Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 9 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 2 months ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች
? ውጤቶች
? የጨዋታ ፕሮግራሞች
? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 3 months, 3 weeks ago
መጥፎ ጓደኛ ልክ እንደ ወናፍ ነፊ ነው
ከሱ ጋር ባዘወተርክና በቀጠልክ ቁጥር የሱን አይነት መሽተትህ መቼም የማይቀር ነው ጥሩ ጠረን ቢኖርህ እንኳን የሱ መጥፎ ጎን ትልቅ power አለው
ጥሩ ጓደኛ ደሞ ልክ እንደ ሽቶ ሻጭ ነው አንተ ጥሩ ጠረን ባይኖርህ እራሱ የሱ ይበቃሀል ወይ ይቀባሀል ወይ ይሸጥልሀል ሁሌም ጥሩ አይነት ሁኔታና በራስ መተማመን እንዲኖርህ ያደርግሀል
ሁላችንም ከሁለቱ አንዱ ወይም ሁለቱንም አይነት ጓደኛ አጋጥሞን ይሆናል
ቆይ ቆይ
ጥያቄው ግን እኛ ሽቶ ነን ወይስ ወናፍ የሚለው ነው ??
(ቁአንፉሰኩም)
✍P.HIKMA
ሀሉም ሰው ህይወቱ ላይ አዲስ ጅማሮ አለው
መመከር ወይም ምክርን መስማት ማለት በ አንዱ ሰሞቶ በአንዱ ማፍሰስ ሳይሆን ሚጠቅመንን ሰምተን የማይጠቅመንን ማሶገድ ነው
ከድሜ ከሚበልጡን ሰዎች ጋር ስንውል የህይወት ልምዳቸውን አካፍለውን በፀፀታቸው እንማርበታለን ሚገባን ከሆነና ነቄ ከሆንም አይናቸው ውስጥ ያለው ተስፋ ያበረታናል እንድንታገል ያደርገናል
ሁሌ ለስኬት መስራት የለብንም ስኬት ባይኖረም እራሱ መኖራችን በቂ ነው ሁሉም ሰው ሀብታም መሆን የለበትም ሚብቃቃበት ነገር ካለው በሱ አላህን ማመስገኑ የሚበቃው ሁኔታ ላይ አላህ ማስቀመጡ ኸይር አለው በሀራምና አላህን አምፆ ከሚመጣ ሀብት በአላህ መጠበቁ ይህ ትልቅ ትሩፋት ነው ላስገነዘበውና ላስተዋለው ።
ስለዚ ስኬት ሀብት ማማ ላይ መድረስ ሳይሆን
ለብቸኛው ቤቱ ቀብርና ለ አሄራው ምርጥን ስንቅ ሰንቆ ሚሄድ አላህ ባሳመረለት አምሮ እና ነብዩ በከለከሉት ተከልክሎ ጀነትን የሚጎናፀፍ ነው ያ ነው ለኔ ምርጡ ሰው ማለት
✍P.HIKMA
ዓሊሞች አጠገብ አዋቂ ለመምሰል እና እራስህን ለማሳየት አትጋጋጥ
አላዋቂዎችም ላይ እውቀት እንዳለው ሰው አትመፃደው !
ዝቅ ማለት እውቀትህ እንዲጨምር ተግባቢነትህ እና ተወዳጅነትህ እንዲጎላ ያደርገዋል !
በእድሜ የገፉ ሰዎችን አክብር አንተ በትምህርት ያላወቅከውን እውቀት እነሱ በህይወት ልምድ ኖረውበት ተምረውታል!
አድማጭነትን ተለማመድ ተናጋሪነትህ ብዙ አዲስ ነገሮች እንዲያመልጡህ ያደርግሃል…!
እናም ምን ልልህ ነው ……
ሀያዕ ከሌለህ ከምታገኘው ነገር በላይ እምታጣው ነገር ይበልጣል !
በዙሪያህ የሚወዱህ እሚመስሉ አስመሳይ ጓደኞችን ነው ምትሰበስበው………!
ታገስ አድማጭ እና አክባሪ ሁን ክብር ለሚገባው አካል
#ቁርአኔ ያስተማረኝ
? وَأَسْبَغَ عَلَيْكُمْ نِعَمَهُۥ ظَٰهِرَةًۭ وَبَاطِنَةًۭ
" ፀጋዎቹንም ግልጽም ድብቅም ሲሆኑ ሞላላችሁ ... "
☞ድብቅ የሆኑ የአላህ ፀጋዎችን አስተንትን
⇨የሚሰራ ጉበት
⇨የሚመታ ልብ
⇨የሚያጠራ ኩላሊት
⇨የሚዛወር ደም ...
ሌላ መግለፅ የማንችለው
ከአላህ ፀጋዎችም ሞልተዋል
☞ ግልፅ የሆኑትን አስተንትን
⇨እስልምና
⇨ጤና
⇨አይኖች
⇨እግሮችህ
⇨እጆች, ህይወት እያለ ይቀጥላል ...
☞ ዛሬ ላይ እነዚህን በማጣት
ስንት የሚሰቃይ ሰው አለ??
ሆስፒታል ... ቀብር ... ሄደህ አጣራ
ያ ረቢ ላቅ ያለ ምስጋና ይገባህ ።
ከጌታችሁ ጋር እንዴት ናችሁ??
ልቤ ተሰብሮ በጣም አልቅሼ በጣም ተጎድቼ ሰው ሁሉ አስጠልቶኝ ነገሮች አላረካ ባሉኝ ሰአት ወደሱ ቀና ለማለት አፍሬ አንገቴን ስደፋ ስህተቴ ገብቶኝ ስሸማቀቅ መጠየቅ ሲሳነኝ በዚ ስሜት ውስጥ ሆኜ ትንሽን ነገር ሰበብ አድርጎ ትልቅ ደስታን ሲያጎናፅፈኝ ያደረኩትን የበደልኩትን ሁሉ ይቅር እንደሚለኝ ሲያስታወሰኝ ወደሱ እንድመለስ መንገድ የዘጉብኝን አይኔን የጋረዱብኝን ነገሮች ሲያነሳልኝ ሳልጠይቀው ሲሰጠኝ ALHAMDULILAH ሚለው ቃል ሲያንስብኝ እና ስንተባተብ የዛን ሰው ታሪክ አስታወስኩኝ
የጠፋችበትን ግመል ሲያገኛት ከ ደስታው ብዛት አላህዬ አንተ ባርያዬ ነህ እኔ ጌታህ ነኝ ያለው
በርግጥም ለምህረትህ ቃል አተናል ያንተ ባርያ በመሆናችን ብቻ ደስተኞች ነን ይሄ መመረጥ ነው
ጌትዬ ማስደሰትህ ልክክ የለውም
ኢላሂ በርግጥም ጥራት ይገባሀል
✍P.HIKMA
ካንተ ጋር በጀነት ቀጠሮ አለኝ
ሙስሊም ቀጠሮ አክባሪ ነው
እንዳታረፍድ
✍P.HIKMA
እሱን ለመርሳት ብላ ቁርአን ሒፍዝ ጀመረች፣ ልክ እንዳከተመች ሊጠይቃት መጣ።
ይህም አለ እኮ ወዳጆች።
የቀልቦች ጌታ ቀልቦችን ይገለባብጣል ።
መልካም ኒያ ምን የማያስተካክለው ነገር አለ!
☀️أجمل ما يقال في الحب
ስለ ፍቅር ከተባለው ምርጥ ነገር
ربي هناك فتاة سرقتني
ጌታዬ.. የሰረቀችኝ ልጅ አለች
أنت من خلقتها و خلقتني
እኔንም እሷንም የፈጠርከን አንተው ነህ
وأنت من أبدع بها وهي سحرتني
አንተው ነህ ያሳመርካት.. እናም አስደነቀችኝ
لا تجعلها من نصيب غيري
የሌላ ሰው አታድርጋት
اريدها في الدنيا
ዱንያ ላይ እፈልጋታለው
*واجعلها في الجنة حور عيني
ጀነትም ላይ የ አይኔ ማረፍያ አድርጋት
Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 9 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 2 months ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች
? ውጤቶች
? የጨዋታ ፕሮግራሞች
? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 3 months, 3 weeks ago