የኛ አለም?????????❤️?‍♀?‍♀????‍♀??????♥

Description
My снαηηει ριѕ join
@Mapoem2

?? በሰማዩ ላይ በየምሽቱ የልቤን የምነግራት አጫዋች አለችኝ..ሳትሰለች የምትሰማኝ..ሰጠብቃትም ቀርታ የማታውቅ..?
????
??ጨረቃዬ?
. ?? ?
[]°^
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

? Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 5 months, 1 week ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 10 months, 2 weeks ago

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Last updated 4 months, 2 weeks ago

hace 2 años

????????  

መኖር አስጠላኝ ባልክባቸው በያንዳንዱ ሰአታት መኖር እፍልጋለው እያሉ በእንባ አየተራጩ ብዙ ሚለምኑ አሉ

??

hace 2 años
የኛ አለም?????????❤️?‍♀?‍♀????‍♀??????♥
hace 2 años
የኛ አለም?????????❤️?‍♀?‍♀????‍♀??????♥
hace 2 años

አንዳንድ ጊዜ እኛ እምንፈልገው ነገር
እና እሚሆነው ነገር አንድ አይሆንም
ልክ የህልም እንጀራ እንደሚባለው
?*?*

hace 2 años, 1 mes

**?*በመቻል ውስጥ አለመቻል

በጥላቻ? ውስጥ ፍቅር

በጥርጣሬ ውስጥ እምነት

በአለመናፈቅ ውስጥ መናፈቅ

በመራቅ ውስጥ መቅረብም  ይኖራል አንዳንዴ ?***

hace 2 años, 1 mes

???

?‍♀አንድ ሴት መንገድ ላይ እየሄደች አንድ ልጅ ከኋላዋ ሲሮጥ ሰምታ ዞር አለች "ባንቺ ውስጥ ሴትነት ውበት አለ ወደድኩሽም" አላት

?ፈገግ ብላ "ከኔ በላይ ቆንጆ እና በሴትነቷም ከኔ የተሻለች ጓደኛዬ ከኋላክ አለች " ስትለው ዞሮ ፈለገ ግን ምንም ሴት አላየም" የታለች?" አላት እሷም #ፈገግ ብላ"ወደኸኝ ቢሆን ኖሮ ሌላ ባልፈለክ ነበር " ብላ መንገዷን ቀጠለች።

?በአንድ ምክንያት የሚወድህ ሰው በሌላ ምክንያት ይለይሀል ለምን እንደሚወድህ የማያውቀው ግን ሁሌም ቢሆን ይወድሀል?..

መልካም አዳር ?
@Mapoem2

hace 2 años, 1 mes

U know? አንዳንድ ወንዶች ቢጨመቁ እንኳን አንድ ደና ወንድ ሳይሆን የሚወጣቸው ምርጥ ቁሌታም ሴት ነው የሚወጣቸው ኧረ ወንድ ሁኑ ባካችው ለሚመለከታችው ብቻ ሁሉንም አያጠቃልልም?*?*???** @text2119

hace 2 años, 1 mes

#ሴጣን ሆይ ካንተ እሚበላልጡ ሰዎች ስላሉ

ግር እሚልክ ነገር ካለ እነሱን ጠይቃቸው

???
?@Ebduaaa

hace 2 años, 1 mes

#ሳይኮሎጂ እንደሚለው
መጥፎ አመለካከት ካለው ሰው ስትርቁ
መልካም ነገር ይገጥማችኋል ።

#pysico

hace 2 años, 1 mes

https://vm.tiktok.com/ZMYwY7hd2/

TikTok

TikTok · ምክር ትጠላለህ ከAቤኒ ጋር🥰: "#fyp "

618 likes, 14 comments. Check out ምክር ትጠላለህ ከAቤኒ ጋር***🥰***'s video.

የኛ አለም?????????❤️?‍♀?‍♀????‍♀??????♥
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

? Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 5 months, 1 week ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 10 months, 2 weeks ago

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Last updated 4 months, 2 weeks ago