i ሰው ...

Description
ሁሌም ጥያቄህ መሆን ያለበት
እኔ ከህይወት ምን እፈልጋለሁ ሳይሆን ህይወት ከኔ ምን ትፈልጋለች ነው::

? አብረን እንደግ ተቀላቀሉን !!
@Keneyalew_teweld
@Keneyalew_teweld

✍ የተሰማችሁን ሀሳብ አስተያየት አድርሱን!!
@I_human_bot
Advertising
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 5 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 4 days, 15 hours ago

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

#ኢትዮጵያ

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 week, 5 days ago

3 years, 3 months ago

i ሰው ... pinned «ውዴ ቤተሰቦቼ . . . ቤት ቅየራ ላይ ነን . . ኪራይ ተወዶ ሳይሆን ፣ ሰፊ ቤት ተገኝቶ ነው?/ሰፋ ያለ ማን ይጠላል/ እናላቹ እቃቹን ሸኩፉና ወደዛኛው አብረን ብንጎዝስ ምን ይለናል? |❀:✧๑♡๑✧❀| @tiztawe @tiztawe ೋ•✧๑♡๑✧•ೋ ????? . . . ይኽው አዲሱ ቤታችን ነው ሰፋ ያለው?»

3 years, 3 months ago

ውዴ ቤተሰቦቼ . . . ቤት ቅየራ ላይ ነን . . ኪራይ ተወዶ ሳይሆን ፣ ሰፊ ቤት ተገኝቶ ነው?/ሰፋ ያለ ማን ይጠላል/ እናላቹ እቃቹን ሸኩፉና ወደዛኛው አብረን ብንጎዝስ ምን ይለናል?

|❀:✧๑♡๑✧❀|
@tiztawe
@tiztawe
ೋ•✧๑♡๑✧•ೋ
?????

. . . ይኽው አዲሱ ቤታችን ነው ሰፋ ያለው?

3 years, 3 months ago

ሁለት ነገሮች አሉ :: በህይወታችን እኛ ማሳደድ የሌለብን እነሱም እውነተኛ ጓደኛ እና እውነተኛ ፍቅር ናቸው::

ሰዎች ግዜን ይሰጣሉ:: ከእነሱ ጋር መሆንን ከሚፈልጉቸው ሰዎች ጋር ሰዎች ይፃፃፋሉ ማውራት ከሚፈልጉቸው ጋር ሰዎች አብዝተው አይመቸኝም ሲሉህ እመናቸው እነሱም በግድ ግዜን እንዲሰጡህ ለማሳመን አትሞክር ቢፈልጉ ይሰጡሀል ::

ያማል አውቃለሁ :: ግን አንድን ሰው ላንተ ስሜት እንዴኖረው ማስገደድ አትችልም ::

አንድ ሰው እንዲያፈቅርህ ልትለምነው የተገባ አይደለም::አንድን ሰው ላንተ ይጨነጭ ዘንድ ልትለምነው የተገባ አይደለም ::አንድን ሰው ጥረት ያደርግ ዘንድ ልትለምነው የተገባ አይደለም::
አንድ ሰው ያወራህ ዘንድ ልትለምነው የተገባ አይደለም:: እንድን ሰው አንተን መጅመሪያ ያደርግ ዘንድ ልትለምነው የተገባም አይደለም ::እሱ ከፈለገ ያደርግሀል::

ሰዎችን ባንተ ህይወት ውስጥ ተቀዳሚ አታድርግ :: አንተ ለነሱ ምርጫ ብቻ ሆነህ ሳለ ::
Jay shetty

@Keneyalew_teweld
@Keneyalew_teweld

3 years, 3 months ago
i ሰው ...
3 years, 4 months ago

ማንም አባት ልጅን ማስወለድ ይችላል ነገር ግን አባትነት ህይወት ዘመንን ሁሉ ይጠይቃል ::

አባት ልጅ ህይወት ላይ የሚጫወተውን ሚና በምንም ሊተካ አይችልም ይህም ሚና በልጁች ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ አለው:: የወደፊትም ማንነታቸዉን(ስብዕናቸውን) የመቅረጽ አቅም አለው

በአንድ አጋጣሚ ነው አንድ ታዋቂ አሜሪካዊ baseball ⚾️ ተጫዋች ለበጉ አድራጎት ስራ ወደ አንድ ማረሚያ ቤት ብቅ ይላል :: እናም ታራሚዎቹንም የፈለጉትን ጥያቄ እንዲጠይቁት ይፈቅድላቸዋል ይህን እድል አግኝተው ጥያቄ ከጠየቁ ታራሚዎች መካከል የአንዱ ጥያቄ የማይረሳ ነበር ::

እሱም .... እንዲህ ሲል ጠየቀው እንዴት እንዲህ ታዋቂ baseball ተጫዎች ልትሆን ቻልክ ???

መልሱም... አባቴ ሁሌም baseball ከሱ ጋር ስንጫወት ወደ ፊት ምርጥ ተጫዋች እንደሚወጣኝ ይነግረኝ ነበር እሱ ነው :: ለእኔ እዚህ መድረስ ምክንያቱ ይለዋል::

ታራሚውም ... በሀዘን አንገቱን እየነቀነቀ ትክክል ብለሀል የኔም አባት ህፃን እያለሁ ሁሌ የማልረባ ደደብ እንደሆንኩ መጨረሻዬም ማረሚያ ቤት እንደ ሚሆን ይነግረኝ ነበር ይህው ባለው ባታ እገኛለሁ.....

@Keneyalew_teweld
@Keneyalew_teweld

3 years, 4 months ago
i ሰው ...
3 years, 4 months ago

❣️ከ 4 -8 አመት የሙላቸው ህፃናት ስለ ፍቅር ተጠይቀው ምን አሉ ?

<<ሴት አያቴ የወገብ በሽታ አለባት እና አጉንብሳ ጥፍሮን መቁረጥ አትችልም እና ወንድ አያቴ ሁሌ ይቆርጥላታል ግን እሱም የወገብ በሽታ አለበት ይህ ነው ፍቅር>>
Rebecca- age 8

❤️
<<አንድ ሰው ሲያፈቅርህ አለ አይደል ... ስምህን የሚጠሩበት ሁኔታ ሁላ ለየት ያላል :: በቃ ታውቃለህ ያንተ ስም በነሱ አፍ ውስጥ ጣፋጭ ነው:: >>

Billy- age 4
❤️

<<ፍቅር ማለት "ችብስ" ገዝታችሁ አብዛኛውን ስትሰጥ ነው:: እነሱ ላንተ እንዲሰጡህ ሳጠይል >>

Chrissy- age 6
❤️
<<ፍቅር ደክሞህ ሳለ ፈገግ የሚያስብልህ ነው>>

Terri- age 4
❤️
<<ፍቅር ማለት እማ ለአባ ብና አፍልታ ከመስጠቱ በፊት ፉት ስታረገው ነው :: ጠአሙ አሪፍ መሆኑን ለማረጋገጥ >>

Danny - age 8
❤️
<<በጣም መውደድን መማር ከፈለክ በጣም ከምጠላው ጓደኛህ ጅምር>>

Nikka-age 6
❤️
<<ፍቅር ማለት አንድ ሰው ልብሱ እንደ ወደድከው ነግረህው ሁሌ ሲለብሰው ነው>>

Noelle age 7
❤️
ፍቅር ልክ እንደ ትንሽ አሮጌት ሴት እና ልክ እንደ ትንሽ አሮጌት ሽማግሌ ነው
በጣም እርስ በእርስ ከመተዋወቃቸው ጋር ግን አሁንም ጓደኛሞች ናቸው::

Tommy age 6
❤️
<<ትምህርት ቤት ግጥም ላቀርብ ወደ መድረኩ ስወጣ ሁሉንም ሰው አየኃቸው እና አባቴን አየሁት እጅን እያውለበለበ ሲስቅ የእኔ አባት ብቻ !!ከዛ በኃላ አልፈራሁም>>

Cindy- age 8
❤️

<<እናቴ ከማንም በላይ ትወደኛለች :: ማንም እንደሷ ስተኛ ስሞ አያስተኛኝም እና>>

Clare age 6
❤️

@Keneyalew_teweld
@Keneyalew_teweld

3 years, 4 months ago
i ሰው ...
3 years, 5 months ago

ሁላችንም
ሁላችንም ..... ከአንድ ነገር ፈላጊ ነን
ሁላችንም , ሙሉዕነትን እንፈልጋለን
የምንፈልጋቸው ነገር አንድ ነው
ፍቅር ....
ፍቅር የሚያመጣውን ሙሉነት
ሙሉ ፍቅርን

ነገር ግን እራሳችንን ለዛ የተገባን , ለዛ የበቃን እንዳልሆንን ስናሰብ
ፍቅርን ሙሉዕነት በሌለ ነገር ለማካካስ እንፈልጋለን
በስራ, በወሲብ , በመጠጥ, በገንዘብ , በመሳሰሉት .......

ውስጣችንን ያለውን የባዳነት ጥልቀት ለመሞላት እንሞክራለን በነዚህ ነገር ግን እነዚህን ነገሮች ስናገኝ የባዶነት ጉድጓዶችን ከመሞላት ይልቅ ይበልጥ እንደ ሚጠልቁ እንረዳለን ::
የባዶነት ስሚታችንን ይበልጥ እንደ
ሚያባብሱት እንረዳለን

• የምንፈልገው እናውቃለን ???
• ከምንፈልገው ጨርባ ያለውስ ጥልቅ ፍላጉታችንንስ ????

አንዳንዴ ግን የምንፈልገውን ለማወቅ የሚያስፈልገን የመሰለንን አግኝተን ነገር ግን እንደ ማያስፈልገን ማወቃችን የምንፈልገው እንድናውቅ ዘንድ ይረዳናል

@Keneyalew_teweld
@Keneyalew_teweld

3 years, 5 months ago
i ሰው ...
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 5 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 4 days, 15 hours ago

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

#ኢትዮጵያ

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 week, 5 days ago