Why Pay for Entertainment? Access Thousands of Free Downloads Now!

الأمر بالمعروف والنهي عن المنكر

Description
ይህ ቻናል በመልካም ማዘዝንና ከመጥፎ መከልከልን ዓላማው በማድረግ ቁርኣንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ በመመርኮዝ የተለያዩ አስተማሪና ገሳጭ ምክሮች የሚተላለፍበት ነው።
አስተያየት ለመስጠት= @esmael9
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago

4 days, 20 hours ago

🌱የአላህን መልካም ስሞች ማውሳት...🌱

قال الشيخ يحيى بن علي الحجوري - حفظة الله تعالى - في كتابه(المبادى المفيدة في لتوحيد والفقة والعقيدة:

🌱 ذكر أسماء الله الحسنى بأدلتها

ከአላህ ስሞች ውስጥ 99ኙን የሸመደደ ከዚያም ትርጉሙን የተገነዘበና ወደ ተግባር የቀየረ ያለጥርጥር ጀነት ይገባል !!!

💐💐💐 عن أبي هريرة - رضي الله عنه - عن نبي - صلى الله عليه وسلم - قال : ( لله تسعة وتسعون اسماً من حفظها دخل الجنه إن الله وتر يحب الوتر )

أخرجه البخاري (6410 ) ومسلم (2677 ) واللفظ له

🌱 1- الله 2- الإله 3- الحي 4- القيوم:

قال تعال : (الله لا إله إلا هو الحي القيوم)

البقرة . (255)

🌱 5- الرب 6- الرحمن 7- الرحيم :

قال تعالى : (الحمد لله رب العالمين * الرحمن الرحيم) الفاتحة (3).

وعن ابن عباس رضي الله عنه قال : قال رسول الله صلى الله عليه وسلم : ( ... فأما الركوع فعظموا فيه الرب عز وجل )

(أخرجه مسلم (479)

💥((( በታላቁ ዓሊም አል-ሙሐዲስ (ናሲሑል አሚን) ሸይኽ የሕያ አል-ሐጁሪይ )))

🌂የሴቶች ደርስ ...

🕰 ከኀስር በኃላ

🕌 በሱና መስጂድ
{ወራቤ}

حرسها الله تعالى

... ኢስማኤል ወርቁ...

https://t.me/amr_nahy1

https://t.me/mesjidalsunnabewerabe

5 days, 2 hours ago

👅 ወሬን ሳታረጋግጡ አታስተላልፉ!

📖 قال تعالى " { يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِن جَاءَكُمْ فَاسِقٌ بِنَبَإٍ فَتَبَيَّنُوا أَن تُصِيبُوا قَوْمًا بِجَهَالَةٍ فَتُصْبِحُوا عَلَىٰ مَا فَعَلْتُمْ نَادِمِينَ } [ سورة الحجرات : 6 ] »

📖 "እናንተ ያመናችሁ ሆይ ነገረኛ ወሬን ቢያመጣላችሁ በስሕተት ላይ ሆናችሁ ሕዝቦችን እንዳትጎዱና በሠራችሁት ነገር ላይ ተጸጻቾች እንዳትሆኑ አረጋግጡ።"

*📮 ተንቢህ በቀን 05-09-2016 📮***

1ኛ ነጥብ• ስለ ዘረኝነት ማብራርያ።

2ኛ ነጥብ• የራስን ዘር ከፍ ከፍ አድርጎ የሌሎችን ዘር ስለ ማንቋሸሽ።

3ኛ ነጥብ• ሸይኻችን አቡ የህያ ኢልያስ ቢን አወል ማን ነው?
ለዚህ ዳዕዋስ ምን ያህል አስተዋፆ አድርጓል?
ሚተቹት ሰዎችስ እውነት ያ ሚተቹበት ነገር አለበትን?

4ኛ ነጥብ• እውነት ሸይኻችን አቡ የህያ ሌላ ቦታዎች {መስጂድ} እንዲሰራ ሲተባበር መርከዘ ሱናን ለማዳከም ነውን?
መርከዙንስ በገንዘብም ይሁን በሀሳብ ምን ያህል እያገዘ ነው?

5ኛ ነጥብ• ዱዓቶች እርስ በራሳቸው ጋር ያለው ግንኙነት እንዴት ነው?

6ኛ ነጥብ• ነገራቶች ወደ ባልተቤቱ መመለስ እንዳለብን እሱም ወደ ሸይኻችን አቡ የህያ ኢልያስ ቢን አወል አላህ ይጠብቀው።

🎙️ በኡስታዝ አቡ ዐማር ዐብድልዐዚዝ ቢን ፈረጅ አላህ ይጠብቀው።

📅 ሰኞ 05/09/2016E.C 📅

🕌 በፉርቃን መስጂድ {አለም ባንክ}
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16362
🔗https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/3578

5 days, 7 hours ago

📌አብዛሃኛው ሰው በሰዎች ላይ መጥፎ የሆነን ጥርጣሬ ይጠራጠራል።
📍 ነገር ግን ይህ የተጠራጠርነውን ነገር መናገር አይቻልልንም የሰዎቹ ውጫዊ ገፅታቸው መልካም እስከሆነ ድረስ❗️

ለዚህም ነው ዑለሞች እንዲህ ያሉት፦ በአንድ ሙስሊም ላይ መጥፎን ጥርጣሬ መጠራጠር ሀራም ነው ይህ ሰው ውጫዊው ገፅታው መልካም ሆኖ ሳለ።

📚ሽይኽ ኢብን ዑሰይሚን

👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AbuEkrimahttps://t.me/AbuEkrima

1 week, 4 days ago

*📮 ተንቢህ በቀን 29-08-2016 📮***

↪️ ተንቢህ ከወንድማችን አቡ ኒብራስ ጉዳይ ጋር በተያያዘ።

🎙️ በኡስታዝ አቡ የህያ ኢልያስ ቢን አወል አላህ ይጠብቀው።

ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
📎 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/16315

1 week, 4 days ago

🌱 ከሶላት በኋላ ስላሉ ዚክሮች ማወቅ ያለብን ... 🌱

👉 🌱 መኝታ ስንተኛ ፣ ስንነሳ ፣ ስንመገብ ምን ምን እንበል ምንስ እናድርግ ...???

بسم الله الرحمن الرحيم

« المبادئ المفيدة التوحيد والفقيه والعقيدة »

💥((( በታላቁ ዓሊም አል-ሙሐዲስ (ናሲሑል አሚን) ሸይኽ የሕያ አል-ሐጁሪይ )))

🌂የሴቶች ደርስ ቁጥር 42

🕰 ከኀስር በኃላ

🕌 በሱና መስጂድ
{ወራቤ}

حرسها الله تعالى

አላህ በኪታቡ የምንጠቀም ያድርገን !!!

... ኢስማኤል ወርቁ...

https://t.me/amr_nahy1

https://t.me/mesjidalsunnabewerabe

1 week, 5 days ago

አንገብጋቢ ብዙ ትምህርት ያዘለ ነሲሃ ነው ይደመጥ

🎙ኡስታዝ አቡ ሰልማን በጉዞ ላይ ያየውን ሲናገር ⬇️

↪️ከከተማ ወጣ ስንል ብዙ ሙስሊሞች ሚያስተምራቸው አጥተው የኛን ምክር ይፈልጋሉ

↪️ሌላው እኛ ያለንበት ኒዕማ አላህን አመስግነን አጥብቀን ልንይዝ ይገባል።

🕌ኡመር መስጂድ (09) #አዳማ
📆ሸዋል 28/1445 ሂ

📎https://t.me/Adamaselefy/7462

4 months, 2 weeks ago

💥ዓሊይ ኢብኑል ሁሰይን ዘይነል ዓቢዲይ رحمه الله

👉የፈረዝደቅ ግጥም እና ንጉሱ የተከሰተው አሰገራሚ ክስተት

🎤በኡስታዝ አቡ ቀታዳ አብደላህ ኢብኑ ሙዘሚል حفظه الله

የኡስታዝ አቡ ቀታዳ   حفظه الله ደርሶች ለማግኘት 👇👇

⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/wrbazer

4 months, 2 weeks ago

💐 « ኪታቡ አል-ተውሒድ »

🔥 ድግምት ፣ ጥንቆላ ፣ ሴይጣን ፣ ሺርክ... አስጠሊታ ቀፋፊ ዕምነት...🔥

👉 አማና !!! ለሙስሊሞች በማጋራት አድርሱልኝ !!!

👉 አደራ ! በአቅማችን ልክ ክህደትን ሺርክን... ተባብረን በአላህ እገዛ እንታገለው !!!

بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيم

⤵️  ( الباب الثاني )

⤵️ الفصل الثاني

السحر والكهانة والعرافة.

👉 ትክክለኛ "ዐቂዳን" አውዳሚ ስለሆኑት "ኩፍር" "ሺርክ" "ኒፋቅ" "ቢድዓ" ... ጥልቅ ትንታኔ የተደረገበት ኪታብ ነው።

👉 ቁ.31 👈

👉 አላህ ሁላችንንም በኪታቡ ምንጠቀም ያድርገን !!!!!

(( በታላቁ ዐሊም ሸይኽ ሷሊሕ ቢን ፈውዛን ቢን ዐብደላ አል- ፈውዛን ))

📝 … ኢስማኤል ወርቁ …

https://t.me/amr_nahy1

4 months, 2 weeks ago

*📮* ሙሓደራው ስለ ዚና {ዝሙት} ነው።

🤝 ገብታችሁ አዳምጡ إن شاء الله ትጠቀማላችሁ።

🔄 Play ▶️ ────◉ 1:10 AM

👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇
📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream የሰለፍዮች ቻናል በአንድ ላይ ⤵️⤵️
🔗 t.me/addlist/EeYIGdj_NXtlN2Rk 🔗** t.me/addlist/EeYIGdj_NXtlN2Rk

4 months, 2 weeks ago

💐 « ኪታቡ አል-ተውሒድ »

🔥 ድግምት ፣ ጥንቆላ ፣ ሴይጣን ፣ ሺርክ... አስጠሊታ ቀፋፊ ዕምነት...🔥

👉 አማና !!! ለሙስሊሞች በማጋራት አድርሱልኝ !!!

👉 አደራ ! በአቅማችን ልክ ክህደትን ሺርክን... ተባብረን በአላህ እገዛ እንታገለው !!!

بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيم

⤵️ ( الباب الثاني )

⤵️ الفصل الثاني

السحر والكهانة والعرافة.

👉 ትክክለኛ "ዐቂዳን" አውዳሚ ስለሆኑት "ኩፍር" "ሺርክ" "ኒፋቅ" "ቢድዓ" ... ጥልቅ ትንታኔ የተደረገበት ኪታብ ነው።

👉 ቁ.30 👈

👉 አላህ ሁላችንንም በኪታቡ ምንጠቀም ያድርገን !!!!!

(( በታላቁ ዐሊም ሸይኽ ሷሊሕ ቢን ፈውዛን ቢን ዐብደላ አል- ፈውዛን ))

📝 … ኢስማኤል ወርቁ …

https://t.me/amr_nahy1

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago