Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 8 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 3 weeks, 1 day ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች
? ውጤቶች
? የጨዋታ ፕሮግራሞች
? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 months, 2 weeks ago
#~~ሁሉም~~ ~~ያልፋል~~ ?*?*
?ይሄንን ነገር ለማንም ተናግሬ አላውቅም?
ከእናቴ ሆድ ወጥቼ ሁለት አመት እስኪሞላኝ ድረስ በስትክክል አልናገርም አንዳንድ ቃላት ነበር የምተነፍሰው ?
ላታምኑኝ ትችላላችሁ ግን መራመድም አልችልም ነበር በደረቴ ሁላ እሳብ ነበር ? በእንብርክክ ሁላ ሄጃለሁ ብቻ አለፈ ያ ሁሉ????**
?ብድር የምትጠይቁ ሰዎች ግርም ትሉኛላችሁኮ?♀ ገንዘብ ያለንን አጠይቁምኮ እንዳለ ~~መናጢ መናጢውን~~ መርጣችሁ ነው ነፍስ የምታስጨንቁት?♀?....ይ ታ ረ ም
?ትዝ ይለኛል የዛሬን አያድርገውና ድሮ በ ትምህርት ስጨናነቅ#Daddy Angelina Jolie ን አስመጥቶ ቡና ታፈላልኝ ነበር?*?***
**እኔ የምለው በእድሜ ገፋ ያሉ ሴቶች ~~(አልፎ አልፎ ወንዶችም~~) ሲጨፍሩ ወይ ሲዝናኑ ምናምን
“በመቁረቢያ እድሜሽ ...ቤተክርስቲያን በመሄጃ እድሜሽ …” የሚል ኮመንት 80% ነው።መፅሃፍ ቅዱስ
“በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ”
ነው የሚለው
…
በጉብዝናህ ወራት አለምን አጭሰህና ተጫጭሰህ ስትጨርስ .. መቅኔህንም ጊዜህንም ፍግም አድርገህ አቡንነህ ስትጨርስ… የምታርፍበት የአዛውንት ማረፊያ ነውኮ የምታስመስሉት እምነትን??♀️*??♀️??♀️*??♀️
ለምንድነው መቁረብ ወይም ወደአምላክ መቅረብ #ከእድሜ መጨረሻ ጋር የተያያዘው… ?? (እውቀት አስጨብጡኝ መፅሃፍ ቅዱስ በደንብ የምታውቁ)
እኔ ልጨፍር ስላሰብኩ (~~እርግጥ የቀረፅኩት ቪዲዮ አለ ?)~~ ራሴን አስቀድሜ መከላከሌ ወይም ለራሴ ማመቻቸቴ አይደለም ደግሞ ??? የእናንተ ነገር አይታወቅምኮ ??♀️??♀️??♀️??♀️??♀️እህህ በአእድሜ ያካበትነውን የዳንስ ችሎታችንን የት እናሳይ እሺ?? ማለቴ የት ያሳዩ?? ?*?*?
✨ውብኛ ዋሉልኝማ ❤️**
Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 8 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 3 weeks, 1 day ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች
? ውጤቶች
? የጨዋታ ፕሮግራሞች
? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 months, 2 weeks ago