Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 5 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Last updated 4 days, 15 hours ago
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
#ኢትዮጵያ
ያግኙን +251913134524
Last updated 1 week, 5 days ago
ቶተነሀም ከ ማን ሲቲ የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(JOIN) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ 👇****https://t.me/addlist/17z-JmLyi2U4ZGY0
❤️ ቅዱስ ገብርዔል ❤️
እግዚአብሔር ዓለሙን ከፈጠረ ጊዜ ጀምሮ ፍጥረታቱን ሁሉ በቸርነቱ ይጠብቃል፣ ይመግባል
እንኳን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች
ቅዱስ ገብርዔል በህይወታችን ብስራትን ያሰማን።
✞**ኪስህን ብቻ ካየክ ተሰፋ ትቆርጣለህ
✞ያጠኸዉን ነገር ብቻ ከቆጠርክ አዎ ፀሎት ታቋርጣለህ
✞የጎደለብህን ነገር ብቻ የምትደምር ከሆነ
✞ለቤተክርስቲያን ለቅዱስ እግዚአብሔር ጀርባህን ትሰጣለህ
✞ጥለዉህ የሄዱትን ሰዎች ብቻ የምታይ ከሆነ
✞ልኡል እግዚአብሔር ትሳደባለህ ታማለህ
✞እይታዉ ነዉ የሚወሰነዉ
✞ከጎደለህ ይልቅ የበዛብህን ማየት ስትችል ግን
✞ከጠፋዉ ነገር በላይ የጠፋዉን እጥፍ አድርጎ ሊሰጥህ የሚችለዉን አምላክ ማየት ብችል ግን ያን ጊዜ ማመስገን ትጀምራለህ።
ምንጭ፦ ✞ ከመምህር ኢዮብ ይመኑ|ትምህርት የተወሰደ ✞**
❤ እንኳን ለፅጌ ፆም በሰላም አደረሳችሁ 🙏****
#ደመራ፦ ደመረ ከሚለው መነሻ ግስ የወጣ ሲሆን ትርጉሙም መሰብሰብ ማከማቸት እንደማለት ነው፡፡ **የመስቀል በዓል የሚከበርበት ምክንያት እንዲህ ነው፦ ክብር ይግባውና የምስጋና ባለቤት ኢየሱስ ክርስቶስ በዕለተ አርብ በእንጨት ላይ ተሰቅሎ ለ5500 ዘመን በጥፋቱ ምክንያት ሞት ተፈርዶበት በመከራ፣ በጭንቅ፣ በሀዘን
እና በስቃይ ይኖር የነበረውን የአዳምን ዘር በሙሉ ከሞት ወደ ሕይወት አሸጋገረው። ጌታ በመስቀል ላይ ሞቶ ከተነሣ በኋላ ሕሙማን መስቀሉን እየዳሰሱ በመስቀሉ እየታሹ ይፈወሱ ነበር። በዚህም ተአምራት እየተሳቡ ብዙዎች ክርስቲያን ሆኑ፤ ይህን ያዩ አይሁድ በቅናት ተነሡ፤ ተማክረውም ለምን ይህን መስቀል አንደብቀውም አሉ፤ ከዚያም መስቀሉን በአንድ የቆሻሻ ማጠራቀሚያ ቦታ ጣሉት። በየቀኑ የአካባቢው ኗሪ ሁሉ ቆሻሻ ስለሚጥልበት ያ
ቦታ አንድ ትልቅ ጉብታ ሆነ። የከተማዋ መልክ ከጊዜ ወደ ጊዜ ስለተለወጠ ጌታችን የተሰቀለበት መስቀል ወዴት እንዳለ ጠፋ። በዚህም ምክንያት ከ300ዓመታት በላይ መስቀሉ የት እንዳለ ተዳፍኖ ቀርቷል።
እግዚአብሔር ለሁሉም ነገር ጊዜ አለውና በዐራተኛው መቶ ክፍለ ዘመን የንጉሥ ቆስጤንጢኖስ እናት ንግሥት እሌኒ ይህን ታሪክ ትሰማ ነበርና መስቀሉን አስቆፍራ ለማውጣት
ወደ ኢየሩሳሌም ተጓዘች። ነገር ግን በቀላሉ ማግኘት ተሣናት፤ በመጨረሻ ግን የመስቀሉ መውጣት የእግዚአብሔር ፈቃዱ ነበርና አንድ ኪሪያኮስ የሚባል
አረጋዊ በጠቆማት መሠረት መስከረም 16 ቀን ደመራ አስደምራ ዕጣን አስጭሳ በእግዚአብሔር አመልካችነት የተቀበረበትን ቦታ አገኘች። በዚህም መሠረት
መስከረም 17 ቀን ቁፋሮ አስጀምራ መጋቢት 10 ቀን ተገኝቶ ወጣ። ኋላም ለመስቀሉ መታሰቢያ አሠርታ ቅዳሴ ቤቱ መስከረም ዐሥራ ሰባት ቀን አከበረች።**
እንኳን አደረሳቹ 🙏
🌼 እንኳን አደረሳቹ አደረሰን 🌻
Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 5 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Last updated 4 days, 15 hours ago
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
#ኢትዮጵያ
ያግኙን +251913134524
Last updated 1 week, 5 days ago