Dive into the Ultimate Free Library: Your One-Stop Hub for Entertainment!

༆ የፍቅር ክሊኒክ ༆™🥀🌹

Description
🔔🔔 ምን ማስተዋወቅ ይፈልጋሉ 🔔🔔❓
📌 የምንሰጣቸው የማስታወቂያ አገልግሎቶች 💸
📱➡️የ ቻናል ማስታወቂያ
📱➡️ የ ሙዚቃ ማስታወቂያ
📱➡️ የ ኮንሰርት ማስታወቂያ
📱➡️የ ድርጅት ማስታወቂያ
📱➡️ የ ሚዲያ ቻናል ማስታወቂያ
📱➡️ትሪትመንቶች እና ሌሎችም የሽያጭ ማስታወቂያዎች ✅📢 በተመጣጣኝ ዋጋ💯💯💯💯💯💯

👉 @Makh91

@Yefiker_clinic98
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 2 weeks ago

3 weeks, 5 days ago

_..........**❤️የኔ ሰው❤️‍🩹*____!

የምን እንባ የምን ለቅሶ
ከሩብ ፈገግታችን ደስታ ተቀንሶ
ምንድነው ትካዜ የበዛብን ሀዘን
ይወደናል ያልነው ህመም ከለገሰን
የትኛው የኛ ሰው ለ እምነት ደረሰ
አብሬ ነኝ ብሎ ከገደል ጫፍ ስደርስ ቃሉን ካፈረሰ
የኔ ሰው የኛ ሰው
ክደት ወሰወሰው
የኔ ሰው የኛ ሰው እምነት ተቀብሎ
ከ ገደል ይከታል ክደትን አቅልሎ
እኔም ሰው ነበረኝ ከሰውም ሰው ያልኳት
ፍቅሯ እውር አርጎኝ እልፍ የተከተልኳት
ምኝእንኳ አልነበርኩ አምናት ነበር እንጂ
እላትምነበረ ከ እኔ ሌላማ አንድም ሰው አቶጂ
የነፍሴ ከተማ የልቤ ሰው ያልኳት
እምነት ፍቅር ተስፍ ሁሉን የጣልኩባት
ካደቺኝ
ከአንተ የሚሻል ሰው አለ አለቺኝ
እኔን ስለ እርሷ በምን መዘነቺኝ
ግን ትላትና ላይ የኔ ነህ እያለች ስንት ጌዜ ሳመቺኝ
ከዳቺኝ
የምን ሀዘን የምን ለቅሶ
ከሩብ ፈገግታችን ደስታ ተቀንሶ

ከተመቻቹ ÷           #𝐋𝐢𝐤𝐞                 #𝐂𝐨𝐦𝐦𝐞𝐧𝐭                 #𝐬𝐡𝐚𝐫𝐞 🙏***
¶ 𝚈𝙴𝙵𝙸𝙺𝙴𝚁 𝙲𝙻𝙸𝙽𝙸𝙲🥀
         •────────────•🌐

📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት*!📱*

3 weeks, 6 days ago
***🅰******🅰******🅰*** ***🅰******🅰******🅰******🅰******🅰******🅰******🅰***

🅰🅰🅰 🅰🅰🅰🅰🅰🅰🅰

እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓል 👍

🩷 SHARE @Yefiker_clinic98 🩷

1 month ago

**🥀*🥀🥀ልሳምሽ🥀🥀🥀🥀🥀

ያንቺ የመልክ ቁልፍ ከናፈርሽ ውብ ነው
አንቺን ባየሁ ቁጥር ብስማት እላለው
መሳም ትችያለሽ
ሰውን ከምኞት ህልም ታነቂያለሽ
አይ አይመስለኝም
ስመሽ አታነቂም አንቺ
በዚ ውብ ከናፈር ትገያለሽ እንጂ
ግራ ተጋባሁኝ የቱ ነው እውነቱ
አንዴ እሺ በይኝ ልበል የታባቱ
የታባቱ የማር ጣእም መሳይ ከንፈር
የትናቱ የፅድቅ መንገድ የገነት በር
አይሽ አይደል ከንፈርሽን እያሰብኩኝ
ሺ ወጣሁኝ ሺ ወረድኩኝ
እንዴት ይሁን በየት በኩል ብዙ አሰብኩኝ
ከንፈርሽ ጋር እሩብ ሳልደርስ በ ምእናብ ደከምኩኝ
መላ በይኝ እሺ በይኝ
ወደ ጉንሽ ሳቢኝ ና አንዴ ሳሚኝ
ህልም መሳይ የደስታ አለም ብዙ ሀሳብ
አይገርምም ግን ይሄ ሁሉ ባንድ መሳም
አንዴ ስመሽ ይሄንን ሁሉ ካስባልሺኝ
ብትደግሚማ ሰላም ሀገር ላይ አሳበድሺኝ
ይሁን ልበድ ልባል በሽተኛ
ከንፈርሽ መዳኒት ተስሜ ልተኛ***

ከተመቻቹ ÷                 #𝐋𝐢𝐤𝐞                 #𝐂𝐨𝐦𝐦𝐞𝐧𝐭                 #𝐬𝐡𝐚𝐫𝐞 **🙏****
¶ 𝚈𝙴𝙵𝙸𝙺𝙴𝚁 𝙲𝙻𝙸𝙽𝙸𝙲🥀
         •────────────•🌐

📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት*!📱*

1 month, 2 weeks ago

አለማፍቀር ▻ ***እኮ የምድርን የተዘበራረቀ ደስታ የሚሰጥ ስሜትን...... የሰው ልጅ ሊደርስበት የሚችለውን የጥንካሬ ጥግ...... እራስን ውብ አድርጎ በራስ ላይ ሌላን አንግሶ የራስ ያለመሆንን ጥግ ........... በፍቃደኝነት ጎንበስ ብሎ መገዛትን....  መልካም የሚባሉ የህይወት ገፆችን መመልከቻ ቁልፍ ማጣት ነው!...…...

አለማፍቀር የማጣት ፍርሀትን........ ያለምክንያት መናፈቅን....... ያለትግል መረታትን..... ከራስ ላይ መገለልን እንዳናይ የሚያግድ ግድግዳ ነው........

አለማፍቀር አለም ላይ ያሉ ውብ..... አስደሳች..... እጅግ አስከፊ የሚባሉ ስሜቶችን አለማጣጣም እና አለማወቅ ነው.......

ምክንያት አልባነት የፍቅር መሰረት ነው......
ያለምክንያት ማፍቀር........ ያለምክንያት መፈለግ.....  ያለምክንያት መናፈቅ..........ያለምክንያት የራስ አለመሆን....... ያለምክንያት ..........
ምክንያቱም ለሁሉም ፍቅር በቂው ምክንያት ነው፡፡

እናትዬ..
ሳላወራሽ መቆየት መፍራቴን........ ሳላይሽ መሰንበትን መጥላቴን....... ድምፅሽን የመስማት ጉጉቴን እኮ እወደዋለሁ....... ፍቅር ነዋ!...........***.

ከተመቻቹ ÷                 #𝐋𝐢𝐤𝐞                 #𝐂𝐨𝐦𝐦𝐞𝐧𝐭                 #𝐬𝐡𝐚𝐫𝐞 **🙏****
¶ 𝚈𝙴𝙵𝙸𝙺𝙴𝚁 𝙲𝙻𝙸𝙽𝙸𝙲🥀
         •────────────•🌐

📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት*!📱*

1 month, 3 weeks ago

**🥀 ሳሚኝና ልንቃ 🌹*

ነግረውሽ እንደሆን…
መጎዳቴን አይተው ህመሜን በዝርዝር
ጤናዬን እንዳጣው ለክፎኝ ያንቺ ፍቅር
የመኖር አኳኋን ውሉ ተዛብቶብኝ
ቀንና ለሊቱ እንደተምታታብኝ🥀

ሰምተሽ እንደሆነ…..............🥀

አንቺን ካየሁ ወዲህ ሰላም እንደራቀኝ
ፍቅርሽ ውስጤ ገብቶ እንደሚያስጨንቀኝ
ውበትሽ በልቤ ደምቆ እንደተሳለ
የኔ አካል በሀሳብ ካንቺጋ እንደዋለ

ሰምተሽ እንደሆነ…..........🥀

ብቻ መዋተቴን
እራሴን ማጣቴን
ውሎ አዳር መተከዝ
አለፍ ሲል መፍዘዝ
ለብቻ መፈገግ
ዝም ብሎ መበርገግ
ሆኗልና ግብሬ ሰርክ የማይቀየር
መጥተሽ አንድ በዪኝ ተይ ነገሩ ሳይከር
ባንቺ እንደታመምኩኝ ባንቺው ልዳን በቃ
በውብ ከንፈሮችሽ ሳሚኝና ልንቃ***

ከተመቻቹ ÷                 #𝐋𝐢𝐤𝐞                 #𝐂𝐨𝐦𝐦𝐞𝐧𝐭                 #𝐬𝐡𝐚𝐫𝐞 **🙏****
¶ 𝚈𝙴𝙵𝙸𝙺𝙴𝚁 𝙲𝙻𝙸𝙽𝙸𝙲🥀
         •────────────•🌐

📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱

2 months ago

**✒️የተከዳው የወፍጮ ቤት ሰራተኛ የጻፈው ደብዳቤ✉️*

አንቺ ከረጢት ቢገባሽ አንድ መቶ ኪሎ ብልሹ ባህሪሽን ችዬ ነበር ያኖርኩሽ

የሰጠሽኝ ፍቅር አምስት ኪሎ አይሞላም ነበር ፡ልቤን ዱቄት አድርገሽው ስትሄጂ ትንሽ አታፍሪም??

የሰራሁልሽን ሁሉ ውለታ ፍጭት ታደርጊዋለሽ?? ጥፋተኛው እኔ ነኝ ልመዝንሽ ይገባ ነበር፡ ፍቅርሽ ሽርክት መሆኑን ማወቅ ነበረብኝ በበርበሬ ወፍጮ ከተሽ አነደድሽኝ

ሰፌዱ ልቤ አመልሽን ማበጠር ነበረበት አንቺ ወንፊት አድርገሽኝ ብትሄጂም የምታበረታኝ ሴት አላጣም፡ እመኚኝ በቅርብ ጊዜ ውስጥ ጓያ እሆናለው እጠነክራለሁ

እንደ ጤፍ የበዛ ብዙ ኩንታል ፍቅር እንደማገኝ አትዘንጊ

ደሞ ገብስ ገብሱን ነዉ የፃፍኩልሽ
፡ አንቺ ሽንብራ 😂😂😂😂***
ከተመቻቹ ÷
#𝐋𝐢𝐤𝐞
#𝐂𝐨𝐦𝐦𝐞𝐧𝐭

¶ 𝚈𝙴𝙵𝙸𝙺𝙴𝚁 𝙲𝙻𝙸𝙽𝙸𝙲🥀
         •───°•°───────°•°──•🌐

📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱

2 months, 1 week ago

***፡  ብንቆይ ይሻላል…

ከመኖር አለመኖር ይሻላል እሚሉህን እንዳትሰማቸው…አለመኖር ተሽሎ አያውቅም…ሁሌም ፈጣሪን እንዲያቆይህ ለምነው…ለንሰሀ ሞት እንዲያበቃህ፣ ቤተሰቦችህን ለመጦር እስኪያበቃህ፣ አግብተህ ልጆች ወልደህ እስክትስም ድረስ እንዲያቆይ ፀልይ

መረጋጋትን ከፈለክ ደሞ ወደ ፈጣሪህ ቅረብ…የውስጥ ሰላምን ከፈለክ ወደ ፈጣሪ አብዝተህ ቅረብ…ሁሉም ችግር ከሱ በታች ነው…እምነኝ ሁሉም ያልፋል…ከዚ በፊት እኮ ብዙ አልፈሀል…እሚያልፍ እማይመስሉ ቀናትንም ጨምሮ።
ሁሉም ያልፋል አንተ ብቻ ታገሰ ከፈጣሪ ጋር ያለህን ነገር በደንብ አጠንከር ያኔ ያልፋል አልፎም አዲስ ቀን ይመጣል።

ከተመቻቹ ÷ #𝐋𝐢𝐤𝐞 #𝐂𝐨𝐦𝐦𝐞𝐧𝐭 #𝐬𝐡𝐚𝐫𝐞 🙏***
¶ 𝚈𝙴𝙵𝙸𝙺𝙴𝚁 𝙲𝙻𝙸𝙽𝙸𝙲🥀
         •────────────•🌐

📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱

2 months, 1 week ago

**🤍*❤️‍🔥 --የፍቅር ደብዳቤ-- ❤️‍🔥🤍

የኔ ፍቅር ከህወሃት ሴራ የገዘፈ ሰላምታዬ ይድረስሽ። ካየሁሽ እለት ጀምሮ ሀሳቤን እንደ ሜቴክ ሰርቀሽ፤ ልቤን እንደ ጌታቸዉ አሰፋ በቀዝቃዛ እስር ቤት አስረሽ እያሰቃየሽኝ ነዉ። የኔ ማር በተለይ ደግሞ እንደ ዶክተር አቢይ የሚማርከዉ ንግግርሽ፣ እንደ ህወሃት አገዛዝ በማንአለብኝነት የሚንጎማለለዉ ዳሌሽ፣እና አባይ ፀሀየ ከሰረቀዉ ስኳር በላይ የነጣዉ ጥርስሽ እኔን እንደ ክንፈ ዳኘዉ እጅ በፍቅር ካቴና አስሮኛል። የኔ ፍቅር እኔ ያላንቺ መኖርእንደማልችል እያወቅሽ አንቺ ግን እንደ ዶክተር ደብረጽዮን መጣሽ ስልሽ መሄድ፣ ሄድሽ ስልሽ ደግሞ መምጣት የዘወትር አመልሽ ሆኗል። ዉዴ በፍቅርሽ እንደ ያሬድ ዘሪሁን አንገቴን ብታስደፊኝም አንቺን እንደ ህዳሴዉ ግድብ በተስፋ መጠበቅ ሳይታክተኝ፤ እንደ በረከት ስምዖን በስጋት ሳይሆን እንደ ኢትዮጵያ ህዝብ በተስፋ ዉጭ ዉጭዉን አያለሁ። የኔ ስጋት ግን እንደጠፋዉ አዉሮፕላን እስከመጨረሻዉ ተሰዉረሽ ልቤን እንደ ተሰረቀችዉ መርከብ በባህር ላይ አንሳፍፈሽ እንዳታጉላዪዉ ነዉ። በተረፈ እንደ ኢትዮ-ኤርትራ በፍቅር ተደምረን እንደ ኢሳያስና አቢይ ዘወትር ለመገናኘት ያብቃን እላለሁኝ።😂#ከአፍቃሪሽ......!!***

¶ 𝚈𝙴𝙵𝙸𝙺𝙴𝚁 𝙲𝙻𝙸𝙽𝙸𝙲🥀
         •──...────...─────•🌐

📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱

2 months, 3 weeks ago

***~~#​​ሰለ-ፍቅር~~

➥ፍቅር የራሱ የሆነ ውበትና ዜማ አለው
ያፈቀረ እንጂ ማንም የማይሰማውღ
💕.............🍃🌹🍃..............🍃

⇘ፍቅር እንደ ጦርነት ነው፤ ለመጀመር
ቀላል ነው፤ ግን ለመጨረስ በጣም
አስቸጋሪ ነው።

❝ዓይኖቼን ጨፍኜ አንቺን አስባለሁ፤
      ዓይኖቼን ገልጨ አንቺን አስባለሁ፤    
         አንቺም እያሰብሽኝ እንደሆነ
             ማወቅ እፈልጋለሁ።❞

➦አምነህ ልብህን ለሰጠኸው ከዛም
     በከዳህ ሰው ላይ ፈፅሞ እንዳታዝን፤
     ምክንያቱም ሰውየው አንተን ሳይሆን
     እራሱን ነውና የከዳው፡:

⇘ፍቅር ምን እንደሆነ ስታውቅ ነው
ለዋጋው መስዋዕት የምትከፍለው።***#ጣፍጭ_የፍቅር_ወጎች

¶ 𝚈𝙴𝙵𝙸𝙺𝙴𝚁 𝙲𝙻𝙸𝙽𝙸𝙲🥀
         •────────────•🌐

📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱

3 months ago

***.....➩እኔ ምልሽ ውዴ.......

አንቺን በመውደዴ 😍
በግ ማይጠፋው ቤት ዶሮም አልታረደ
ዘይት ዋጋው ንሮ እህል ተወደደ
ለነገሩ ይሁን ቀን ነግቶ ይመሻል
እንኳን ኑሮ ቀርቶ አንቺም ተወደሻል😏

እኔ ምልሽ ውዴ 🤗
አንቺን በመውደዴ
የቤታችን ቲቪ ሪሞቱ ጠፍቶበት
የመኪናው መንገድ አህያ ሄዶበት
ለምነበረዳችን ድንጋይ ተጠርቦበት
ያ ፅዱ ጎዳና ተዝረክርኮልሻል
ለነገሩ ይሁን አንቺም ሰው ጥለሻል☹️

እኔ ምልሽ ውዴ 🤔
        አንቺን በመውደዴ
በአውቶብስ ፌርማታ ባቡር ተጠበቀ
ሌባው እየኮራ ፖሊስ ተደበቀ
ጥርስ ያለው አይስቅም ድዳሙ እየሳቀ
ለነገሩ ይሁን ቀን ነግቶ ይመሻል
እንኳን ሌላው ቀርቶ
አንቺም የኔዋ ጉድ የኔን ልብ ሰርቀሻል

እኔ ምልሽ ውዴ
አንቺን በመውደዴ
በዝግ ቤት ውስጥ ሆኜ ብጠብቅሽ እንኳ***

¶ 𝚈𝙴𝙵𝙸𝙺𝙴𝚁 𝙲𝙻𝙸𝙽𝙸𝙲🥀
      •────────────•🌐
📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 2 weeks ago