Education 📕Time

Description
We recommend to visit

የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads:

፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
👉👉 @ethioalbumsbot

Channel Created May 3/201

በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።

➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh

ለማስታወቂያ ስራ 👉 @Abusheymc

📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik

hace 1 año, 6 meses

#ነገይቀየራር **!

አሁን ያለህበት ሁኔታ** ነገ የምትደርስበትን አያሳይም፤ ስለዚህ ከጓደኞቼ አነስኩ ብለህ አትሸማቀቅ። እነሱ በአለባበስና በሁኔታህ ሊያሸማቅቁህ ቢሞክሩ የዛሬ 10 ዓመት ያገናኘን በላቸው። ቃልህን ለመጠበቅ ግን እያንዳንዱን ቀን ትንሽ ነው ብለህ ሳትንቅ ስራ፣ ተማር ራስህን አሳድግ እውነተኛ ለውጥ ጊዜ ይጠይቃል ከፍ ማለት ስትጀምር ግን ማንም አይመልስህም ምክንያቱም አቋራጭ ተጠቅመህ እዛ አልደረስክማ!

10 ዓመት እኮ ረጅም ጊዜ ነው የሚል ካለ ጊዜው እንዴት እንደሚሮጥ አስረጂ አያስፈልገውም እቴጌ ጣይቱ ያሉትን መጥቀስ በቂ ነው 'ነበር ለካ እንዲ ቅርብ ኖሯል'። ቶሎ ለውጥ የምትፈልግ ከሆነ ልትሳሳት ነው ይሄን አስታውስ!

ውብ ምሽች ይሁንላችሁ። 🙏

hace 1 año, 6 meses
hace 1 año, 6 meses
hace 1 año, 9 meses

ግቢ  ለሚገቡ  ተማሪወች  ማንቅያ ይሆን ዘነድ  ለጠፍኩት

ያኔ ፍሬሽ ሣለን ???: ግቢ ሥንገባ
ለብዙ ችግሮች : ሁነናል ሠለባ።
.
ሢኒየር ሢዝናናብን?? : ሥንገባ ሥንወጣ
በእንሥሣት ሠይመው : ይሉን ነበር ጦጣ።
.
ሤቷን "ፍሬህይወት" : ወንዱን ደሞ "ፍሬው"
ርዕሡ እኛ ነበርን ; የሢኒየሮች ወሬው።

ሁሌም እማልረሣው
............
ድንገት ሣሥታውሠው : ዛሬም የሚያሥቀኝ
አንድ ሢኒየር ተሜ : በሶየን ሢነጥቀኝ።
.
ፍሬሽ እንደሆንኩኝ : አካሄዴን አይቶ
"ፍሬው" ብሎ ጠራኝ : ከኋላየ መጥቶ።
.
ሚሥጥሩ ሣይገባኝ..........
ፍሬው አደለሁም : እባላለሁ 'ሲሳይ'???አልኩት
እባክህ አሣየኝ : የወንዶቹን ብሎክ።
.....ብየ ብናገረው : በመልሤ ተደንቆ
....በሣቅ ሊሞትብኝ : መንገዱ ላይ ወድቆ።

እኔም ፍሬው ሞኙ : ሥሜን ረሥቸ
ሢሥቅ አየዋለሁ : ግራ ተጋብቸ።
.
ሣቁ ሢቆመለት......
" ምን ጣጣ አለው ታዳ : ደሞ ለዚህ ነወይ
እቃህን አምጣና : ከኔ ዶርም እንቆይ።
"
.
ይሉኝታ አለኝና : እኔም ተሣቅቄ
ልሠጠው ፈራሁኝ : ሻንጣየን አውልቄ።???
.
ይህ ይሻላል ብየ : በሶየን ብሠጠው
ከጓደኞቹ ጋር : ወሥዶ በጠበጠው።

ከ 10 ኪሎ በሶ : ለኔ አንድም ሣይሠጡ
ሢኒየሮች በሙሉ : ተካፍለውት ወጡ።
.
ሌላ ቀን ተዋወኩ : የዶርም ጓደኛ
ሥወጣ ሥገባ : እንዳልሆን ብቸኛ፣
.
ይሄም ጓደኛየ : ችግሬን ተረድቶ
ጧት ማታ ከዶርሜ : እንደማለቅ አይቶ
"ወክ እማትወጣው : ምን ብትሆን ነው ከቶ?
.
አቦ አትደብረኝ : አትሁንብኝ ፋራ
ይልቅ ለባብሥና : እንሂድ በግ ተራ። "
....አለና ገፋፋኝ : ውሣኔ አሥቀየረ
....ትልቁ ገጠመኝ : አሁን ተጀመረ።

ለባብሠን ብንወጣ : ታውደን በሽቶ???
በግ ተራን አየሁት : በወጣቶች ሞልቶ።???
.
ሤቱም ወንዱም ወጣት : በበግ መሠየሙ
መቸም ሚሥጥር : አለው ምን ይሆን ትርጉሙ?
.
እኔማ የዚህን : ትርጉሙን ለማወቅ
ዛሬ ልየው እንጅ : መቸም ጊዜ አልጠብቅ።

ምሽቱ ነገሠ : ሠአቱ ከነፈ
አይኔም ተወርውሮ : ካንዲት ቆንጆ አረፈ።???
.
ፍርሀቴ እንዲለቀኝ : ከውሥጤ ተንፍሸ
ወደ እሷ ተጠጋሁ : ባይኖቸ ጠቅሸ።???
.
እሷም ለምሽኮርመም : ትንሽ አመነታች
ልመለሥ ሢቃጣኝ : በገዛ እጇ መጣች።

ይችማ የዋህ ናት እውነትም በግ ተራ
አንደበቷ ማር ነው : ደሞኮ ሥትፈራ።
.
በመጀመሪያው ቀን : ሥልኳን ሠታኝ መጣሁ
ሣልተኛ ነጋብኝ : ከዶርሜ እንደወጣሁ።

........ጉድ መጣ
............
!
በሁለተኛው ቀን : እራሷ ደውላ
"ከተማ እንውጣ" : አለች ከሠአት በኋላ።
.
እኔም ያለችኝን : ገንዘቤን ሠብሥቤ
ያሻትን ልጋብዝ : ላኮራት አሥቤ፣
.
ብሩ አይበቃም ብየ : ለእሷ እንኳን ሥፈራ
4 ሁና መጣች : ልትከተኝ ኪሣራ።??
.
እንደፈረደብኝ : አራቱን ጋብዠ
ገንዘቡ ቢያልቅብኝ : ሞባይል አሢይዠ???
.
አሥተናጋጅቷን : አልኳትና አደራ
ይሄንን ችግሬን : ለእሷ እንዳታወራ፣
.
ለሽንት ቤት ብየ : ሣያዩኝ ወጥቸ
ተበድሬ መጣሁ : ከዶርም ጓዶቸ።

.........ወይ ጣጣ ደሞ ምን ምኔ ቀራት ?.....
"ፍዝዝ አትበል እንጅ : አይዞህ የኔ ፍቅር
ሂሣቡን ዝጋና : ሥንጨፍር እንደር። "
.....ብላኝ እርፍ አለች : የፊቱ ሢቆጭኝ
.....ጭራሽ አሣብዳ : ፊቴን ልታሥነጨኝ።
.
ምን አማራጭ አለ : አልኩና በሆዴ
አንችን ደሥ ካለሺ : ችግር የለም ውዴ።
...ብየ ተናግሬ : ፀጉሬን እያሻሸሁ
...ገንዘቡ ቢያልቅብኝ : ሥጨነቅ አመሸሁ።

ጨዋታው ሢጀመር : ጭፈራው ሢደራ???
ወገቡን ሢፈትሽ : ሁሉም በየተራ።
.
ትንሽ እንደቆየች : ብትለኝ "ራበኝ
"
ባዶ ቦርሣ ይዠ :ገላየን አላበኝ።

........ኡፍፍፍፍፍ........
በዚህ ውድቅት ሌሊት : ገንዘብ ከየት ላምጣ
ግቢ ትበያለሽ : ከዚህ ቤት እንውጣ፣
........ብየ ተናግሬ ያፌን : ሣልጨርሠው
.......አምባርቃብኝ ሄደች : የዋህ ናት ያልኳት ሠው።

በግ ተራ ወጥቸ : ያገኘኋት ልጅ
የበግ ፀባይ የላት : የፍየል ነው እንጅ።???
.
የዋህ በጎች መሥለው : ከግቢ ሢወጡ
ምግባቸው ጫት ብቻ : አልኮል የሚጠጡ
እንዴት ከበግ ተራ : ፍየሎቹ መጡ????

በግ የሚለውን ሥም : ፍየሎች ተውሠው
ሠውን አሥቸገሩት : ጩኸታቸው ባሠው።

ዩኒቨርሢቲወችም : ባንድ ላይ ይቀጡ
ከበግ ተራ መሀል : ፍየል እንዳይሸጡ።???

አማን አውለኝ ብሎ : ከዶርሙ ተነሥቶ
ማን ፍየል ይገዛል : ለበግ ብሎ ወጥቶ።
.
ወይ ቦታው ቢለያይ : መግቢያውና መውጫው
ይገዛ ነበረ : ሁሉም እንደምርጫው።

እነ ፍሬ ህይወት : በሉ ተጠንቀቁ
ፍየል ብቻ ቀርቷል : በጎች ተመረቁ።

በግ የምትፈልጉ : ፍየል የማትሹ
ካሁን ጀምራችሁ : በበግ ተራ አታምሹ።

.
#share for friends
?????????
❍«ሺ» ሆነን እንደ«1» አንድ ሆነን እንደ «ሺ»❍ እንመራለን !

hace 2 años, 4 meses

ብዙዎቻችሁ stepu አልገባችሁም ።

1st:- https://t.me/hulepay_official_bot?start=r05263736835

ይህን ልንክ በመንካት start በሉት

2nd:- start ካደረጋችሁ በኃላ 2 ቻናሎችን ያመጣል ፤ እንሱን join በሉ

3rd:- ሁለቱን ቻናሎችን join ካደረጋችሁ በኋላ ወደ bot ተመልሳችሁ check የምለውን ንኩት

4th:- check የምለውን button ከነካችሁ በኃላ  Enter the captcha: የምል message ይመጣል then እዛ picture ላይ ያለውን ጽሁፍ  ገለብጣችሁ ፃፉ። አለቀ

ከዛ referral link ወስዳችሁ share ማድረግ

https://t.me/hulepay_official_bot?start=r05263736835

ፍጠኑ ለ3 ቀን ብቻ የሚቆይ እድል?‍♀?‍♀
እውነት እንዳያመልጣችሁ ሌላው ቀርቶ የካርድ እንችላለን።

hace 2 años, 4 meses

? ይጋብዙ እና ገንዘብ ይስሩ !

? አንድ ሰው ሲጋብዙ 3 ብር ይሰራሉ ።

እስካሁን የጋበዙት ሰው መጠን: 0 ሰው

? መጋበዣ ሊንክ : https://t.me/hulepay_official_bot?start=r05263736835

ዛሬውኑ ጀምሮ ገንዘብ ያካማቹ እና በቴሌብር ይቀበሉ ።

hace 2 años, 4 meses
hace 2 años, 4 meses

ብዙዎቻችን ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ በ Academic program ምን ምን ዲፓርትመንቶችን እንደሚሰጥ ላናውቅ እንችላለን። ለማወቅ 1st Degree (under graduate) program 1 College of Natural and Computational science 1 statistics 2 Physics 3: Mathematies 4. Sport Science 5. Biology 6 Biotechnology 7.…

hace 2 años, 4 meses
We recommend to visit

የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads:

፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
👉👉 @ethioalbumsbot

Channel Created May 3/201

በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።

➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh

ለማስታወቂያ ስራ 👉 @Abusheymc

📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik