Why Pay for Entertainment? Access Thousands of Free Downloads Now!

😘❤️ፍቅር እና ፍልስፍና

Description
አርት ነክ የሆኑ ጉዳዮችን
ግጥም
እጥር ምጥን ያሉ አጫጭር ፁሑፎች
ስለ ደራሲያ እና ፈላስፋዋች
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago

1 month ago

ሰማይ ምድሩ ዞሮብኝ ግርግዳውን ታክኬ ተቀመጥኩ ስልኬን ከኪሴ ፈለኩት የለም ግራገባኝ የጠጣሁት መጠጥ ናላዬን አናውጦታል አሁንም የመጠጥ ቤቱ ጠረን የመጠጡ ሽታ አብሮኝ አለ የቀና ብዬ ጨረቃን አየዋት አይን ጆሮ አፍ ሰራሁላት ማወራውን ልትሰማኝ የተዘጋጀች መሰለችን.. ከተደገፍኩበት ተስቼ ብሶቴን እየለፈለፍኩ ዝም ብዬ በደ ሰፈር ሄድኩ.. እንደደርስኩ የነሄለንን ሱቅ ክፍት ነው.. እተወላገድኩ ፊቷ ቆምኩ "ጆን ሰክረሀል ብቀርብስ " አለቺኝ "እኔ ለማጨሰው ምን ጨነቀሽ ፃፊው" ብዬት ሲጋራዬን እንደ እጣን እያጨስኩ ገባው...ውሎዬ ከዚ አያልፍም እየጠጣው አምሽቼ ገባለሁ አጨሳለው ..ግን ልረሳት አልቻልኩም.. እሷም አልረሳቺማ ሆስፒታል ገባች ብለው ይነግሩኛል ምን ሆና ስል እጇን ቆርጣ ለምን ብዬ አልጠይቅም አቀዋለዋ እንደነፍሷ እንደምቶደኝ ..እንቅፋት ሲመታኝ እንዴት እንደምትንሰፈሰፍልኝ...ከፍቶኛል ስላት አለሁልህ የኔ አለም ከጎን ነኝ ብላ ህመሜን እደንምትሽረው ...አውቀዋለዋ..እሷም እኮ ያለኔ አይሆንላትም ክፍት ሲላት የእባዋን ዘለላዋች እየጠረኩ ኮሚክ ባልሆንም ህመሟን በፈገግታ እንደምለውጠው እኮ አቃለሁ.. ለምን እየወደድኳት እየወደደችኝ ለያዩን ...

🖌አኮብያ

1 month ago

WAVE TIME
💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠
➺ Above  ➡️  5️⃣k+ subscribers 👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑
➺ Above  ➡️ 🔟k+ subscribers👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑
➺ Above  ➡️  15k+ subscribers👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑
➺ Above  ➡️  30k+ subscribers👑👑👑👑👑👑👑👑👑👑

AD Your channel   🍸   
✉️Inbox me @Youloved4

1 month ago

ዛሬ ከ Not coin 💎የበለጠ ነዉ ገንዘብ የምሰሩበት bot ተለቋል 🍸
ገብታቹ ገንዘብ ስሩ ይሄ ዉሸት አይደለም እኔም ተጠቅሜበታለሁ 🙂

🔥🔥🔥 አንድ ሰው ሲጋብዙ 20ብር ይሰራሉ ። 🫴🫴🫴

@ethio_dstv_bot
@ethio_dstv_bot 🫵

🌟ይህ ሚቆየው እስከ እሮብ  ማታ 2 ሰአት ነው ።😀

Invite Fast 😀To Make Fast Money !!!

1 month, 1 week ago

ድንገት አገኘሁት

ከተለያየን ከ አመት በኋላ ነበር የራሴን ህይወት ቀጥያለሁ ብዙ ባይባልም በምችለው ራሴን ለውጫለሁ። ጓደኛዬን ካፌ ውስጥ እየጠበቅኳት ነበር። እናም ስልክ ተደወለልኝና ማውራት ጀመርኩ ድንገት ከኋላዬ የሆነ ክብድ የሚል ነገር ሲሰማኝ ዞር ስል ቆሞ ነበር። አልደነገጥኩም ግን ገርሞኛል ደሞ መገጣጠሙ ትላንት ስለሱ ሳስብ ነበር። ትንሽ ቆይቶ ከፊቴ ተቀመጠ ስልኬ እንደው ተረስቷል። ሳናስበው ስለራሳችን ማውራት ጀመርን ድንገት መሸ ሳናስተውል። ስላየኝ መገረሙን ነገረኝ። ለምን አልኩት። እስካሁን በህይወት ትኖሪያለሽ ብዬ አላሰብኩም ነበር አለኝ። እኔም ትንሽ ሳቅ አልኩና አንተም መኖርህ ገርሞኛል አልኩት። ለምን ሲለኝ ውሻ ያለተንከባካቢው አይኖርም ብዬ ስለማስብ አልኩትና ተነስቼ ሄድኩ።

ታቃላቹ አንዳንድ ሰዎች ልክ እንደውሻ ናቸው ራሳቸውን እንደ አዳኝ (Hero) ይቆጥሩና ያለነሱ መኖር የማንችል ይመስላቸዋል። ግን እነሱ ናቸው ያለኛ የማይኖሩት
ምክንያቱም መጋቢያቸው
                ተንከባካቢያቸውና
                  አሳቢያቸው እኛ ስለሆንን ግን ይህን ሲረዱ ምን ይሉ ይሆን🤔    እንጃ🤗

🖌Sipara

1 month, 1 week ago

😊only first five memeber comment

1 month, 1 week ago

ታውቂው ነበር ድሮ

ታውቂው ነበር ድሮ:ቀልቤ እንደወደደሽ
ከልቤ መቅደስ ላይ: አድምቄ እንደሾምኩሽ
ታቂው ነበር : ስሳሳልሽ እንደነፍሴ
እንደሆንሽኝ የሰመረ: የሳቅ ዋሴ
ታቂዋለሽ ባልነግርሽም ሰባብኬ
ባልገብርም ከበራፍሽ ወርቅ ልኬ
አይሻለው ከመንደርሽ ;እዳር ቆሜ
ቅፅርሽን እንደመቅደስ ተሳልሜ
ስላቺ ስጠይቅ የሰፈር ልጆችን
ተፋቅራለች አሉኝ አግኝታ አቻዋን
ይሄን እንደሰማሁ ;ፈራሁኝ አንቺዬ
ማንነቴ እንዳይረግብ ;ሳይሸሽኝ ከላዬ

🖌አኮብያ

1 month, 1 week ago

☺️ቀን ኖሮ ማታ ለሚሞተው
ለገለባ ነፍሴ ንፋስ ለሚወስደው
ያለ ልክ አስቤ ተጨንቄ ዋልኩ
ፋታ ያጣ ቀልቤን እየረጋገምኩ
ልቤ የወጠነውን ሳለረቅ መሸቶብኝ
ከመሬት እቅፍ እንቅልፍ ወስዶ ጣለኝ

🖌አኮብያ

1 month, 1 week ago

የቀጠለ **..

ሰአቱ ይፍጠን ይቀርዝዝ ግድ የማይሰጠኝ ልጅ ብዛት ሸረሪት ካደራባቸው የፍቅር መፅሐፍ አንዱን አንቼ መኮምኮም ጀመርኩ...ሰአቱን አየሁት 8:30 ይላል ቶሎ ብዬ ይኑፎርሜን ለብሼ ላይብረሪ ደሰረስኩ እንዴት እንደደረስኩ እራሱ ለኔም አልገባኝም ላይብረሪ ውስጥ እንደ ገባው ወንቦሮቹ ልክ እንደ ሀብታም ቤተሰብ ጠረጴዛ በትይዩ ተሰድረዋል ሉሊትን በአይኔ እፈልጋት እጀመርኩ ደሞም እሷን መፈለግ ይሔን ያህል ከባድ አይደለም እንዳየቺኝ ከዳር ሆኗ እጇን አውለበለበችልኝ ...የልቤን በር ዘልቃ ያንኳኳችው ነበር የመሰለኝ በዛ ላይ በእሷ ትይዩ እንደምቀመጥ ሳስበው ልቤ በሀል መምታት ጀመረ ድው..ድው...ቁና እየተነፈስኩ ከእሷ ትይዩ ካለው ወንበር ተሰየምኩ "እንዴ ሳሚዬ መጣህ" አለችን ሳቅ እያለች "አዋ" "እኔማ ስታረፍድ ግዜ ምትቀር መስሎኝ ነበር" አለቺኝ ደሞ ስታሾካሽኽ አቤት ደስ ስትል "መፅሐፍ እያነበብኩ ነው እኮ ሰአቱ የሔደብኝ" አልኳት ከአይኗ ለመሸሽ ጣራ ጣራው እያየው "ኸረ ባክህ እርግጠኛ ነኝ የትምህርት አይደለም አ" "አዋ" "የትምህርትም አንብብ እሺ 1ኛውን ጥያቄ ሞክረው" አለቺኝ ደሞ እኮ ባዬሎጂ ነው ባዬሎጂ ትምህርት በጣም ነው ምጠላው እንደአሸን ከተረደረደሩት አንዱን መፀሐፍ አንስቼ መልሱን አገኘሁት ወደ ወንበሬ ተመልሼ ለሉሊት አሳየዋት ከመቀስፈት "ብራቮ ሳሚ ብላ" ጮኸች "እንዴ ላይብረሪ መሆናችንን እረሳሽው" ብዬ መፃፌን እንደቀጠልኩ ትከሻዬ ላይ እጅ አረፈብኝ**

....
🖌አኮብያ

1 month, 1 week ago

😜ፍቅር እኮ መምህር አያስፈልገውም ንፁህ ልብ እጂ

1 month, 2 weeks ago
***🚦*** wifi password ***🔑***መለመን ቀረ!!

🚦 wifi password 🔑መለመን ቀረ!!
App ለማግኘት ከታች WIFI PASSWORD ለመስበር የሚለውን ይንኩ

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago