በጥበብ ኢንስቲትዩት / beTibeb Institute

Description
ሁለነንተናዊ በሆኑ ሀገራዊና ማህበረሰባዊ የለውጥ÷ የልማትና የትምህርት ስራዎች እንዲሁም በስነ ምግባር እና በእውቀት የታነጸ ትውልድ በመቅረጽ ላይ የተሰማራ ተቋም!!
We recommend to visit

Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 8 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 3 weeks, 1 day ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች

? ውጤቶች

? የጨዋታ ፕሮግራሞች

? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 months, 2 weeks ago

1 week, 6 days ago
ረሱል ( ) እንዲህ ብለዋል፦

ረሱል ( ) እንዲህ ብለዋል፦
{ولأن أمشي مع أخ لي في حاجةٍ أحبُّ إِلَيَّ من أن أعْتَكِفَ
في هذا المسجد - يعني: مسجد المدينة - شهرا }

“ከወንድሜ ጋር በሆነ ጉዳይ ላይ (ሐጃውን ልፈፅምለት ብንቀሳቀስ ለኔ በዚህ መስጂድ (የመዲናው መስጂድ) አንድ ወር ኢዕቲካፍ ከማድረግ ይልቅ ይበልጥ የተወደደ ነው።"

🌸 የተቸገሩ ወገኖች ሐጃ ላይ ተባብረን አንቁም
👉 የማስተባበር አቅም ያለን እናስተባብር
👉 ያለንን እናካፍል

#beTibeb_In
#charity@beTibeb_In

1 week, 6 days ago

የሰዎችን ሐጃ መፈፀም ምን ያህል የላቀ አጅር አለው?

1 month, 1 week ago

አላህ(ሱ.ወ) አይነታ ባሪያውን መከዳት ሲጎበኛቸው፣ ባይተዋርነት ደጅ ሲጠናቸው፣ ተስፋ መቁረጥ በሩን ሲያንኳኳባቸው በትልቁ ሊያፀናቸውም ሊያፅናናቸውም ፈለገ። ያን ምድርን ከሠማይ ያገናኘ የዘልዓለም ትንግርትን ከሰተ። ሠርክ አዲስ፣ ዘወትር እንግዳ የሆኑ ትምህርቶችንም አኖረ።

ክስተቱ ሀዘን ዘውታሪ እንዳልሆነ፣ የታገሠ እጦቱን ወደ አላህ ካስጠጋ የሚጠብቀው ሽልማት ከምናብ የራቀ እንደሆነ ማሳያ ሆኖ አልፏል። በዚያች ምሽት ለመልዕክተኛው የተሰጠው ለማን ተሠጠ? የጉዞ አጋራቸው የመልዐክት አለቃ ጂብሪል(ዐ.ሠ) እንኳ እርሳቸው ከደረሡበት ዳርቻ አልዘለቀም።

በዚያች ምሽት መልዕክተኛው(ሰ.ዐ.ወ) ለህዝቦቻቸው ያሣዩት ራሮትስ፥ በየሠማያቱ ከነቢያት በሚቀርብላቸው ምክር የዘወትሩን ሰላት ወደ 5 ያስቀነሡበት አጋጣሚስ?

የህዝቦቻቸው ማስተባበልና የመከራ ቀናት ወዳጃቸው አቡበከር(ረ.ዐ) እምነትስ? ይህን ስላቃቸውን ይዘው፣ የማስተባበል ተልዕኮዋቸውን ሠንቀው ወደርሳቸው ሲሄዱ መልሳቸው ምን ነበር? "እንኳን ይህን ሌላስ ቢናገር ከማመን የማመነታ ይመስላችኋል?"

የኢስራዕ እና ሚዕራጅ ታሪኩም ከርሱ የሚገኘው አስተምህሮትም ዘርፈ ብዙ ነው።
አላህ(ሱ.ወ) ለኛም በሀቅ ላይ ምንፀናበትንም፤ ከመከራ የምንፅናናበትንም ቁዋ ይስጠን። ኃይልም ብልሀትም ከርሡ ችሮታ ውጭ አይገኝምና። የዚያች ምሽት አንድ መዳረሻ የነበረችውን ቅድስት ስፍራ አቅሷ ከበደለኞች ነፃ የምትወጣበትን ወቅት ከመናፈቅ ጋር፥ ስለርሷም ስለ ህዝቦቿም አርነት አላህን(ሱ.ወ) ከመማፀን ጋር።
ልክ እንደ አቡበከር(ረ.ዐ) ሠው ሁሉ ፊቱን ሲያዞር ወደ ኋላ የማያፈገፍግ የልብ ወዳጅ አላህ(ሱ.ወ) እንዲሠጠንም ከመመኘት ጋር።

ከጉድለት ሁሉ የጠራው ጌታ የህይወትን በረካ ይግጠመን። ዕለቱንም በሰለዋት እናስውበው። ቀደምት ደጋጎች በተመነዱበት፣ ወደፊትም የማይቋረጥ ምንዳ በሚያስገኘው፣ ከጭንቅ መውጫ በሆነው ንግግር።

"የአላህ ሰላት አና ሠላም በመልዕክተኛው ሙሐመድ(ሠ.ዐ.ወ) ላይ ይውረድ፥ በብርቱ የሚያወሳ ባወሳቸው፣ የሚዘነጋም በዘነጋቸው፣ ጀንበር ለፍጡራን በተገለጠችም ባዘቀዘቀችም ቁጥር።"

اللَّهُــمَّ صَلِّ وَسَـــلِّمْ وَبَارِكْ على نَبِيِّنَـــا مُحمَّد ﷺ❤️

https://t.me/beTibeb_In

6 months ago
የታላቁን ቁርአን ንባብ በ3 ወራት ብቻ!

የታላቁን ቁርአን ንባብ በ3 ወራት ብቻ!

ቁርአንን ማንበብ አለመቻልዎ አሳስቦዎታል?

ልምድን ባካበቱ ኡስታዞች የቁርአን ንባብን ከተሟላ የተጅዊድ ክህሎት ጋር በአላህ(ሱ.ወ) ፍቃድ ሊያስጨብጥዎ የእርሶን መምጣት እየተጠባበቅን ነው።

?( ከልዩ የነፃ የህይወት ክህሎት ስልጠና ጋር )

የምዝገባ ጊዜ
ከነሀሴ 16/2016 - መስከረም 05/2017

ለበለጠ መረጃ
? ቄራ ዲታሞ ህንፃ 3ተኛ ፎቅ
☎️ 0904438888

6 months ago
የታላቁን ቁርአን ንባብ በ3 ወራት ብቻ!

የታላቁን ቁርአን ንባብ በ3 ወራት ብቻ!

ቁርአንን ማንበብ አለመቻልዎ አሳስቦዎታል?

ልምድን ባካበቱ ኡስታዞች የቁርአን ንባብን ከተሟላ የተጅዊድ ክህሎት ጋር በአላህ(ሱ.ወ) ፍቃድ ሊያስጨብጥዎ የእርሶን መምጣት እየተጠባበቅን ነው።

?( ከልዩ የነፃ የህይወት ክህሎት ስልጠና ጋር )

የምዝገባ ጊዜ
ከነሀሴ 16/2016 - መስከረም 05/2017

ለበለጠ መረጃ
? ቄራ ዲታሞ ህንፃ 3ተኛ ፎቅ
☎️ 0904438888

6 months, 1 week ago
አለም ዛሬ ለደረሰችበት ቀውስ መነሻው የግለሰቦች …

አለም ዛሬ ለደረሰችበት ቀውስ መነሻው የግለሰቦች ነፍስ የፍላጎት ድምር ነው።ነፍሱን ማሸነፍ የከበደው እና አንድን ድርጊት በሰብዓዊነት እና በስነምግባር ሚዛን መቃኘት ባቃተው ግለሰብ ድርጊት፤ሁላችንም የነፍሳችንን ነገር ብንገታ እና አሷን በመመለስ ብንተጋ ኖሮ ምድር አሁን ካለችበት የተሻለ ነገር ላይ በተገኘች ነበር።አሁንም አልረፈደም!!!በየቦታው የሚካሄዱ ቀውሶች እና ሰላም ማጣት በማንኛችን ዱዓ እና ወደ አላህ መመለስ እንደሚስተካከል አላህ ነው የሚያውቀው ሰበቡን እናድርስ።የሙሳ(ዐ.ሰ) ህዝቦች ያጡትን ዝናብ በአንድ 40 አመት ባመፀ እና በዛች ቅፅበት በተመለሰ ሰው ማግኘታቸው ተስፋ የሚሰጥ ክስተት ነው።አላህ ነፍሳቸውን ከሚገሩ እና ከሚያሸነፉ ምርጥ ባሮቹ መሀል ይመድበን፤እውነተኛ መመለስንም ይመልሰን አላሁመ አሚን?በኢማን፣በስራ እና በአፊያ ስኬታማ የሆነ ሳምንት ይሁንላችሁ?

#ሰኞ
#ቁርዓን
#ዚክር
#ሰደቃ
#ቁድስ

https://t.me/beTibeb_In

We recommend to visit

Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 8 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 3 weeks, 1 day ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች

? ውጤቶች

? የጨዋታ ፕሮግራሞች

? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 months, 2 weeks ago