Books only!
This channel is created for books sharing To widen your mind and to get books easily We have more than 2000 amharic and english books !
Join and share @Books_worldd
አስተያየት @BooksWorlddd_bot !
@books_worlddd መወያያ ግሩፕ
#share
➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች
➲የአቂዳ ኪታቦች
➲የፊቅህ ግንዛቤዎች
➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ
➲ወቅታዊ ምክሮች
➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Last updated 8 months ago
💫"እውቀት የነብያት ውርስ ነው። ኡለሞች ደግሞ የነብያት ወራሾች ናቸው። እውቀትን እና የእውቀትን ባለቤቶች መውደድ የነብያትን ውርስ እና ወራሾችን መውደድ ነው።
🕌በደረጃ የሚለቀቁ
1:-ነህው
2:-ሶርፍ
3:-ተጅዊድ
4:-ተፍሲር
5:-ፍቅህ
6:-አቂዳ
7:-መንሀጅ
8:-ሀዲስ
9:-ሲራ
10:-ሙስጦለህ
11:-ቀዋኢደል ፍቅህ
12:-ኡስሉል ፊቅ
13:-አህላቅ ወል አዳብ
14፡-ስለሴቶቻችን
15:-ንፅፅር
Last updated 4 months, 3 weeks ago
እጅግ አሳሳቢና ማራኪ ሙሀደራ
الجرح والتعديل
✍️አል_ጀርህ ወተዕዲል ብሎ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ➷◈እንዲሁም አንዳዳንድ ➷◈ሃሲዶች ሰለፍዮች በሸይኽ የህያ ላይ ድንበር ያልፋሉ ብለው➷◈ ለሚሉት በቂ የሆነ ➷"ምላሽና የመሳሰሉ አሳሳቢ ነጥቦች ተዳሰዉበታል‼️**
🕋 للشيخ الفاضل أبي طاهر يحيى الآنسي حفظه الله 📚**
[**🌹""""""የጥዋት አዝካር """"""🌹*
🌹دعاء الصباح🌹
قالَ ابنُ القيّم رحِمَه الله:
الذِّكر هُو رُوح الأعمَالِ الصّالِحَة فإذَا خَلا العَمل عَن الذِّكر كَان كالجَسدِ الذِي لَا رُوحَ فِيهِ"!.
مَدارِج السّالكِين (٢ - ٤٧٦)
https://t.me/Adaewatu_selefe
✍️"ኢብኑል ቀይም ረሂመሁላሁ እንዲህ ይላል :-"ዚክር የመልካም ስራ ሁሉ ሩህ ነው ስራ ከዚክር ከተገለለ ሩህ እንደሌለው አካል ነው "
📚መዳሪጁ አስሳሊኪን ( 2/476 )
ﻭَﺍﻟﺬَّﺍﻛِﺮِﻳﻦَ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﻛَﺜِﻴﺮﺍً ﻭَﺍﻟﺬَّﺍﻛِﺮَﺍﺕِ ﺃَﻋَﺪَّ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﻟَﻬُﻢ ﻣَّﻐْﻔِﺮَﺓً ﻭَﺃَﺟْﺮﺍً ﻋَﻈِﻴﻤﺎً﴾ ﺍﻷﺣﺰﺍﺏ : ٣٥
➴አሏህን በብዙ አውሽዎች ወንዶችና አውሽዎች ሴቶችም አሏህ ለእነርሱ ምህረትንና ታላቅን ምንዳ አዘጋጅቶላቸዋል፡፡” (አል`አህዛብ፡ 35)
🌹🍒ውሎህን በዚክር ጀምር🍒🌹***](https://t.me/Adaewatu_selefe)
➷አንዳንድ ➷ሰወች ዛሬ የሚያስደስታቸውን
ሰወች ሲያገኝ ➷ትላንት ለእርሱ ብለዉ ➷የተሰዉለትን ➷ሰወች ይረሳል ‼️**
*🎙ይዳመጥ በጣም የሚደንቅ አጠር ያለች ምክር 📚
🎤*ሸይኽ አልባኒ (( ረሂመሁሏህ ))
📚 مهما بلغت ذنوبك فلا تقنط من رحمة الله 📚
📌 የምንወደው ሰው ሲታመም
ፈተና ነው እንላለን
⇨ የማንወደው ሰው ሲሆን ደግሞ
ቅጣት ነው እንላለን
⇨ የምንወደው ሰው ሙሲባ ሲነካው
ጥሩ ስለሆነ ነው እንላለን
⇨ የማንወደው ሰው ሲሆን ደግሞ
በዳይ ስለሆነ ነው እንላለን ...
♻️ስሜትህን እየተከተልክ የአላህን ቀደር
ልክ እንደሚያውቅ ሰው አትከፋፍል ።
ሱሃቦች በቆሙበት ቁም
Books only!
This channel is created for books sharing To widen your mind and to get books easily We have more than 2000 amharic and english books !
Join and share @Books_worldd
አስተያየት @BooksWorlddd_bot !
@books_worlddd መወያያ ግሩፕ
#share
➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች
➲የአቂዳ ኪታቦች
➲የፊቅህ ግንዛቤዎች
➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ
➲ወቅታዊ ምክሮች
➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Last updated 8 months ago
💫"እውቀት የነብያት ውርስ ነው። ኡለሞች ደግሞ የነብያት ወራሾች ናቸው። እውቀትን እና የእውቀትን ባለቤቶች መውደድ የነብያትን ውርስ እና ወራሾችን መውደድ ነው።
🕌በደረጃ የሚለቀቁ
1:-ነህው
2:-ሶርፍ
3:-ተጅዊድ
4:-ተፍሲር
5:-ፍቅህ
6:-አቂዳ
7:-መንሀጅ
8:-ሀዲስ
9:-ሲራ
10:-ሙስጦለህ
11:-ቀዋኢደል ፍቅህ
12:-ኡስሉል ፊቅ
13:-አህላቅ ወል አዳብ
14፡-ስለሴቶቻችን
15:-ንፅፅር
Last updated 4 months, 3 weeks ago