Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 8 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 3 weeks, 1 day ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች
? ውጤቶች
? የጨዋታ ፕሮግራሞች
? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 months, 2 weeks ago
ያሰባችሁት መቼ እንደማይሳካ ታውቃላችሁ??
ለሰው የተናገራችሁት ጊዜ!!
ያኔ ፡ የነበራችሁ ተነሳሽነትና ፍላጎት ይከስምና ሀይል ታጣላችሁ።የሆነ ነገር ማድረግ ስትፈልጉ ለሰው አታሳውቁ ብቻችሁን ከልባችሁ ጋር ብቻ ተወያዩ።
ሁሉም ትክክለኛ ሰው ማግኘት ይፈልጋል. . . ግን
ብዙ ሰው ራሱን ትክክለኛ ሰው ለማድረግ አይሞክርም...🥺
ኮለምበስRed Indians `የሚባሉት የመጀመርያ የአሜሪካ ተወላጆችን የሚፈልገውን ምግብ ካልሰጡት ፀዐይን እንደሚሰርቅ አስፈራራቸው፤ እነሱ ግን አላመኑትም! ዛቻውን ግን ሊፈጽም ችሏል። ምክንያቱም በንጋታው የጨረቃ ግርዶሽ ይፈጠራል። በዚህም ፀዐይ ሙሉ ለሙሉ እንደምትጋረድ ያውቃል።
በንጋታው ቀን ቢሆንም ፀዐይ በሰማይ ላይ ተጋርዳ ነበር። ይሄን የተመለከቱት አሜሪካውያን ፀዐይዋ እንዲመልስላቸው በመለመን የተለያዩ የእጅና የአንገት ወርቆችን ሰጡት። ትእዛዙንም ለመፈጸም ቃል ገቡ። እና በማግስቱ ፀዐይዋ ተመለሰች!። 🧠🤝🏼
ድንቁርና ምዕራባውያን ሀገራትን የሚያፈራርስ ትልቁ መሳሪያ ሲሆን እስከ ዛሬም ድረስ የተስተካከሉት ጥቂቶች ብቻ ናቸው።`
አንዳንድ ጊዜ የሚከተሉትን ማድረግ አለብን፦
አንደበትን ማቀብ!
ኢጎአችንን(ego) ማላመጥ፣
ኩራትን መዋጥና እና
ስህተትን መቀበል።
ይህ ተግባር ተስፋ መቁረጥ አይደለም።
🫴🏻ውሳጣዊ እድገት እንጂ።
`ፍቅረኛ ለመያዝ ቀና ልብ ይፈልጋል። ከዛ ደግሞ አስተዋይ መሆን አለብን። ምክንያቱም ዘው ብለን የምንገባው የሰው ህይወት ውስጥ ነው።
ስንወጣ ደግሞ የሰውን ልብ እና ቅስሙን ሰባብረን... ህይወቱን አመሰቃቅለን ... ስሜቱን ጎድተን ተስፋ አስቆርጠን ነው የምንወጣው።
ይህን ሁሉ በደል ከማድረሳችን በፊት እስክንበስል ፍቅረኛ አንያዝ።**\# ይኸውልሽ** "
አርግዣለሁ" ብለሽ ፍቅረኛሽን የመፈተን እድሜ ላይ ካለሽ ፍቅረኛ ይቅርብሽ።
ምን አድርጌ ላስደስተው ብሎ ከመጨነቅ ይልቅ ምን ብዬ ላስጨንቀው የምትይበት እድሜ ላይ ከሆንሽ ይቅርብሽ።
የእንትና ባል ለሷ እንዲ ያደርጋል አንተ ግን... ምናምን የሚል አስተሳሰብ ላይ ከሆንሽ ገና አልበሰልሽም።
ፍቅር ማለት ካፌ ለካፌ ሬስቶራንት ለሬስቶራንት መንከራተት መስሎ የሚሰማሽ ከሆነ በቃ ይቅርብሽ።
ፍቅሩን የገለፀልሽን ቴክስቶች ለሴት ጓደኞችሽ በማሳየት <እኔ እኮ እስከዚህም ነኝ .. > ብለሽ የማውራት ሞራል ላይ ከሆንሽ ይቅርብሽ።`\#
ይኸውልህ `ስለፍቅረኛህ ለጓደኞችህ መናገር የምታፍርበት ጊዜ ላይ ከሆንክ ተወው ፍቅረኛ አትያዝ።
<እኔ እኮ ለሷ እስከዚህም ነኝ ስለምታሳዝነኝ ነው ወይ ደግሞ እሷ ናት በደንብ የምታፈቅረኝ > ብለህ የምታወራበት እድሜ ላይ ካለህ አታፍቅር።
አውቀህ ስልክ አለማንሳት ... ሚስኮሎቿን ለጓደኞችህ ለማሳየት የምትጣጣር እድሜ ላይ ካለህ ይቅርብህ።
ጊዜ ያለመስጠት ...የማስቀናት... ሌላ ሴት የመደረብ ሞራል ላይ ከሆንክ ገና ስለሆንክ ፍቅረኛ አትያዝ።
ስንት ልቦች የተሰበሩት...ስንት ልጆች ያለ ወላጅ የቀሩት...ስንት ተስፋዎች የተቆረጡት ...ስንት ቤቶች የተዘጉት ... ስንት ህይወቶች የጠፉት በግዴለሽ ፍቅር ነው።
ፍቅርን ሁሉም ሰው ይፈልገዋል። የሰው ልጅ ሁሉ ይፈልገዋል። ግን በግዴለሽ አፍቃሪ ነን ባዮች አጥተውታል።`"ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን!!!"
ዝም በሉ `ደስ የሚል ነገር ባይኖራችሁም ዝም በሉ። ንዴት ሲሰማችሁ ዝም በሉ። ነፍሳችንን በዚህ መውጋት ይብቃን አንዳንድ ቁስሎች መቼም አይጠፉም። በማያገባን ነገር ፊት ጉልበታችንን በማይረባ ምክንያት ማባከን አያስፈልገንም ይልቅ ዝም እንበል። ሁሉም ሰው ጥንካሬያችን እና ድክመታችን አይረዳውም ስለዚህ ዝም እንበል።
አብዛኛውን ግዜ የሆነ ሰው ሲያስቀይመን በዝምታ ወደኋላ እርምጃ ብንወስድ ጤናማ መንገድ ነው። ብቻ ዝም እንበል አትጉዱ፣ አትበድሉ፣ አትከራከሩ!።
ሰላማችሁን በራሳችሁ መንገድ ጠብቁ። ሳትጮሁ ወይም አለው አለው ሳትሉ ወጀቡ እስከሚረጋጋ ለአንድ አፍታ ካላችሁበት ራቁ። አዎ ዓለም ብዙ ቁጣ ተሸክማለች ለምን ተጨማሪ እንጨምራለን?`
የሕላዌ ውበት …
የኑባሬ አክሊል …
የጥበባት ሁልቆ
ራስን መውለድ ነው …
ከራስ ውስጥ ፈልቅቆ!!!
`በጣም በቅርብ ግዜ ውስጥ ፈገግ ብለህ ወደ ሰማይ እየተመለከትክ እንዲህ ትላለህ...!
"ፈጣሪዬ ሆይ. . . ይሄ እኮ ከጠየኩህ በላይ ነው`"
🤌 መልካም ዕለተ-ሰንበት
`ማጨስ አቆመ፤ አስካሪ መጠጥ መጠጣት አቆመ።
ከብዙ ሴቶች ጋር ማውራት አቆመ። ከጓደኞቹ ጋር የሆነ ቦታ መሄድ አቆመ።
ሁሉን ነገር አቁሟል ምክንያቱም..
ራሱን ወደ ተሻለ ስሪት መቀየር ጀመረ፤ ትዕቢቱን ዝቅ ማድረግ ጀመረ፤ መስማት እና መማር ጀመረ፤ ተገቢውን ነገር ይከተል ጀመር።
ምክንያቱም እምነቱን ጠንቅቆ ተረዳ። ወደ ፈጣሪውም ቀና አለ። እሱም አላሳፈረውም በፈንታው መንፈሱን በደስታ ሞላው።
ማድረግ ቢፈልግ ያደርገው ነበር። ፍላጎት ካለ መንገድም አለ። ስለዚህ ሰውን እንዲቀየር አታስገድዱት እውነተኛ ሰው በፈቃዱ ይቀየራልና።`
Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 8 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 3 weeks, 1 day ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች
? ውጤቶች
? የጨዋታ ፕሮግራሞች
? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 months, 2 weeks ago