Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 5 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Last updated 4 days, 15 hours ago
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
#ኢትዮጵያ
ያግኙን +251913134524
Last updated 1 week, 5 days ago
እውነት / ሀሰት
((1)) ሸሪአዊ እውቀት መፈለግ መማር ግዲታ ነው ??
ጥያቄ ትክክለኛው መልስ ሰታገኙ የሚያመጣላችሁን add አድርጉለት 👇
✅ይህ ቻናል ለሙስሊሙ ማህበረሰብ ባጠቃላይ
እጅግ ጠቃሚ ቻናል ነው
ወደ ቻናሉ ተቀላቀሉ ዛሬ ባይጠቅማችሁ
ነገ ይጠቅማችኋል⭐
👇
t.me/+SYGKSEYXv-kyNTQ0
t.me/+SYGKSEYXv-kyNTQ0
*🛜*ዛሬ እና ነገ የሚደረጉ የዳዕዋ ፕሮግራሞች*✅***
ዛሬ ምሽት በትዳር እና ኢስላም ቻናል
⭐
t.me/tdarna_islam/4730
t.me/tdarna_islam/4730
⭐
ዛሬ ምሽት በኢብኑ ተይሚያህ ቻናል
⚫️
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13943
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13943
⭐️
ነገ እለተ ቅዳሜ ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ
በደሴ ከተማ
🌟
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19805
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19805
🛜ከላይ ባለው ልንክ እየገባችሁ ሙሉ ተጋባዥ እንግዶች እና ርዕስ አንብቡ✅
☞...ጀግናዬ...!
ህመምሽን ለጌታሽጂ ለማንም ለማሰማት አትሞክሪ፣
ዉስጥሽ ያለዉን ማንነት ሀቅ ሳትነግሪዉ የሚያቅልሽ ጌታ አለሽ
በዙሪያሽ የሚያጨበጭቡ ሁሉ አለሁ አለሁ የሚሉሽ ሁሉ እዉነት እንዳይመስልሽ ቀንና ጊዜ ጠብቀዉ ካንች የሆነ ጥቅም ሲያጡ ብትንትን ይላሉ ።
ስለዚህ ጌታሽ ላይብቻ ተመኪ ማንም መጣ ሄደ ሊጠቅምሽም ሆነ ሊጎዳሽ አይችልም።
☞አላህ የሰጠሽን ማንም አይከለክልሽ..!
«የሚሰጥሽ የሚነሳሽ ፣
«የሚጥልሽ ከፍ የሚያደርግሽ፣
«የሚገልሽ ህያዉ የሚያደርግሽ፣
«እርሱ ብቻኮነዉ ሌላማ ማን አለሽ?
☞ረቂቅ ጌታ አለሽ ለምኝዉ እሱን...!
⭟አስረጂኝ የማይል ሀሳብ የዉስጥሽን፣
⭟የሚያሶግዲልሽ ሁሉ ነገርሽን ፣
⭟የሚያስተናበረዉ ሀጃ ጉዳይሽን፣
⭟ሀያል ጌታኮ አለሽ የሚያቅ የዉስጥሽን፣
⭟ልብሽን አርግቶ የሚያበስርሽን፣
⭟በሱ ተመክተሽ አዉሪ ችግርሽን፣
*✍«Umu Abdurehman»*
የአላህ ባሮች ሆይ! በልባችሁ ተስፋን ሰንቃችሁ ተኙ፡፡
ደሞ አብሽሩልኝ!
?*?እስኪ የቱጋ ነዉ ነብዩን መዉደዱ ?*
ፂምን እያጨዱ በጫት እያበዱ፣
ባንድ እየጨፈሩ በህብረት ሴት ወንዱ፣
የቱጋ ነዉ ታዲያ ነብዩን መዉደዱ፣
ወዳጅ ነን አትበል የነቢ ሙሀመድ፣
ወዳጅ የላቼዉም ከሚያወጣ መዉሊድ፣
ምና አገናኛቼዉ ወደታና መዉሊድ፣
እዉነትም ከልብህ ከሆንክ የምትወድ፣
ትእዛዙን አክብር ዉጣ ከመዉሊድ፣
እዉነተኛ አፍቃሪ ከሆናችሁ ከልብ፣
ሱናቼዉ ላይ በርቱ ቢመጣም ርሀብ፣
እንዱ በነሽዳ አንዱ በመንዙማ ፣
ያሀቢቢ እያለ በፊልም በድራማ፣
ይነግድበታል በዚህ ሚስኪን ዑማ።
እሳቼዉን መዉደድ አይደለም
በመዉሊድ፣
ሱናን ሀይ አድርገህ ነዉ እሳቼዉን መዉደድ፣
አድስ መጤ አምጥተህ አትዘለባበ፣
በመዉሊድ አይደለም እሳቼዉን መዉደድ።
የቁርአን ግብዣ ምርጥ ረጋ ያለች ቲላዋ በርጋታ አዳምጧትቁርአን መስማት ነፍስን ያረጋጋል ልብን ያረጥባል የበሽታ ሁሉ መድሀኒት የአካል ህመም እና እንቅፋቶች ሁሉ መዳኒት ነው
﴿وَجَاهِدُوا فِي اللهِ حَقَّ جِهَادِهِ﴾.
«اللَّهُمَّ أعِنَّا عَلَى ذِكْرِكَ وَشُكْرِكَ وَحُسْنِ عِبَادَتِكَ».
Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 5 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Last updated 4 days, 15 hours ago
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
#ኢትዮጵያ
ያግኙን +251913134524
Last updated 1 week, 5 days ago