AS-HABULE YEMINE (የቀኝ ጓዶች) ማህደር

Description
https://youtube.com/channel/UCGL4i2pl7eV7sWA3yvsno_Q

Telegram _Join
http://t.me/AshaBuleyamine

Twitter
https://twitter.com/AshabuleYamlne?s=09

Facebook page
https://www.facebook.com/Ashabuleyamine/

Website
http://ashabulyemin70.blogspot.com
We recommend to visit

Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 8 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 2 weeks, 2 days ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች

? ውጤቶች

? የጨዋታ ፕሮግራሞች

? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 months, 1 week ago

1 month, 2 weeks ago
ሶላት ሰግደን ስናሰላምት ከጎኔ ያለው ልጅ …

ሶላት ሰግደን ስናሰላምት ከጎኔ ያለው ልጅ ክርኑ ላይ ትልቅ መስቀልና Jesus is God የሚል ተነቅሶ አየሁ። ነገሩ ገባኝና ❝በቅርቡ ሰልመህ ይመስላል❞ አልኩት። ❝አወ❞ አለኝ። ከዚያ ትንሽ አበረታታሁትና ንቅሳቱን ለማጥፋት ብሎ ራሱን እንዳይጎዳ መክሬው ተለያየን።

ከዚያ የአላህ ስራ ደነቀኝ። ይህ ልጅ መስቀልና ኢየሱስን የተነቀሰው በልቡ ያለውን እምነት በገፁም ላይ ለማጥበቅ ነው። ሲነቀስ ክርስትናን እለቃለሁ ብሎ ፈፅሞ አያስብም። ነገርግን ቀልብን እንዳሻው ገለባባጩ አላህ ክህደቱን ቆዳው ላይ ቢነቀሰውም ልብን አንፅቶ ኢስላምን ወፈቀው። ሙሽሪኮች እስከፍፄያቸው ሊክዱት ቆርጠው ግንባራቸው ላይ መስቀል ቢነቀሱ እንኳን አላህ በደግነቱ ያሰልማቸዋል። ይህ ደግነትና ችሎታ ከአላህ በቀር ከማን ይገኛል?

(ምስል ከፌስቡክ)

https://t.me/joinchat/AAAAAEV2Kb4hUy-9DkHbtg

10 months, 1 week ago

ዓሊሟ በዱቤ የሚታከምባት ኡማ!

▪️ ለሸይኽ ዐብዱለጢፍ እስካሁን የተሰበሰበው ብር 499,000 (አራት መቶ ዘጠና ዘጠኝ ሽ) ብር ነው። አጠቃላይ የሚፈለገው $8500 (ስምንት ሽ አምስት መቶ የአሜሪካን ዶላር ) ነው። ይህ ማለት 1,037,000 (አንድ ሚሊዮን ሰላሳ ሰባት ሽህ) የኢትዮጲያ ብር ገደማ ነው። ከዚህ ላይ ግማሹን እንኳን መሰብሰብ አልተቻለም!!

▪️ ሸይኻችን ከእስር ቤት ሲወጡ በስጦታ የተበረከተላቸው መኪና ይሸጥ ቢሉም እያሰባሰቡ ያሉ ሽማግሌዎች በጭራሽ እኛ ሙስሊሙን ይዘን አሰባስበን እንከፍላለን እንጅ መኪናው አይሸጥም በማለት የህዝቡን ትብብር እየጠበቁ ነው!

▪️ ጉዳዩ እንዲህ ነው ፦ ህመሙ ወደ ካንሰር የመለወጥ እድል የነበረው እጢ በመሆኑ እናሳክማችሁ ብለው ወደ ቱርክ የወሰዷቸው ወንድምና እህቶች ከህዝቡ ሰብስበን እንከፍላለን በሚል መተማመን ከሰዎች በብድር አንስተው ነበር የከፈሉት።

▪️ መጀመሪያ $4000 የተገመተ ህክምና ኋላ ላይ $7500 ተጨማሪ ተጠየቀበት። ይህ ሁሉ ሲሆን ሸይኻችን አያውቁም ነበር። ከዚያ የተወሰኑ ቅርብ ሰዎች ጉዳዩን ሲነግሯቸው ነበር «መኪናዬ ይሸጥ» የሚል ሀሳብ ያመጡት ።

ይህም ጠቅላላ ህክምናው $11,500 ዶላር ሲሆን $2500ው በወንድሞች ስለተከፈለ ለህዝብ የተጠየቀው $8500ው ብቻ ነው። የአንድ መርፌ ዋጋ $300 (36,600 ብር ) ሆኖ ህክምናው እንደቀጠለ ነው። መርፌውም የሚቆም ሳይሆን በየ3ወሩ የሚቀጥል ነው።

▪️ ወደርሳቸው አካውንት ገቢ እንዳይደረግ የተደረገውም በዚሁ ምክንያት ብቻ ነው። ከአካውንትህ አውጣና ዱቤ ክፈል እንዴት ይባላል? ለሸይኽ አይደለም ለተርታ ሰውስ ነውር አይደለም? ስለሆነም በኮሚቴ አካውንት እንዲሰበሰብ ተወሰነ።

▪️ አሰባሳቢ ኮሚቴዎቹ በእምነታቸው ድፍን የሰንበቴ ከተማ ነዋሪ የሚመስክርላቸው ዓሊሞችና ሽማግሌዎች እንዲሁም የሸይኹ የቅርብ ጓደኞች ናቸው።

ስለሆነም ሙስሊሙ ኡማ ይህንን ተገንዝቦ «ሀብታሞች ገቢ ያደርጋሉ» ብለን ሳንዘናጋ ትንሽም ብትሆን ሁሉም የራሱን ገቢ እያደረገ ሸይኻችንን እናሳክም!

የከሸፍን ትውልዶች ሆነን እንጅ ወላሂ በዚህ መልክ ለሸይኻችን ስፅፍ ክብራቸውን ዝቅ ያደረግኩ እየመሰለኝ ነው!

የንግድ ባንክ አካውንት ፦
1000392652788
የአካውንት ስም ፦
YEJILE TIMUGA W/COMMUNITY SUPPORT
(የጅሌ ጥሙጋ ወረዳ ኮሚዩኒቲ ሰፖርት)

አሰባሳቢ ኮሚቴዎች ፦
1) ሸኽ ጡሃ ሸኽ መሀመድ
2) ሸኽ ሁሴን ሀሰን ሱሩር
3) ሸኽ አህመድ አሊ ሃሰን

ሼር ማድረግም ትብብር መሆኑ አይዘንጋ!

11 months, 1 week ago

ሳዑዲ አረቢያ ከሁሉም ቦታ እና ወደ ኢትዮ እናደርሳለን  ይዘዙ ።

0 54 798 4638 ?

ቴሌግራም https://t.me/Sarah_online_shopping
https://t.me/Sarah_online_shopping

1 year, 3 months ago

.....?አል-በያን የቁርአን ማዕከል .....

አሰላሙዐለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ

??አስደሳች ዜና ??
? በመላው አለም ለምትግኙ ሙስሊም
ማህበረሰብ
?አል-በያን የቁርኣን ማዕከል በመላው አለም ለሚገኙ ሙስሊም ማህበረሰብ ባሉበት ሆነው ከቁርአን ጋር የሚትዋወቁበትን ፤ ስለ ዲንዎ እውቀት የሚሸምቱበትን፤ልጅዎ ስለ ዲናቸው የሚማሩበትን መድረክ አዘጋጅቶ እንሆ ምዝገባ ጀምሯል፡፡

በማዕከላችን የሚቀርቡ የትምህርት ዘርፎች

❶ ቃዒደቱ ኑራኒያ
▸ ለጀማሪዎች
▸ ሀርፍን ለማስተካከል

➋ ቁርኣን ንባብ (በተጅዊድ)
▸ ለጀማሪዎች
▸ ቁርአን ንባብ ማስተካከል ለሚሹ

➌ ቁርኣን ሒፍዝ
( ልዩ በሆነ ሙራጃአ ክትትል)
▸ ለሒፍዝ ጀማሪዎች
▸ መራጃአ ለማድረግ

❹ የተጅዊድ ትምህርት
▸ ለጀማሪዎች
▸ መነሻ እዉቀት ላላቸዉ

?ትምህርቱ የሚሰጠው
? በዙም
? በዋትስ አፕ
?በቴሌግራም

✔️ አስተምህሮቶቻችን በተገደቡ ጊዚያት የተከፈሉ መሆናቸዉ ቀላል እና ግልጽ ናቸዉ።

? ባሉበት ከየትኛውም የአለም ክፍል
? በሚመችወት ሰኣት
?ለሁሉንም ፆታ እና እድሜ ክልል የተዘጋጀ

®ለመመዝገብ

በቀጥታ ለመደወል?
? +251923511922

በቴሌግራም ለመመዝገብ ከታች ያለውን ዩዘር ኔም ይጠቀሙ ?
✔️@AlBayaan_DM
✔️@justme1p

በዋትስ አፕ ለመመዝገብ ?
✔️ +251984743421 ይጠቀሙ

መድረካችንን ለመቀላቀል ?
?ቴሌግራም
https://t.me/Merkez_AlBayaan

©️Al-Beyaan center for Holy Qur'an
አል-በያን የቁርኣን ማዕከል
••┈●••••••●••••••●┈••

1 year, 5 months ago

አሏህ የማይምረው ወንጀል ቢኖር ሽርክን ነው
። የእሬቻ በዓል ሽርክ ነውና ከማክበር በአሏህ እንጠበቃለን ። እኛ ሙሥሊሞች ነን ።

https://t.me/joinchat/AAAAAEV2Kb4hUy-9DkHbtg

We recommend to visit

Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 8 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 2 weeks, 2 days ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች

? ውጤቶች

? የጨዋታ ፕሮግራሞች

? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 months, 1 week ago