😘❤️ፍቅር እና ፍልስፍና

Description
አርት ነክ የሆኑ ጉዳዮችን
ግጥም
እጥር ምጥን ያሉ አጫጭር ፁሑፎች
ስለ ደራሲያ እና ፈላስፋዋች
Advertising
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 год, 6 месяцев назад

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 1 месяц назад

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 недели, 1 день назад

3 weeks, 3 days ago

ከሰዎች ጋር ማውራት፣ ቴክስት መመለስ፣ ስልክ ማንሳት፣ ደህና ነሽ ስትባሉ ደና ነኝ ብሎ መመለስ ስለሌሎች ደህነነት መጨነቅ ደክሞችሁ ያውቃል?

ምንም ነገር አላስደስት፣ ምንም ነገር አላስከፍ ብሎችሁስ ያውቃል?

ከራስ ጋር በፀጥታ መሞገት አሰኝቶችሁ ያውቃል?
በቃ ከራስ ጋር ፀጥ ዝም ማለት

ከfacebook

1 month ago

የምትወዱት ሰው ያለምንም አሳማኝ ምክንያት ሲለያቹ ....የቀረባቹ ሰው ሁሉ ሚርቃቹ ይመስላቹህ እና ሰው መሸሽ ይሆናል ግባቹ

🖌121

1 month ago

ከማፍቀር እና ዝም ብሎ ከመኖር የቱ የተሻለ ነው

3 months, 3 weeks ago

**ዛሬ ቀኑ ልዩ ነው ምክንያቱም እናቴ ፈገግ ያለችበት እለት ነውና መፈገግ ብርቅ ነው እንዴ ትሉኝ ይሆል እኔም በምላሹ አዎ እላችኋለሁ ምክንያቱም የእናቴ ፈገግታ እረፍቴ ስለሆነ እናተም እናታቹ ፈገግ ትበልላቹ

?121**

3 months, 3 weeks ago

ዛሬ ስላየን ከእድለኞች መካከል ነን ታድያ ምን እንጠብቃለን ታሪክ ሆነን ከምናልፍ ታሪክ ሰርተን ህያው መሆን ይበጀናል ...ምን እየሰራክ ነው? ምን እየሰራን ነው?

?121

3 months, 3 weeks ago

?**በህይወታችን ብዙ እንደአለት የጠነከሩ ማይታለፉ ሚመስሉ ቀናትን ተአምር በሚመስል መልኩ አልፈን የትናት አይበገሬ ታሪካችን አድርገነዋል ....

2017ትንም ሚጋረጡብንን ፈተናዋች በብቃት ምንወጣበት ዘመነ ተድላ ያርግልን...

?121**

7 months, 2 weeks ago

? #ህይወት_ጠቃሚ ምክሮች ?

➡️ ብቻህን ስትሆን ሳብህን አጢን
➡️ ከጓደኞችህ ጋር ስትሆን አንደበትህን አስብ
➡️ ስትናደድ ቁጣህን አስብ
➡️ ከቡድን ጋር ስትሆን ባህሪህን አስብ
➡️ ስትጨነቅ ስሜትህን አስብ
➡️ ስታሸንፍ egoህን አስብ።

7 months, 3 weeks ago

አንዳንዴ ነገ የተሻለ ይሆናል ብሎ ማሰብ እራሱ ይናፍቃል ?

7 months, 3 weeks ago

?ለተስተካከ ህይወት ጠቃሚ መርሆች

1) በቂ እንቅልፍ መተኛት
2) የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ(ቋሚ ሰአት መድቦ)
3) ብዙ ውሃ መጠጣት
4) የሱኳር ይዘት ያላቸውን ምግብ መቀነስ
5) ለመማር ሁሌም ዝግጁ መሆን
6) የበለጠ ማንበብ እና መፃፍ
7) የተዝረከረከ ነገር ማስተካከል
8) በበጎ ተግባራት ላይ መሳተፍ
9)ለነገሮች አሉታዊ ምላሽ አለመስጠት
11) አመስጋኝ መሆን
12) ይቅር ባይ መሆን

#በዚህ እንቀጥል ቤተሰብ

?መልካም ምሽት

8 months, 4 weeks ago

ሰማይ ምድሩ ዞሮብኝ ግርግዳውን ታክኬ ተቀመጥኩ ስልኬን ከኪሴ ፈለኩት የለም ግራገባኝ የጠጣሁት መጠጥ ናላዬን አናውጦታል አሁንም የመጠጥ ቤቱ ጠረን የመጠጡ ሽታ አብሮኝ አለ የቀና ብዬ ጨረቃን አየዋት አይን ጆሮ አፍ ሰራሁላት ማወራውን ልትሰማኝ የተዘጋጀች መሰለችን.. ከተደገፍኩበት ተስቼ ብሶቴን እየለፈለፍኩ ዝም ብዬ በደ ሰፈር ሄድኩ.. እንደደርስኩ የነሄለንን ሱቅ ክፍት ነው.. እተወላገድኩ ፊቷ ቆምኩ "ጆን ሰክረሀል ብቀርብስ " አለቺኝ "እኔ ለማጨሰው ምን ጨነቀሽ ፃፊው" ብዬት ሲጋራዬን እንደ እጣን እያጨስኩ ገባው...ውሎዬ ከዚ አያልፍም እየጠጣው አምሽቼ ገባለሁ አጨሳለው ..ግን ልረሳት አልቻልኩም.. እሷም አልረሳቺማ ሆስፒታል ገባች ብለው ይነግሩኛል ምን ሆና ስል እጇን ቆርጣ ለምን ብዬ አልጠይቅም አቀዋለዋ እንደነፍሷ እንደምቶደኝ ..እንቅፋት ሲመታኝ እንዴት እንደምትንሰፈሰፍልኝ...ከፍቶኛል ስላት አለሁልህ የኔ አለም ከጎን ነኝ ብላ ህመሜን እደንምትሽረው ...አውቀዋለዋ..እሷም እኮ ያለኔ አይሆንላትም ክፍት ሲላት የእባዋን ዘለላዋች እየጠረኩ ኮሚክ ባልሆንም ህመሟን በፈገግታ እንደምለውጠው እኮ አቃለሁ.. ለምን እየወደድኳት እየወደደችኝ ለያዩን ...

?አኮብያ

We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 год, 6 месяцев назад

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 1 месяц назад

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 недели, 1 день назад