ ሶላት ማውረዱ ያለው ጥቅም ከጨለማ፣ ከጭንቅ፣ ከመከራ፣ ከችግር ሁሉ (ጨለማ) ሊያወጣን ነው።
አሏህ የከጀለላት አንደበት በሶላት ዐለ ነቢይ ትደምቃለች።
ሠይዲና ዑበይ ቢን ካዕብ ለሰይደልዉጁድﷺ፦
❪أجعل لك صلاتي كلها❫
❝እኔ የማወርደውን ሶለዋት ሁሉንም ላንተ አደረኩ❞ ባላቸው ግዜ ሠይደልዉጁድምﷺ፦
❪إذًا يكفيك الله ما أهمك من دنياك وآخرتك❫
❝እንግዲያውስ በዱንያ እና በአኺራ ለሚያስጨንቅህ ሁሉ አሏህ በቃህ❞አሉት።
በሶላት ዐላ ነቢይ ﷺ ... መከራዎች ይቃለላሉ ፤ ምኞቶችም ይሳካሉ
✍اللهم صل على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه وسلم
✍اللهم صل على سيدنا محمد الذي ملأت قلبه من جلالك ، وعينه من جمالك ، فأصبح فرحا مسرورا مؤيدا منصورا ، وعلى آله وصحبه وسلم تسليما والحمد لله على ذلك .
?የተከበረው ቁርኣን ሶስተኛ ዙር ኺትማ ዊርድ
ሰባተኛው ጁዝ (7)
وَلَا تَقُولُوا لِمَن يُقْتَلُ فِي سَبِيلِ اللَّهِ أَمْوَاتٌ ۚ بَلْ أَحْيَاءٌ وَلَـٰكِن لَّا تَشْعُرُونَ
?ቁርኣንን በ5 ዓመት?
«እህቴ ቁርኣንን ለመሀፈዝ 5 ዓመት ወስዶባታል። አረብ ሀገር ሰው ቤት ተቀጥራ እየሰራች በ5 ዓመት ውስጥ ጠንካራ ቁርኣን ለመሀፈዝ ችላለች»
ዐጂብ የሆነ ሂማ ሚገነባ ተውፊቁን ይግጠመን
ከደላኢል አልኸይራት የጁሙዓ ቀን ዊርድ
?መክፈቻ ዱዓ
?የጁሙዓ ሰለዋት (ዊርድ)
?መዝጊያ ዱዓ
*?*✨ኸልዋ እና አደቡ✨?
-----------₀⨳₀∞₀⨳₀--------------**
⋕ ስለ ኸልዋ ስለ አደቧ፣ ስለ ግዴታ የሆኑ ነገሮች ከሳሊኪኖች ወይ ከሌላ ግለሰብ የሚነሱ መስዑልያዎች..አሏህ ተውፊቁን ይስጠንና ይሄ በሱሉክ ለሚጓዙቱ ብቻ ነው እንላለን።
?ኸልዋ መግባት የፈለገ ሰው በመጀመሪያ ለምን መግባት እንደፈለገ እና በእርሱ እና በነፍስያው መሀል ያለውን ሰበብ ሊያውቅ ይገባል።✨
ዱንያን እና በውስጧ ያሉትን ሁሉ ትለይ ዘንድ የተርቂያ(እድገት) ደረጃ ታገኝ ዘንድ...ከሙረቢህ ዒጃዛን ውሰድ
እነዚ አህሉ ሡሉኮች ኮ ምግባቸው ከተምር አልያ ከዳቦ በዘይት ያልዘለለ ነው። ፆም የሆነ እንደሆነ ስሁር ና ኢፍጣርን አብዝተው ውሀን ቢጠጡ እንጂ..
ኸልዋ የገቡ ግዜ ወዳጃቸው 3 ነገሮች ናቸው። መስገጃቸው፣ ሙሠበሀቸው እና ምሽጋቸው የሆኑት ቁርዐን እና ሶለዋት ናቸው።ራሳቸውን ከሴት፣ ከገንዘብና ክብር ያገለሉ ፍላጎታቸውን የሚቆጣጠሩ ናቸው።
ወደ ኸልዋ ከመግባትህ በፊት ስለ ጧሀራህ፣ ሶላትህ፣ ፆምህና ተቅዋህ እውቀትን ማግኘት ይኖርብሀል እንደዛውም ዙህድ፣ ወራእ፣ ተወኩል ብሎም ዚክርና ተስሊም ላይ በመስራት ደረጃህን ከፍ ልታረግ ነው..ቀልብህን ወደ ተርቂያ( ልብን ማንፃት) መቃም ልታደርሳት ነው።
?በአሏህ እምላለሁ! አቋምና ጥንካሬህ የት እንዳለ ሳታውቅ በቅዠት ሀይል ኸልዋህ አትግባ!?
ኸልዋ መግባት ስትፈልግ ከሰዎች ራስህን አግልል.. ልብህንም ጆሮህንም አንተን አንተን ከሚሉት ጋ አታቆራኝ። ከክብርና አመራር ይፈልጉህ ዘንዳ በርህን አትክፈት
አሏህ ሆይ! ራስን ከማታለል አንተው ጠብቀን ይሄ ባብ በአንተ እና በጌታህ በአንተ እና በነፍስህ መሀል ያለ ነው።
በሸይኽህ አምር ሁሌም አሏህን እንድታወሳና እንድት ዘክረው ኢስመል ጀላላውን ከፍ እንድታረግ ነው።
አሏህ ከእነርሡ ይቀላቅለን?
#አህሉል_ዊርዲ ?
https://t.me/Ustaz_ebin_Selman
Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 8 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 3 weeks, 1 day ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች
? ውጤቶች
? የጨዋታ ፕሮግራሞች
? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 months, 2 weeks ago