Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 6 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 1 month ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 weeks ago
የሚረዝቀኝ በዒባዳዬ ልክ
ቢሆን ኖሮ በዚች ዱንያ
ላይ አንዲት ጉርሻ ያህል
እንኳን ባልደረሠኝ ነበር
አላህዬ እዝነትህ ከወንጀሌ
እንደሚበልጥ አውቃለው
የኔ አዛኝ ጌታ❤️🩹
እንድትሰግድ ከሚመክርህ ሰዉ በላይ የሚወድህ የለም።
ዋ ነፍሴ💧ምንይሁን መጨረሻሽ
እኔ እኮ ሚገርመኝ ሀቂቃ ያለ ዕዉቀት ሚያወሩ ሰዎች ።
አንድዋ ምን አለች በዚ በኒቃብና በጅልባብ ሰብስቦ ክብሪት መሎከስ ነበር አለች። አጂብ!!
ያአላህ ትዕዛዝ ሆኖ ሳለ በአላህ ትዕዛዝ ክብሪት መሎከስ?
ለሚያወሩት ነገር እኮ ማስረጃ አምጡ ከቁርዐን ከሀዲስ ብትሉዋቸዉ ዝምብሎ መከራከር እንጂ መልስ የላቸዉም።
እንደ ጅህልና ግን ጨለማ ሂወት አለን?
አይ ሰዉ እንደሰዉ ግን ሚያስጠላ ቆሻሻ የሆነ ፍጡር አለ?
አላህ ካዘነላቸዉ ዉጭ።
انا لله و انا اليه راجعون يارب
ዛሬ አንድ እህታችን ዛህራ ወደ አኼራ ሄዳለች ። የ አወሊያ የወላጅ ኮሚቴ ነበረች
ሰሞኑን ነበር ኒቃብ የለበሰችው
አላህ ኻቲማዋን ሲያሳምርላት እኮ !
አላህ ቀብሯን የ ጀነት ጨፌ ያድርግላት!
ወላሂ አላህ እኮ ሚገራርሙ ባሮች አሉት !
ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን
ያረብ ካቲማዬን አሳምርልኝ
አይ ዱንያ!
ዱንያ አስጠላቺኝ
ሞት የማይቀረው እውነታ!
አታማር ያአኺ!!
ነጋ እጭ መሸ እጭ አትበል። ባለህ አመስግን አይኑርህ ባዶ ሆድህን አላደርክም አይደል ኸላስ አመስግን። የበታቾችህን ተመልከት። ዛሬን ባለህበት መከራ ስታመሰግን ነገ ላንተ የተሻለ ቀን ይመጣልሀል ።
አብሽር ያም ሆነ ይህ ይች ዱንያ ናት🤝
ያቺ አላህ ዘንድ የብናኝ ክብደት ያክል ቦታ የሌላት
መልካም ለይል
ኢሄንን ልጅ ለመርዳ ሙዕሚናት ጀምዐ በጀምዐዉ የተሰሩ ኮፖኖችን እየሸጠ ይገኛል ኩፖኖችን ማግኘት ከፈለጋቹ
20
50
100
200 አቅማቹ በቻለዉ
***አይ ሸይጥዋን።
ሀራም በሆነ ስራ ያበረታታሽና ከሰራሽዉ ቦሀላ እንድትፀፀቺ ያደርግሻል።
ያአላህ እርግማን በሱ ይዉረክ***
Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 6 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 1 month ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 weeks ago