Why Pay for Entertainment? Access Thousands of Free Downloads Now!

ያሬዳውያን መንፈሳዊ የቅዱስ መርቆሬዎስ እና የቅድስት አርሴማ ማኅበር

Description
ንሴብሖ ለእግዚአብሔር

“ለጠቢብ ሰው ትምህርትን ስጠው፥ ጥበብንም ያበዛል፤ ጽድቅንም አስተምረው፥ እውቀትንም ያበዛል።”
— ምሳሌ 9፥9
“ድንጋጤ በድንጋጤ ላይ ይመጣል፥ ወሬም ወሬውን ይከተላል፥ ከነቢዩም ዘንድ ራዕይን ይሻሉ፤ ከካህኑም ዘንድ ትምህርት፥ ከሽማግሌዎችም ዘንድ ምክር ይጠፋል።”
— ሕዝቅኤል 7፥26





https://www.tiktok.com/@yaredaweyan
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago

1 month, 3 weeks ago
1 month, 3 weeks ago
1 month, 3 weeks ago

ሦስተኛው ሰንበት
«ምኩራብ» ማለትም ቀጥተኛ ፍችው ኮረብታ፣ ተራራ የሚያኸል ታላቅ ሕንጻ ማለት ነው፡፡ ከዚህም የተነሣ የአይሁድ ቤተ ጸሎት ወይም ቤተመቅደስ ማለት ይሆናል፡፡ ዐቢይ ፍሬ ቃሉ ግን ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ድውያነ ሥጋን በትምህርቱ፣ ድውያነ ነፍስን በታምራቱ ሲፈውስ በምኩራብ እየተገኘ የፈጸመውን የማዳን ሥራ በኀሊና እያሳሰበ የሚያስተምር ሦስተኛ ሳምንት ነው፡፡ ዮሐ. 2:12

«ኢየሱስ በሰንበት ቀን ወደ አይሁድ ምኩራብ ገባ» እያለ ኢየሱስ በአይሁድ ምኩራብ ማስተማሩን እየጠቃቀሰና እያነሣሣ ስለሚዘምር ይህን ሰንበት ለዚህ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በምኩራብ እየገባ ለማስተማሩና በምኩራብ የሚሸጡ የሚለውጡ ነጋዴዎችን ለማስወጣቱ ቤተ መቅደሱን ለማስከበሩ መታሰቢያ ሆኖ ስለተሰጠ ነው፡፡ የዚህም በዓል ታሪክ ዝርዝር ሁኔታው በማቴዎስ ወንጌል ምዕ 21፡12-13 ተጠቅሷል፡፡

2 months ago

እንኩዋን ለዲማው ኮከብ "አቡነ ተከሥተ ብርሃን" ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ

+" አቡነ ተከሥተ ብርሃን ዘድማኅ "+

=>ደብረ ድማኅ (የአሁኑ ዲማ ጊዮርጊስ) እጅግ የበረከት ቦታ ነው:: ከጻድቃን እነ አቡነ ተክለ አልፋን : ከሊቃውንት የኔታ መልአከ ብርሃን አድማሱ ጀንበሬን የመሰሉ አበው ፍሬ አፍርተውበታል:: ጻድቁ ተከሥተ ብርሃንም ተጋድሏቸውን የፈጸሙት በዚሁ ቦታ ነው::

+ደብሩ (ዲማ ጊዮርጊስ) ያሳተመው መጽሔት እንደሚለው የጻድቁ ስማቸው አባ በኪሞስ ነው:: "ተከሥተ ብርሃን" የተባሉት በቅድስናቸውና ብርሃን ይወርድላቸው ስለነበር ነው::

+የተወለዱት በምድረ ሽዋ በ13ኛው መቶ ክ/ዘመን ሲሆን የታላቁ ኮከብ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ደቀ መዝሙር ሆነው በደብረ ሊባኖስ አገልግለዋል:: ያመነኮሷቸውም ራሳቸው ቅዱስ ተክለ ሃይማኖት ናቸው::

+ቅዱስ ተክለ ሥላሴ በ1296 ዓ/ም ሲያርፉ እርሳቸውን ቀብረው በዓመቱ (ማለትም በ1297 ዓ/ም) በመንፈስ ቅዱስ መሪነት ወደ ዲማ በርሃ መጥተዋል:: በዲማ (ጐጃም)ም ተጋድሏቸውን ከማስፋታቸው ባለፈ በስብከተ ወንጌል ተግተዋል::

+ጸበል አፍልቀውም ብዙ ድውያንን ፈውሰዋል:: በተለይ ደግሞ በቦታው እናቶችን ታስቸግር የነበረችውን ቡላድን (ዛር ናት) ከአካባቢው አሰድደዋታል:: ዛሬም ድረስ የጻድቁ ጸበል ለእናቶቻችን (ለሁሉም ሰው) ትልቅ ፈውስ እየሰጠ መሆኑን እንሰማለን::

+ጻድቁ አቡነ ተከሥተ ብርሃን ግን ተጋድሏቸውን ፈጽመው በዚያው በዲማ : መጋቢት 10 ቀን ዐርፈዋል:: ዛሬም በዲማ ጊዮርጊስ በዓላቸው ይከበራል::

=>የጻድቁን ክብርና በረከት አይለይብን:: በጸሎታቸው እኛንም : ቤተ ክርስቲያናችንንም ከክፉ ጠላት ይጠብቅልን::

=>+"+ እግዚአብሔር ፍርድን ይወድዳልና::
ቅዱሳኑንም አይጥላቸውምና::
ለዘለዓለምም ይጠብቃቸዋል. . .
ጻድቃን ምድርን ይወርሳሉ::
በእርስዋም ለዘላለም ይኖራሉ::
የጻድቅ አፍ ጥበብን ያስተምራል::
አንደበቱም ፍርድን ይናገራል::
የአምላኩ ሕግ በልቡ ውስጥ ነው::
በእርምጃውም አይሰናከልም:: +"+ (መዝ. 36:28-31)

<<< ወስብሐት ለእግዚአብሔር >>>

2 months ago

[የኦርቶዶክስ መዝሙሮችን ከነ ግጥማቸው ዳውንሎድ ማድረግ ሳይጠበቅባቹ  ከስር 'Play' ሚለውን በመንካት ያዳምጡ ❤️

ሊቀ መዘምራን - ይልማ ኃይሉ
Play ▷ ◉─────── 04:55](https://t.me/+3A1_xD0iRScwM2I0)

2 months, 1 week ago

▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰
🔔የንስሐ መዝሙሮች  🔔
▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰ [**➲ የሊቀ መዘምራን ዲ/ን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
➲ የሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ

➲ የዲ/ን ቀዳሜ ፀጋ ዮሐንስ
➲ የዲ/ን ታደለ ገድፍ
➲ የዲ/ን አቤል ተስፋዬ

➲ የመምህር ሲሳይ ደምሴ

➲ የመጋቤ ስብሐት አለሙ አጋ ቁ.1
➲ የመጋቤ ስብሐት አለሙ አጋ ቁ.2

➲ የዘማሪት ሶስና ገ/ኢየሱስ
➲ የዘማሪት የትምወርቅ ሙላት የበገና

➲ የአቶ ደምሴ ደስታ(ደምሴ በገና)
➲ የአቶ ዘርፉ ደምሴ (የደምሴ ደስታ ልጅ)**](https://t.me/+3A1_xD0iRScwM2I0)

https://t.me/addlist/AQPOMxHXz_42NDE0

2 months, 1 week ago
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago