ቢንት ኢብራሂም

Description
"ወደ አሏህ የሚወስደው መንገድ ረጅም ነው።እኛ በእሱ ላይ እንደ ኤሊ እየተጓዝን ነው።አላማችን መንገዱን መጨረስ አይደለም።ይልቁንም መንገዱ ላይ ሁነን መሞት ነው።"

ሸይኹል አልባኒ ረሂመሁሏህ
Advertising
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 год, 6 месяцев назад

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 1 месяц назад

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 недели, 1 день назад

1 month, 2 weeks ago
***📌*** **የዛሬው ቀጠሮ**

📌 የዛሬው ቀጠሮ

🕌 ልዩ ቆይታ በቡታጅራ አልበያን መድረሳ ላይ ከወንድሞቻችንና ከኡስታዞቻችን ጋር

ከመጝሪብ እስከ ዒሻእ ሰላት

📢 በተቻለን መጠን (ሼር በማድረግ) ለሌሎች እናጋራ

📲 በአካል ለመሳተፍ ካልቻልን በ(online) ቀጥታ ስርጭት ይከታተሉን

@albeyanbutajiragroup
@albeyanbutajiragroup

በተወዳጅና በብርቅኤ ሠለፍይ ኡስታዞች ፕሮግራሙ ይቀርብልናል

ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን

1 month, 3 weeks ago

**አልገባንም እንጂ በተመለሱ ዱዓዎች ውስጥ እየኖርን ነው!

አልሀምዱሊላህ!**
t.me/bintibrahimm

1 month, 3 weeks ago

ልትሆን የምትችለውን ያህል ለመሆን አልዘገየህም! በህይወት አለህ አይደል? ስለዚህ በአሏህ እምነት አድርገህ ሞክር...
https://t.me/bintibrahimm

1 month, 3 weeks ago

በቲክቶክ መንደር ላይ ቆንጆ ያሉሽ ሁሉ...

"በቀለም ተነክረሽ
አደባባይ ውጪ"....ብለው የደለሉ..
አሁንስ የታሉ? አሁንስ ምን አሉ?

ንገሪኝ የት ሄዱ?
ነፍስሽ ስትሰቃይ በሞት ጣር ተይዛ
ቅጡ ሲጠፋብሽ
የመኖር አላማ የህይወትሽ ለዛ
የት ሄዱ ንገሪኝ፣?
በስቃይ ተይዞ
ውብ የተባለለት ፊትሽ ሲገረጣ፤
እጆች ሲሰክኑ
ትንፋሽሽ ሲገታ ሩህም ስትወጣ፤
ሀሰት ሁሉ ከስሞ እውነት ስትነጣ
ከስራሽ በስተቀር አሁንስ ማን መጣ?

•━════✿🍃🌺🍃✿════━•
https://t.me/menhaj_Aselefiya

1 month, 3 weeks ago

በህይወታችን የትኛው ውሳኔ ለኛ የተሻለ እንደሆነ አናውቅም ነገር ግን አሏህ ለኛ የመረጠው መልካሙን ነው!
t.me/bintibrahimm

1 month, 3 weeks ago

የሰብር ውጤት ሁልጊዜም ውብና ያማረ ነው።አሏህ እንድትጠብቂ ካደረገሽ ከምትጠብቂው በላይ ሊሰጥሽ ስለፈለገ ነው!

https://t.me/bintibrahimm

4 months, 4 weeks ago

ይህ ቻናል አላማው የሰለፍዮችን ቂራአቶች እና ሙሀደራወች መሰልን በ App ማዘጋጄት ነው

https://t.me/safya_app

Telegram

የሰለፍዮች App develop

ይህ ቻናል አላማው የሰለፍዮችን ቂራአቶች እና ሙሀደራወች መሰልን በ App ማዘጋጄት ነው

ይህ ቻናል አላማው የሰለፍዮችን ቂራአቶች እና ሙሀደራወች መሰልን በ App ማዘጋጄት ነው
5 months ago

? ˙አላህን ብቻ ማምለክ˙
『የዛሬ የጁሙዓ ኹጥባህ』

➧ተውሂድን ያረጋገጠ ሰው ጀነት ገባ
➪ ከሽርክና ከቢዳዓ በመረቅ ቢሆን እንጅ ተውሂድ አይረጋገጥም።
➩ ተውሂድ ጀነት ለምግባት ትልቅ ሰበብ ነው።
ተውሂድ የጀነት ቁልፍ ነው። ➬ ተውሂድ የነብያቶች ሁሉ ጥሪ ነው።
ተውሂዱ የተስተካከለለት ሰው በርግጥም መበጠሻ ያለውን ገመድና መንገድ ጨመደደ
➬ ተውሂድ ትክክለኛ ኖርማል አንድነትን ይፈጥራል።
ሸርክ ትልቅ ወንጀል ነው።
ለጅን ለቆሌ ለድንጋይ ላብዶየ ለኽድር ለሸህየ ላዳል ሞቴ ማረድና እነሱን በማላቅ ማጎብደደድ እርዱን ልጅ ስጡን ካለንበት ጭንቅ አውጡን ፍለጡን ቁረጡን ማለት ሽርክ ነው።

➧ አዩሀል ሻፊኢያ አዩሀል ሀነፍያ ሆይ እወቁ ንቁ ነጃ ተወጡ ዘንድ ወደሀቅ ተጣሩ በኪታቡ ስሩ ለተውሂድ ትኩረትና ቦታ ስጡት።

➧ ከሽርክ አይነቶች ድግምት ጥንቆላ በስኒም ይሁን በድንጋይ መጣል በበራሪ በከዋክብት መሬት በመሸለም መዳፍ በማንበቡ የነገን እናውቃለን ብሎ መሞገት በአላህ ከማጋራት ይቆጠራል እስልምናን ያፈርሳል ያንጠራጥሳል እንጠንቀቅ እንራቅ!!!

? በውስጡ ብዙ ፋኢዳዎች አሉት ሰምተን እንጠቀምበት

? በሸይኽ ሙሃመድ ሀያት አቡ መንሱር
{አላህ ይጠብቃቸው}

? መስጅዴ ሶፋ ሃራ ውላጋ

? ነሐሴ ቀን /3/2016

https://t.me/SheikMohmmedHyatHara

We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 год, 6 месяцев назад

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 1 месяц назад

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 недели, 1 день назад